Construction Proxy
19.5K subscribers
538 photos
18 videos
79 files
286 links
#1 construction portal to get:
✅ construction news
✅ construction market
✅construction materials price
✅engineering estimates
✅ Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
ማስታወቂያ
👍11❤6
Forwarded from Construction Resources
የማሽን ኪራይ ዋጋ
Source: @EquipmentProxy_Bot
👍35❤14
Forwarded from Construction Et Market
2018 4TH QUARTER CONSTRUCTION WORKS DIRECT COST.pdf
27.1 MB
የ2018 ዓ/ም 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

2018E.C 4nd Quarter Construction Works Document (Only Direct Cost)
❤38
Forwarded from Construction Resources
🚨 የህንፃ መሳሪያዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል! 🇪🇹

ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2018 (እ.ኤ.አ 2026) ባሉት 3 ወራት ብቻ የአንዳንድ ማቴሪያሎች ዋጋ እስከ 290% አድጓል።

• ጂፕሰም ቦርድ፡ 📈 290% ጭማሪ
• ሲካ ሴራም (Sika Ceram)፡ 📈 150% ጭማሪ
• ብሎኬት (HCB) እና ኮንክሪት፡ 📈 ከፍተኛ ጭማሪ

የአርማታ ብረት እና የሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋስ ምን ይመስላል? ፕሮጀክትዎን ከመጀመርዎ በፊት ሙሉ የዋጋ ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ፡
👇👇
🔗 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-june-30-2026-gc/
❤21👍15😭2😁1
ማን አለ እንደ አውራ ጎዳና :
አገርን ያቀና ::
Ethiopian Roads Administration እንኮን 75ኛ ዓመት አደረሳችሁ :: ለተከፈለው መሰዋትነት እናመሰግናለን 👏👏👏
🙏37👍20❤16👏1
🏠 አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል?
ቤት ለመስራት ሲያስቡ እነዚህ ጥያቄዎች ያጋጥሙዎታል፡ እነዚህን ካዎቁ ግምቱን ያውቃሉ፡፡
📍 የት ነው የሚገነባው? (አዲስ አበባ ወይስ ከከተማ ውጪ?)
🏗 በምን አይነት ማቴሪያል ይሰራል? (ጂ+0፣ ጂ+1፣ በHCB 15 ወይስ?)
ውጤቱስ
📋 ምን ያህል የቁሳቁስ እና የገንዘብ ወጪ ያወጣል? ምን ምን ያስፈልጋል? ምን ያክል ጊዜ ?
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክለኛ መረጃ እና በአጭር ጊዜ ለመመለስ 👉 https://estimator.et/ ላይ በመግባት በነጻ ይሞክሩት!
🎁 የዚህ ገጽ ተከታዮች ልዩ ስጦታ! የፕሮሞ ኮድ CONPROXY26 በመጠቀም 100% በነጻ፡ ✅ ሙሉ የ BOQ Excel ፋይል ማውረድ ✅ ዝርዝር Material Requirement (የሲሚንቶ፣ የብረት፣ የባላስት ወዘተ ፍላጎት) ማግኘት ይችላሉ!
👍27❤12
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለትም እንጂነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይረክተር አድርገው ሾመዋል።

Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) has also appointed Engineer Shimelis Eshetu as the Director General of the Ethiopian Roads Administration today.
❤23👍14
⚠️ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ " ጋዜቦ " ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በግንባታ ላይ ባለ ሕንፃ ላይ በደረሰ አደጋ የ3 ሠራተኞች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

ፖሊስ፣ አደጋው የተከሰተው ዛሬ ጠዋት መሆኑንና ሦስቱ ሠራተኞች በሥራ ላይ እያሉ ከሕንፃው ላይ በመውደቃቸው ሕይወታቸው ወዲያውኑ ማለፉን አስረድቷል።

የአደጋውን ትክክለኛ መንስኤ እና ዝርዝር ሁኔታ ለማጣራት ምርመራ እያደረገ መሆኑን ፖሊስ አመልክቷል።

ምንም እንኳን የዚህኛው አደጋ ትክክለኛ መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ቢሆንም፣ በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች፣ ለፍቶአዳሪዎች ህልፈት እና ጉዳት እጅግ አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል።

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል፣ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የቁጥጥር ክፍተት መኖሩን በተለይም በመወጣጫዎች (ስካፎልዲንግ) ላይ ሲሠሩ በርካታ ሠራተኞች ከከፍታ በመውደቅ ለሞትና ለአካል ጉዳት እየተጋለጡ መሆኑን ገልጾ ነበር። አሠሪዎች ለሚያሰሯቸው ሠራተኞች ተገቢ የሆነ የደኅንነት መሣሪያዎች ማቅረብ እንዳለባቸው ፤ ያ ካልሆነ ችግሩን መፍታት እንደማይቻል አሳስቦ ነበር።

በግንባታ ሥራዎች ላይ የሠራተኞች ደኅንነት የሚጠበቅበት ሥርዓት እና የቁጥጥር አፈጻጸምም እጅግ ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15🤔5😭4👏3
2019 EC 1st quarter Construction Works Direct Cost.pdf
25.1 MB
የ2019 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

2019 E.C  1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
1👍31❤6🙏3