Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚገነባውን የጀግጅጋ- ሀርሞካሌ የመንገድ ግንባታ አስጀመሩ፡፡

የጅግጅጋ ሀረሙከሌ መገንጠያ መንገድ የአስፋልት ኮንክሪት 104 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን ሙሉ ለሙሉ የግንባታው ወጪ በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን ነዉ።

ግንባታው በቻይና ሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮረፖሬሽን የሚከናወን ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራዉን ኤስ.ጂ ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ እንደሚያከናውነው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

የመንገዱ ፕሮጀክት በከተማ 22 ነጥብ 5 ሜትር እና በገጠር 10 ሜትር የጎን ስፋት ይኖረዋል፡፡

አጠቃላይ ግንባታዉም በሶስት ዓመት ዉስጥ ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ይጠበቃል፡፡

በነባሩ መንገድ ከመሃል ጅግጅጋ እስከ ሃረሙከሌ መገንጠያ (ድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ) መንገድ ለመድርስ 202 ኪሎ ሜትር ነው፡፡

አዲሱ የመንገድ ፕሮጀክት ሲጠናቅ ግን ከ202 ኪሎ ሜትር ወደ 104 ኪሎ ሜትር ዝቅ እንደሚለው ነው የሚጠበቀው፡፡
SENIOR CIVIL ENGINEER
Date Posted
October 13, 2019
Deadline Date
October 25, 2019
Job Requirement
Educational Qualification Required:
Sc. in Civil Engineering or in related fields.
Minimum Work Experience
4 years relevant experience of which 2 years as an Officer or in equivalent level.
Additional Skills:
On Basics of banking (knowledge of Bank products and services);
Construction management, collateral and asset valuation;
Computer application skill;
Data analysis and presentation skill;
How to Apply
by attaching their non-returnable application and CV with all credentials to the Bank’s Human Resource Department or can send their Application letter, CV and scanned documentations via email newjobs@zemenbank.com within ten working days for the date of this announcement.

Only shortlisted candidates will be contacted.

Human Resource Department
Zemen Bank S.C
Address: Kazanchis Abebech Bldg. (Near Radisson Blu Hotel)
Tel. 011557 5870 or 0115575166 or 0115574462

P.O. Box 1212
Addis Ababa
🇪🇹
ሲኖ ትራክ ባለ ንብረቶች ; ማከራየት የምትፈልጉ km / m3 በዚህ ቁጥር ደውለው ይነጋገሩ 0913374752 (ያሬድ)
የኢትዮጵያ መንገዶች ባስልጣን ከስራ ተቆራጮች እና አማካሪ ድርጅቶች ጋራ ዉይይት አደርገ።

የውይይት መርሃ ግብሩ የተካሄደው በምስራቁ የሀገራችን ክፍል በምንገድ ስራ ከተሰማሩ የስራ ተቋራጮችና አማካሪ ድርጅቶች ጋር በጅግጅጋ ከተማ ነው።

በመርሃ ግብሩ ላይም የኢትዮጵያ መንገዶች ባስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ታድመዋል።

በመድረኩ ላይም ኮንትራክተሮች አማካሪ ድርጅቶች ለስራ እንቅፋት ሆነውብናል ያሉትን ችገሮች አንስተዋል ።
To all construction materials supplies contact us @abinetorbot
ለ ኮንስትራክሽን እቃ ና ማቴርያል አቅራቢዎች በዚህ ያግኙን @abinetorbot
Addis Abeba 🇪🇹
PROPERTY EVALUATION ENGINEER I

 UNITED BANK S.C   
  Oct 20, 2019 -   Oct 26, 2019
Description
Job Requirement
Educational Qualification: B.Sc. in Civil Engineering or  Architectural Engineering
Work Experience: 2 years as Associate Property Valuation Engineer or equivalent experience OR 5 years relevant experience in the banking industry  OR 2 years as Property Valuation Engineer I or equivalent experience OR 6 years relevant experience
Location: (Head Office)
How to Apply
Interested applicants should apply in person along with non-returnable updated CV and copies of relevant credentials from the date of this vacancy announcement until October 26, 2019 to:
United Bank S.C.
Human Capital Business Partnering Deportment
Mekwor Plaza Building 4th floor
Addis Ababa
FOREMAN

EMERGENCY RELIF TRANSPORT  CIVIL ENGINEERING  CONTRACT PROJECT
  Oct 20, 2019 -   Oct 30, 2019

Job Requirement

ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኮንስትራክሽን ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀ በግንባታ ሥራ ላይ በፎርማን/ሱፐርቫይዘር 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው፣
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምትሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 07/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በመያዝ ቃሊቲ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክና በትድኮብ ባትሪ ማዕከል በስተቀኝ በሚያስገባው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከግል ድርጅት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበትል፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳት ትራንስፖር ድርጅት
‘ 011-439-00-75/011-439-63-34
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST For
The Consultancy Service of Road Projects (National Competitive Bidding)
The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads Authority (ERA) has allocated funds for the construction supervision of the following road projects;
የኤሌትሪክ ሽቦ ና ኬብል ዋጋ እንደሚከተልው ቀርቦል :: መግዛት የምትፈልጉ መልክት ላኩልን @abinetorbor :: no commissions

Wire for 100m
(1)1×1.5sq.mm=989 birr
(2)1×2.5sq.mm=1702birr
(3)1× 4sq.mm=2335 birr
Cable per500m
(1)2× 1.5sq.mm=14,145birr
(2)2× 2.5sq.mm=22,080birr
(3)3× 2.5sq.mm=30,935birr
(4)3× 4sq.mm= 46,143birr
EUROCABLE product
price is including VAT

what a technology time we are live in , we used to travel across Addis to get such information. Now it’s on your inbox for free. No advertisements, no annoying messages just business info.
Job Title: Structural Engineer

Company: BKW C.A.P.E

Job Type: Permanent

Description: Our Architectural design and construction firm is looking for a structural engineer with a minimum of 4 years working experience to hire. The applicants should be responsible & energetic and also capable of working with the office team.
Applicants should their CV to bkwarchitects@gmail.com
Salary- Attractive

#creative_design