Construction Proxy
19.2K subscribers
525 photos
17 videos
74 files
282 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
Due to the overnight fire incident at Millennium Hall, the final day of Big 5 Construct Ethiopia and East Africa Infrastructure & Water Expo has been cancelled.
Source: Big 5 social pages
8👍5😱2
Construction Resources
የአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ የቤንዚን እና የአውሮፕላን ነዳጅ መሸጫ ዋጋ በግንቦት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ በስኔ ወር የሚቀጥል ሲሆን የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ በቀጣይ በሥራ ላይ የሚቆይ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሚከተለዉ መሠረት ስራ ላይ እንዲዉል በመንግስት የተወሰነ መሆኑን እየገለፅኩ የህዝብ ማስታወቅያና የሁሉም ከተሞች…
" የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል " - ሚኒስቴሩ

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰኔ ወር ሲሸጥ በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን አሳውቋል።
👍123👏3
Forwarded from Tender ጨረታ
New Document(7).PDF
5.7 MB
የ6ኛው ዙር የ40/60  ንግድ ቤቶች የጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር
https://t.me/constructiontenders
👍53🙏2
Forwarded from Construction Et Market
Granite Direct from Factory!

All Products at Wholesale Prices 🔥🔥🔥
Starting from just 4800 Birr!
Contact Us:
Phone: +251-9444-888-88
Telegram: @granite_ethiopia
Delivery Available Across Ethiopia 🚛🚛🚛
Cut SIze
Window Sill
Tread & Riser
60x60 CM
40x40 CM
Tiles

Manufacturing Location:
Teja Granite, near ECF School, Aleltu Woreda (15 KM from Sendafa)

Call : +251-9444-88-888
9👍9
የህንፃ ግንባታ ስራ አጠቃላይ ድህነትን(Safety) በተመለከተ!🏗
👍139🙏4👏1😁1
የህንፃ ግንባታ ደህንነትን ባለማስጠበቅ የ142 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ

#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የህንፃ ደህንነትን ባለመጠበቅ የአካል ጉዳት እና የህይወት ማጣት እንዲከሰት ምክንያት የሆኑ የግንባታ አማካሪ፣ ተቋራጮችና የህንፃ ባለቤቶች ላይ ከእስራት እስከ ገንዘብ ቅጣት እርምጃ መወሰዱን ገልጿል።

ለአራዳ ገለፃ ያደረጉት የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር አበበ እሸቱ 2 ሺህ 667 ህንፃዎችን ላይ ባደረግነው ምልከታ 1 ሺህ 557ቱ የሰራተኛን እና የአጎራባችን ደህንነት እንዳልጠበቁ ተረድተናል ብለዋል።

የችግሩን ምንጭ ስንመለከትም ለህንፃ ደህንነት ሥራዎች ትኩረት አለመስጠትና በጀት አለመመደብ መሆናቸውንም ተገንዝበናል ነው ያሉት።

ስለ ህንፃ ግንባታ ደህንነት ስራ ተቋራጩ፣ አማካሪውና አጠቃላይ በስራው የሚሳተፉ አካላት ይህንን ከግንዛቤ አስገብተው እንዲሰሩ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አጽንዖት ሰጥቷል።
#aradaFm
13👍13😱3
Forwarded from Construction Resources
2017 4th Quarter Constraction Works Item Direct Cost (1).pdf
22.3 MB
የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

You can compare with
https://t.me/ConstructionResources/227
👍2420
የብረት ዋጋ ስንት ገባ, ቆርቆሮ ስንት ገባ: ብለው አሁንም ይደውላሉ, በዚህ በቴክኖሎጅ ዘመን በ ነፃ ሁሉንም online ገብተው ይመልከቱ
Construction Proxyን የማያውቅ መሃንዲስስ አለ? 11 አመት የሞላው ብቸኛው የኮንስትራክሽን ዌብ ሳይት ነው:: visit the website
constructionproxy.com
👍2011
ማስታወቂያ
በሸዋና ደብረ ብርሃን አካባቢ
የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠት መጀመራችንን ስለማሳወቅ፣

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋ ዞንና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይሰጥ የነበረው የኮንስትራክሽን ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫ ፣የአርክቴክት፣የመሀንዲስ አማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ከተማ አስተዳደሩ መስጠት ስለጀመረ ማንኛውም ባለጉዳይ ብቃት ማረጋገጫ ፈልጎ ሲመጣ ደ/ብርሃን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ /ማዘጋጃ ቤት /የመጀመሪያው floor ላይ እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
https://t.me/constructionproxy
👍1413
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡
***
ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (ኢኮባ)፡-
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይሰጡ የነበሩና ወደ መሶብ አንድ ማዕከል የተዛወሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
1. አዲስ የባለሙያ ምዝገባና አገልግሎት
2. የባለሙያ ምዝገባ የእድሳት አገልግሎት
3. የባለሙያ የጠፋ የሙያ ፈቃድ መተካት
4. አዲስ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ
5. እድሳት የውሀ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ
6. የጠፋ የውሃ ባለሙያ ፈቃድ መተካት
7. የውሃ ባለሙያ ፈቃድ ደረጃ ዕድገት
8. አዲስ የውሃ ስራዎች ካምፓኒ የምዝገባና ብቃት ሰርተፍኬት
9. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ብቃት ሰርተፍኬት ዕድሳት
10. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ሰርተፍኬት የደረጃ ለውጥ ናቸው፡፡
ክቡራን ተገልጋዮችም እነዚህ አገልግሎቶች ከተቋማችን ወደ መሶብ አንድ ማዕከል መዛወራቸውን በማወቅ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደ ተቋማችን በመምጣት እንደይጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
Source:
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
46👍23👏4🔥1
በትግራይ ክልል መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ መቆሙን ተከትሎ የሲሚንቶ ዋጋ በ1 ሺሕ 500 ብር መጨመሩ ተገለጸ

ሐምሌ 9/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በትግራይ ክልል የሚገኝው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ በማቋረጡ ምክንያት ከዚህ ቀደም 1 ሺሕ ብር ይሸጥ የነበረው ሲሚንቶ በ2 ሺሕ 500 ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ የክልሉ ንግድ እና ኤክስፖርት ኤጀንሲ አስታወቀ
Source: Ahadu
12👍8🤔3
Applications Open | Architectural Heritage Documentation Training – Japan, November 2025

Mekelle University, in collaboration with Shibaura Institute of Technology (Japan), invites applications for an intensive training on architectural heritage documentation under the JST Sakura Science Exchange Program.

Open to Mekelle University students (architecture, urban planning, heritage) and staff

Fully funded: airfare, accommodation, daily allowances

Deadline: 25 July 2025

Apply via the Google Form link/QR code in the description.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScMlCkiKZYdGb22WHQUYA7007G5eZMm2PE39JA8xqsyDDmpTg/viewform?usp=preview

Tadesse Girmay Rumi Okazaki Mekelle University
15👍9👏3