ባለስልጣኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የመንገድ ግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመንገድ ግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከነዚህም መሀከል ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ - ቡልቡላ - ቂሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ አንዱ ነው፡፡
ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦለት እየተከናወነ የሚገኘው ይህ መንገድ 10.5 ኪ.ሜ ርዝመትና 40/60 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡ የግንባታ ስራውን ቻይና ኮንስትራክሽን ኮሚኒኬሽን ካምፓኒ እያከናወነው ሲሆን የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራውን ደግሞ ሀይ ዌይ ኢንጂነርስ እና ኮንሰልቲንግ ድርጅት እየሰራ ይገኛል፡፡
ይህ የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክት አምስት ግዙፍ ድልድዮችን ያካተተ ሲሆን የመጀመሪያው ቡልቡላ ወንዝ መሻገሪያ ድልድይ ነው፡፡ ይህ ድልድይ 175 ሜትር ርዝመትና 5 ሜትር የእግረኛ መንገድን ጨምሮ 34 ሜትር የጐን ስፋት እንዲሁም የድልድዩ ማማዎች ከመሬት በ24 ሜትር ከፍታ እየተገነባ ይገኛል፡፡ ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ - ቂሊንጦ ወደ አዲሱ ፈጣን መንገድ የሚያገኛኝ ይሆናል፡፡
ሁለተኛው አቃቂ ወንዝ ድልድይ ሲሆን ርዝመት 325 ሜትር 5 ሜትር የእግረኛን መንገድ ጨምሮ በ34 ሜትር ስፋት የሚገነባ ሲሆን የድልድዩ ማማዎቹ ከመሬት ከ30/43 ሜትር ከፍታ ያላቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ድልድዩች ተገንብተው ሲጠናቀቁ የውስጠኛው ቀለበት መንገድ ከውጪኛው ቀለበት መንገድ የሚያገናኙ፣ ኮየ ፈቼ እና ቱሉዴምቱ ያሉ ነዋሪዎችን ቀጥታ ወደ መሀል ከተማ ለማገናኘት የሚያስችል ይሆናሉ፡፡ በተጨማሪም ቡልቡላ እና ከቦሌ ሚካኤል ወደ ቂሊንጦ ለመሄድ የሚያስችሉ ይሆናሉ፡፡
እነዚህ ግዙፍ ድልድዮች ዘመናዊ በሆነ መልኩ በመገንባት ላይ የሚገኙ ሲሆን የድልድዮቹ ገርደሮች ቱሉ ዲምቱ በሚ

Thinking out loud: why construction in Ethiopia still dominated by small number of contractors and consultants dispute there are huge construction projects and new government programs; number of new graduates?
Chinese contractors and small number of old crooked local contractors dominated the market, without having outstanding performance, quality or safely; how is that ?

እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?
-------------------------------------
• ከላይ በስተቀኝ ካሉት አማራጮች ይመዝገቡ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ
• ቅጹን ይሙሉ እና መዝግብ የሚለውን ይጫኑ
• በመቀጠል ከላይ በስተቀኝ ካሉት አማራጮች ግባ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ
• ኢሜልዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ
• ግባ የሚለውን ይጫኑ
ማህደሬን እንዴት መቀየር እችላለሁ?
-----------------------------------------------
• የማህደር ስምዎን ወይም የኔ ማመልከቻ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ
• በግራ በኩል ከሚገኙት አማራጮች ማህደርዎን ያሻሽሉ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ

Forwarded from Construction Job Vacancies ስራ
ዋና ቀያሽ Surveyor
Sunshine construction PLC
JOB REQUIREMENT
ተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ
ሆኖ አሥራ ሁለት አመት በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ
በቀያሽነት የሠራ፤ከዚህ ውስጥ ስድስት አመት በዋና ቀያሽነት
የሠራ፤
እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች /ደብረብርሐን-ለሚ/
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት የማይመለስ
ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት
የማይችል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን (.የተ.የግል ማህበር
ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

4_5825532445876815906.pdf
287.4 KB
New Draft Building proclamation
የህንጻ አዋጅ
የህንጻ አዋጅ