Construction Proxy
19.2K subscribers
525 photos
17 videos
74 files
282 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
ሰላም፣
ባትገዙም ዋጋ ስንት ገባ የሚለውን ታውቁበታላችሁ
ከፍተኛ ተከታይ ያለው የconstruction  group @constructionIE ላይ ምርትዎን ለማሳየት እና ለማስተዋወቅ ከፈለጉ፣
ለ construction የሚሆኑ ልዩ አይነት እቃዎች እና አገልግሎት አቅራቢዎች ብቻ ነው የሚፈቀደው።

https://t.me/constructionIE
15👍11
Forwarded from Construction Et Market
ቆርቆሮ በጅምላም በችርቻሮ እንሸጣለን
arit 28 g          1400      30 g   950

Adama  28 g  1350       30 g 950

Kaliti     28 g   1200      30 g  900

JSW      28  g  1100

32 g  arit  850

32  g adama  800   

35 g  ፈረስ  750
32  g  kaliti   750     

35 g  ጥላ 700

  35  g   ጥ 550

Location: Addis Ababa

Order @Conethbot
33👍14👏3
https://constructionproxy.com/cement-price-rise-and-fall-policy-and-demand/
Due to strict government control, storing cement without permits risked arrest—cement became almost like a controlled substance. Brokers, or delalas, exploited the system, offering access to cement while inflating costs. Eventually, government crackdowns reduced their dominance, easing distribution bottlenecks.
13👏11👍2
setback 2017 aug.pdf
9 MB
አዲስ የፀደቀው የሴት ባክ ህግ By AA Plan Commission
#ConstructionProxy
21🙏17👏5👌3🔥1
🎉 BIG NEWS 🙌
Construction Proxy, in partnership with Engocha Technologies, is excited to announce the launch of our Free Construction Equipment Management System — built for contractors who value efficiency and control. The system also helps manage rental time, reducing the risk of misused or lost hours.
Digital Timesheets
Daily Equipment Check-ups
Total Project Equipment Management

🚀 Start today — Register now at 👉 Profound.com.et

🎉 ታላቅ መክፈቻ 🙌
Construction Proxy ከ Engocha Technologies ጋር በመተባበር ለኮንትራክተሮች የተዘጋጀ፣ ውጤታማነት ና ቁጥጥር የሚያሳስባቹ ሙሉ በሙሉ ነፃ የConstruction Equipment Management System መክፈታችንን በደስታ እንገልፃለን። እንዲሁም ማሽን የተከራዮችን ጊዜ በትክክል መቆጣጠር ያስችላል ሌብነትንም ያስቀራል

ዲጂታል ታይምሺት (Digital Timesheets)
ዕለታዊ የመሣሪያ ምርመራ (Daily Equipment Check-ups)
አጠቃላይ የፕሮጀክት መሣሪያ አስተዳደር (Total Project Equipment Management)

🚀 ዛሬውኑ ይጀምሩ — አሁኑኑ ይመዝገቡ በ 👉 Profound.com.et "
19👍11
The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is a much larger, modern, and significantly more powerful hydroelectric dam than the Hoover Dam.
👍3022
648_የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫና_ምዝገባ_መመሪያ_2013.pdf
3.9 MB
የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ…
👍3910👏5
👍1611
#ነዳጅ

ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ፦
- የቤንዚን
- የነጭ ናፍጣ
- የኬሮሲን
- የቀላል ጥቁር ናፍጣ
- የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ በሊትር 120 ብር ከ10 ሳንቲም እንዲሆን በመንግሥት መወሰኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
👏1716👍4
Construction Proxy
648_የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫና_ምዝገባ_መመሪያ_2013.pdf
የ ሙያ ፍቃድ / professional license🪪 /ለማውጣት ምን ያስፈልጋል
http://www.eservices.gov.et 🌎
ከላይ በተቀመጠው ዋብሳይት በመግባት user Account በመክፈት የ ሙያ ፍቃድ ማውጣት ትችላላችሁ።
ይህ የ ሙያ ፍቃድ ዲዛይን ስታደርጉ Title block ላይ ከ ስማችሁ ጎን Registration Number / የምዝገባ ቁጥር ይያያዝላችኋል ።
https://constructionproxy.com/construction-certification-and-registration-regulation-directive-no-648-2021/
👍3422🙏5😁4👏3
2018 1st Q. CONSTRUCTION WORKS ONLY DIRECT COST 01.02.2018.pdf
24.2 MB
የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

2018E.C  1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost)


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
👍5730👏4
Forwarded from Construction Et Market
በ70/30  የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በተጠባባቂነት መመዝገቢያ የኦንላይን ሊንክ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfPZUc1SrNdhK9sETiypT9cjZT7jebHtAWnLmP43EhXPDjwuQ/viewform
22👍9
Leadership Shake-Up at ECWC and ERA
ERA appoints new Deputy Director Generals, while ECWC CEO Yonas is replaced by Robel from EEC — a leader known for his dynamic style in the construction industry.
👍3118🥰2
ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !!

ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ከጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተቋማችንን እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾመዋል።
ሁለቱ አመራሮች ተቋማችን ከመንግስት የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮ በተሻለ ብቃት እና በቁርጠኝነት በመከወን የዘርፉን ራዕይ ይበልጥ እንደሚያሳኩ በመተማመን በከፍተኛ አመራርነት እንኳን ወደ ተቋማችን ተቀላቀላችሁ በማለት መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን!
Source:
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
👍2620👎2
ECC welcomes its new CEO, Eng. Robel Tsegay, and we also wish him great success in his leadership journey.
👌6041👍15👏11💯6
ኢንጅነር ገላና ኮራ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በምክትል ዋና ዳይሬክተር ማዕረግ የልዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪ ኾነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 12 ቀን 2018 ጀምሮ ተሹመዋል።

Congratulations to ኢንጅነር ገላና ኮራ ::
👍4617👎5👌5👏3
🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች

1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ
በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በሰራተኞች፣ ተሞክሮ፣ መሳሪያና ፋይናንስ አቅም ይወሠናል።

2. የንግድ መመዝገብና ታክስ መለያ (TIN) ማውጣት
በንግድ መዝገብ ቢሮ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ መለያ ቁጥር ያግኙ። ይህ ከECA ለመመዝገብ ከመጀመሪያ የሚፈለገው መሠረት ነው።

3. የአስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት
ለአዲስ ኮንትራክተሮች የተከታታይ አዲቲድ ፋይናንስ ሪፖርት እና organization chart አያስፈልግም።

4. ግምገማ እና መደብ መመደብ (Evaluation & Grading)
ኢትዮጵያ ሥራ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን (ECA) የተላኩትን ሰነዶች በእያንዳንዱ መደብ መስፈርቶች መሠረት ይገምጻል።
ይህ ግምገማ የሚያካትቱት፡
የቴክኒክ ሰራተኞች ብቃትና ልምድ፣
የሥራ ዘመን (ተሞክሮ)፣
የመሳሪያ አቅም፣

የፋይናንስ አቅም እና የኩባንያው ድርጅት ተደራሽነት ናቸው።
ባለሥልጣኑ ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ፣ ቃለ መጠይቅ ወይም በቦታ ምርመራ ሊያደርግ ይችላል።
መስፈርቱን ካሟሉ የኮንትራክተር ደረጃ ይመድባችሁ እና የመመዝገብ ምስክር ወረቀት ይሰጣችሁ።

5. በECA መድረክ ላይ መመዝገብ
በመስመር ላይ ይመዝገቡ፡
:
ECA መዝገብ መድረክ (registration.eca.et)

6. የክፍያ ክፍያና ፈቃድ መቀበል
ክፍያውን ካከፈሉ በኋላ የብቃት ምስክር ወረቀት ይወስዳሉ።

7. Etrade ላይ online በመግባት ንግድ ምዝገባ በማስገባት , የንግድ ፈቃዱን መውሰድ ::

8. በየመንግስት ጨረታ (e-GP) መመዝገብ
የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ለመተካት በe-GP መድረክ https://egp.ppa.gov.et/
መመዝገብ ያስፈልጋል።
57👍32👏1🤔1