Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
25 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የግንባታ ቅድመ ክፍያ የውሃ ሽታ ሆኗል
*****************************************************
ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም
የሕዝብ ግንኜነትና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች
*********************************
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም ሊያስገነባው ላቀደው ባለአምስት ወለል የመማሪያ ክፍል ግንባታ ፕሮጀክት አሸናፊ ለሆነው ሼድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማህበር 25 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ቅድመ ክፍያ ቢፈፅምም ግንባታው እስካሁን አልተጀመረም፤ ተቋራጩም እስካሁን አድራሻው አለመታወቁ ሪፖርቶች አመላክተዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የግንባታ ፕሮጀክቱን ሩብ ቢሊዮን በሚጠጋ ብር ለማስገንባት በጨረታ አሸንፏል ለተባለው ስራ ተቋራጭ 24,923,660.26 ብር ቅድመ ክፍያ ቢፈፅምም ግንባታው እስካሁን አልተጀመረም፡፡ ስራ ተቋራጩም የውሃ ሽታ መሆኑን ከኮንስትራክን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የሕንፃ ስራዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ባካሄደው የቁጥጥር ስራ ሪፖርት ላይ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ከስራ ተቋራጩ ፣ አስፓየር ኤኢኮም ከተባለው አማካሪ ተቋም፣ ከመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡
በውይይቱም በስራው ሂደት ላይ የዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ግንባታ ጽ/ቤት፣ የፕሮጀክቱ ኮንትራክተር ፣የፕሮጀክቱ አማካሪ ድርጅት በየደረጀው ሃላፊነት የጎደለው ብልሹ ተግባር
ስለማከናወናቸው ተብራርቷል፡፡
ከጨረታ ሰነድ ዝግጅት ጀምሮ ቅድሚያ ክፍያ እስከሚፈፀምበት ድረስ ባሉት ሂደቶች ውስጥ የተለያዩ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው የሕዝብና የመንግስት ሀብት አለአግባብ እንዲባክን መደረጉንም በውይቱ ተመላክቷል፡፡
በዋናነትም ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶችን በስርዓቱ፣ በአግባቡ እና በጊዜው አዘጋጅቶ አለመቅረባቸው፣ የጨረታ ሰነድ የምርመራ ዘዴ እና መስፈርቶች ግምገማ ላይ ለቴክኒካል ሰነድ ገምጋሚ ኮሚቴ ተገቢውን ድጋፍ እና ክትትል አለመደረጉ፣ እንዲሁም በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት ጨረታው እንዲከናወን ድጋፍ እና ክትትል አለመደረጉ ለውይይቱ በቀረበው ሪፖርት ላይ ተመልክቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ተቋራጩን እና የዋስትና ሰጪውን ባንክ ጉዳይ በሕግ ተይዞ ጉዳዩ በፍርድ ሂደት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ይህንኑ ሂደት በማጠናከር ኪሳራውን ባስከተሉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ለማድረግ የጀመረውን ሂደት እንዲያጠናክር፣ በመንግስት በኩልም አስፈላጊው ድጋፍ እንዲሰጥ በውይይቱ ላይ ተሰምሮበታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ የግንባታ ፕሮጀክቱን ለውጤት ለማብቃት በሚያደርገው ጥረት የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ተገቢ የሆነ የቴክኒክና የሙያ ድጋፍ እንደሚሰጥ በውይይቱ ላይ አፅንኦት ተሰጥቶታል፡፡
Those whom, looking for subcontracting on Road projects , check this out
https://t.me/constructiontenders/29
ጁኒየር ስትራክቸራል መሃንዲስ JUNIOR STRUCTURAL ENGINEER
Address: ወሎ ሰፈር አከባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ወይም ብራና ሚተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ
November 6, 2019 - November 20, 2019
JOB OVERVIEW Salary Offer Negotiable
Experience Level Junior
Total Years Experience 0
Date Posted November 6, 2019
Deadline Date November 19, 2019
Job Requirement
• B.Sc. in civil /structural Engineer /ከዚያ በላይ
• በህንፃ ዲዛይን የሰራ ወይም የመመረቂያ ፕሮጀክቱ በስትራክቸራል ዲዛይን የሰራ/የሰራች
• የተለያዩ ለሥራው የሚያስፈልጉ ሶፍት-ዌር እውቀት ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ :አ/አ
How to Apply
በመሆኑም መስፈርቱን  የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥራ /10/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች የተገለፀው የድርጀቱ የሠው ኃይል ልማት አስተደደር ቢሮ አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር አከባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ወይም ብራና ሚተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና
መ/ቤት የሰው ሃይል ልማት አስተዳደር ቢሮ ፣
ለበለጠ መረጃ፡-  011 8 96 06 29 ,011 8 96 06 32
FOREMAN
 RAEY CONSTRUCTION P.L.C   
CIVIL ENGINEERING  

  Nov 6, 2019 -   Nov 20, 2019

Description

Position: Earth Forman

- Work Place: Project
- Salary: Negotiable

How to Apply
• Address: Addis Ababa Bole Bulbula, Leul Bldg 3rd Floor or Lancia, near Sante Laboratory around 300m on the road to Bulgaria Mazoria.
• Qualification: Technical Diploma in Construction from TVET College
• Work Experience: 3 years & above in road projects
GIZ
Invitation to Bid (ITB) Tender for Mapping Study of qualifications frameworks in Africa
Addis Ababa
https://t.me/constructiontenders/31
If you are an engineer, contractor, surveyor, salesperson for construction materials and equipment please join this helpful group and get connected directly each other.
t.me/constructionpro
FOR TODAY
November 11 2019
LOCAL REBAR G-75
For 12m one berga price
8M=176
10M=274
12M=395
14M=538
16M=702
20M=1,097
24M=1,579
If you are an
engineer,
contractor,
surveyor,
salesperson for construction materials and
equipment
please join this helpful group and get connected directly each other.
t.me/constructionpro
የአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ለ5ሺ095 የ2010 እና 2011 የአዲስ አበባ ወጣት ተመራቂዎች የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
Civil Engineer, Cotem and other engineering fields with 0 years of experience.

ተመራቂዎች ተወዳደሩ!!
Construction Proxy pinned «If you are an engineer, contractor, surveyor, salesperson for construction materials and equipment please join this helpful group and get connected directly each other. t.me/constructionpro»
Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation; Civil Engineering and Cotem graduates of 2010 and 2011: experience not required.
Addis Ababa