Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
Construction Proxy
Photo
BRT coming up.
ባለስልጣኑ የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታን ሊያስጀምር ነው

አዲስ አበባ፡- መስከረም 19/2012 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ መስከረም 20 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ሊያስጀመር ነው::

በግንባታ ማስጀመሪያ ስነስርዓቱ ላይ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የባለስልጣኑ አመራሮች፣ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፣ የአካባቢው ህብረተሰብና የስራ ተቋራጮች ይገኛሉ፡፡

በኢትዮጵያ በዓይነቱ ልዩ የሆነው የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት 3.8 ኪ.ሜ ርዝመትና ከ30-45 ሜትር የሚሆን የጎን ስፋት ይኖረዋል፡፡ የዚህን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቻይና ፈርስት ሀይ ዌይ ኢንጂነሪንግ የተባለ የስራ ተቋራጭ ይገነባዋል፡፡

የግንባታ ቁጥጥሩንና የማማከር ስራውን ደግሞ ቤስት አማካሪ ድርጅት የሚያከናውነው ሲሆን ለግንባታ ወጪውም ከቻይና መንግስት በተገኘ ብድር ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦለታል፡፡
ይህን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ የዲዛይን ስራውን ጨምሮ ሁለት ዓመት ከ 6 ወራት ተይዞለታል፡፡

ይህ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክት በሁለት በኩል 320 ሜትር ርዝመት ያለው ዋሻ(Tunnel) እና ተጨማሪ የፈጣን አውቶቢስ መተላለፊያ መስመር (Bus Rapid Transit)፣ ከስርና ከላይ መተላለፍ የሚያስችሉ ሁለት ትላልቅ ማሳለጫዎችም የሚኖሩት ይሆናል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የዚህን የመንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ውል ሀምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ከስራ ተቋራጩ ጋር መፈራረሙ የሚታወስ ሲሆን አሁን ላይ የወሰን ማስከበር ስራውም ከ85 በመቶ በላይ ተጠናቋል፡፡

በርካታ የወሰን ማስከበር ስራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ መቻላቸው የመንገድ ፕሮጀክቱ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ ያስችለዋል፡፡

በቀጣይም ከመንገዱ ግንባታ ጎን ለጎን የቴሌ እና የመብራት ሀይል ምሰስዎችን ጨምሮ ቀሪዎቹን የወሰን ማስከበር ስራዎች ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ ውስጥ የማንሳቱ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

የመንገድ ፕሮጀክቱ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅም ከቂርቆስ፣ ከጎተራ፣ ከጎፋ፣ ከሳር ቤት፣ ከሜክሲኮ እና ከቄራ የሚመጡ ተሸከርካሪዎችን ከማሳለጡም ባሻገር ለአካባቢውና አጠቃላይ ለከተማዋ የተለየ ገፅታን ያላብሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Construction 🚧 of bridge foundation
Ethiopia dam official blames construction delays on conglomerate #METEC reut.rs/2oSGEDc Belachew said it was unclear exactly how much METEC was to blame for delays that have put the project five years behind schedule. Although Abiy blamed METEC for problems last year
GRADUATE CIVIL ENGINEER 0 years of experience..
Address: Meskeleflower Near to Adottina Hotel and Next to Miracle Hotel
Full time: October 7, 2019 - November 2, 2019 construction and Architectural Engineering graduate 🎓
JOB OVERVIEW

Salary Offer
As per Company Scale

Experience Level
Junior

Total Years Experience
0

Date Posted
October 6, 2019

Deadline Date
November 1, 2019
Location:A.A
Job Requirement
• Educational Qualification:B.Sc Degree in Civil Engineering or Related field.
• Minimum Relevant experience:Fresh Graduates only with 3.0 GPA or above
• Number:16
How to Apply
Interested applicants are invited to submit their non-returnable application accompanied with CV, copies of educational and experience testimonials within 15 working days to head office or send through the following email address;   hr@kibishgroup.orgor info@kibishgroup.org
Address: Meskeleflower Near to Adottina Hotel and Next to Miracle Hotel
Phone No Head Office Admin:   0114701954 or 0118880033
KIBISH construction 🚧
CONSTRUCTION ENGINEER

JOB OVERVIEW

Salary Offer
As per Company Scale

Experience Level
Senior

Total Years Experience
8

Date Posted
October 6, 2019

Deadline Date
November 1, 2019
Location:A.A
Job Requirement
• Educational Qualification:B.Sc Degree in Civil Engineering or Related field.
• Minimum Relevant experience:8 years work experience or above
How to Apply
Interested applicants are invited to submit their non-returnable application accompanied with CV, copies of educational and experience testimonials within 15 working days to head office or send through the following email address;   hr@kibishgroup.orgor info@kibishgroup.org
Address: Meskeleflower Near to Adottina Hotel and Next to Miracle Hotel
Phone No Head Office Admin:   0114701954 or 0118880033
TENDER OFFICER: KIBISH construction 🚧
JOB OVERVIEW
Salary Offer As per Company Scale
Experience Level Senior
Total Years Experience 10
Date Posted October 6, 2019
Deadline Date November 1, 2019
Location:A.A
Job Requirement
• Educational Qualification:B.Sc Degree in Civil Engineering or Related field.
• Minimum Relevant experience:10 years work experience or above
How to Apply
Interested applicants are invited to submit their non-returnable application accompanied with CV, copies of educational and experience testimonials within 15 working days to head office or send through the following email address;   hr@kibishgroup.orgor info@kibishgroup.org
Address: Meskeleflower Near to Adottina Hotel and Next to Miracle Hotel
Phone No Head Office Admin:   0114701954 or 0118880033
OFFICE ENGINEER / Site Engineer Kibish Construction 🚧
JOB OVERVIEW
Salary Offer As per Company Scale
Experience Level Senior
Total Years Experience 6
Date Posted October 6, 2019
Deadline Date November 1, 2019
Location:A.A
Job Requirement
• Educational Qualification:B.Sc Degree in Civil Engineering or Related field.
• Minimum Relevant experience:6 years work experience or above
• Number:8
How to Apply
Interested applicants are invited to submit their non-returnable application accompanied with CV, copies of educational and experience testimonials within 15 working days to head office or send through the following email address;   hr@kibishgroup.orgor info@kibishgroup.org
Address: Meskeleflower Near to Adottina Hotel and Next to Miracle Hotel
Phone No Head Office Admin:   0114701954 or 0118880033
10ኛው አዲስ ቢውልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በይፋ ተከፈተ
ከመስከረም 28 አስከ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆየው አዲስ ቢውልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችና መሰረተ ልማት ኤግዚቢሽን በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ዛሬ ተከፍቷል፡፡
ኤግዚቢሽኑን በክብር እንግድነት ተገኝተው በንግግር የከፈቱት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሊድ አብዱራሃም ሲሆኑ መድረኩን አስመልክተው የኤግዚቢሽኑ መዘጋጀት ለውጭና ለሃገር ውስጥ የዘርፉ ተዋንያኖችና ለሌሎች በሞያው ላይ ለተሰማሩ አካላት ለቴክኖሎጂና ለእውቀት ሽግግር፣ለስራ እድል ፈጠራ፣ ለገበያ ትስስር እና የስራ ግንኙነት የሚፈጥር መድረክ መሆኑን አብስረዋል፡፡ ኤግዚቢሽኑ በኢተዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ረገድ በሃገራችን የኮንስትራክሽን ጉዞ ላይ ከግብዓት አቅርቦት አንጻር ሰፊ የልምድ ልውውጥ መድረክ እንደሚፈጥርም ዴኤታው አክለዋል፡፡
ሌላው በመክፈቻ ንግግሩ ላይ በክብር እንግድነት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር የሆኑት ያፕራክ አልፕ/Yaprak alp/ በበኩላቸው ኢትዮጵያ በአሁኑ ዘርፍ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙት ሃገራት ተርታ የምትገኝ ሲሆን በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፉም የተሻለ እንቅስቃሴ እያሳየች ትገኛለች ብለዋል፡፡ በዘንድሮው ኤግዚቢሽንም 97 ያህል ኩባንያዎች የተሳተፉ መሆናቸውንና ከዚህ ውስጥም 18ቱ የሃገር ውስጥ ኩባንያዎች ሲሆኑ የተቀሩት 79ኙ ደግሞ የውጭ አገር ኩባንያዎች መሆናቸውን የኢቲየል ማስታወቂና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ሃይማኖት ተስፋዬ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይም የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው አንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
#VACANCY_ANNOUNCEMENT!

ኢትዮ ቴሌኮም የስራ ማስታወቂያ በሚከተሉት ፊልዶች አውጥቷል፡-

- Drafts Person
- Architect
- Electrical Engineer
- Sanitary Engineer
- Civil Work Engineer ( no experience required)

ማመልከቻ ቀኑ እስከ ጥቅምት 6 ድረስ ይቆያል፡፡ ለማመልከት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ👇 https://www.ethiotelecom.et/ev-civil-works/
Construction Proxy
Construction 🚧 of bridge foundation
🧠🗣👀👩🏽‍💻👨🏾‍🔧👷🏾‍♀️ touch here to see the product of engineers
This is in Addis.
የስነ-ህንጻና የከተማ ዕድገት ላይ ፍላጎት ባላቸው ግለሰቦች በሚዘወተረው SkyscraperCity ድረገጽ የኢትዮጵያ አምድ ተሳታፊዎች ይህ ፕሮጀክት 'የአለም አስቀያሚው ሰማይጠቀስ ህንጻ' እንደሚሆን ከወራት በፊት አስተያየት ሰጠውበታል።