Construction Proxy
19.2K subscribers
525 photos
17 videos
74 files
282 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና ለማከናወን የሚያስችል አዲስ ማሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በፊት በከተማዋ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ  ሲጠቀምባቸው ከነበሩ ማሽነሪዎች በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሜካኒካል ሶይል ስታብላይዘር ማሽን ጥቅም ላይ ማዋል ጀመረ፡፡

በተቋሙ የመሳሪያዎች አቅርቦት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው ይህ የመንገድ ግንባታና ጥገና መሣሪያ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከጃፓን መንግስት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ማሽን ነው፡፡

ከዚህ ቀደም በነበረው የአሰራር ሂደት አፈር ተቆርጦ በማውጣት በአዲስ ማቴሪያል የመተካት ስራ ይከናወን የነበረ ሲሆን፤ አሁን ላይ ወደ ሥራ የገባው ሜካኒካል የአፈር ማመቂያ ማሽን የቀድሞውን የአሰራር ሂደት በማስቀረት፣ በነባር መንገዶች ግንባታና ጥገና ስራ ላይ በየደረጃው የሚገኘውን የመንገዱን ክፍል  ቆፍሮ ማውጣት ሳያስፈልግ ባለበት ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ነው፡፡

አዲሱ ቴክኖሎጂ በመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ወቅት በአፈር ቆረጣና ማጓጓዝ ሥራ እንዲሁም በግንባታ ግብዓት አቅርቦትና በተሽከርካሪዎች ምልልስ  የሚባክነውን ጊዜና ወጪ በመቆጠብ፣ በተሻለ ጥራትና በፍጥነት የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎችን ለማከናወን እገዛ ያደርጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
👍1
Refuge islands provide a safe space for pedestrians to
wait while crossing multiple lanes and help channelize
traffic. Ideally, we should have at least 70% of the island.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hello Addis Ababa , Adu Genet.
Ready for AU annual summit.
አዲስ ፉርቱን ሪል እስቴት በቂ ገዥ ማግኘት ባለመቻሉ የዋጋ ቅነሳን አስከትላል ብሏል።
Addis Ababa
4 ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል።

የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንደሰርድን የሚያሟሉ አዳዲስ አራት የመንገድ ኮሪደሮች ግንባታ እንዲከናወን ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አሳውቋል።
Forwarded from Construction Resources
2016 3rd Quarter Construction Works (ONLY DIRECT COST).pdf
20.6 MB
የ2016 ዓ.ም 3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት
Forwarded from Abeselom Melesse
የቤት አልሚዎች በሌላቸው መሬት ገንዘብ ይሰበስባሉ ፣ የውል ማጭበርበር ያካሂዳሉ? የሙያ ማህበራት ሚናስ ምንድነው? ወጥ የሆነ የአሰራር ስርአት መፍጠርስ ለምን ተሳነን?
በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ ኬዞችንም ይዘናል ከውይይቱ ያገኛሉ።

https://youtu.be/5tor6wO42S0?si=QrHjCr_LuerdaUKf
ነፃ የስልጠና ዕድል ማስታወቂያ

ኢንስቲትዩታችን በ2016 በጀት ዓመት ለኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾች በኮንስትራክሽን ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራች የሆናችሁ እና በዚህ የስልጠና እድል ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አምራቾችና ባለሙያዎች በተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ Hansem Office Park ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602 እየቀረባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0118276909 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም. መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የስልጠናው ቀን እና ቦታ በተመሳሳይ ማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Via Construction Management Institute
Light Up the Night: Exploring Glow-in-the-Dark Street Art
Imagine walking down a street at night and encountering vibrant murals that come alive after dark. This isn't a scene from a sci-fi movie; it's the potential of glow-in-the-dark paint, also known as fluorescent street paint.
These paints contain pigments that absorb light during the day and emit it at night, creating an ethereal illumination. 
Beyond Visibility
Glow-in-the-dark paint offers more than just nighttime visibility.
A Brighter Future
It has the potential to revitalize public spaces and create interactive art experiences. Additionally, glow-in-the-dark paint could be used for safety markings on sidewalks or bike paths, enhancing nighttime visibility for pedestrians and cyclists.
Finding the Light
Currently, glow-in-the-dark street paint might be less readily available than traditional paint. However, with growing interest and potential applications,  availability is likely to increase.
👏1
Here are some reasons why Roman roads may have lasted for so long:
High-quality materials: The Romans used high-quality materials, such as large, close-fitting stones for the foundation of their roads.
Drainage: Roman roads were built with a camber, which is a slight curvature that helps to drain water off the road. This helped to prevent the roads from being washed away by rain.
Maintenance: Roman roads were regularly maintained by slaves and soldiers. This maintenance helped to keep the roads in good repair and prevent them from deteriorating.
That said, Roman roads were not perfect. They were narrow, and they could be dusty and uneven. They also weren’t designed to handle the kind of traffic that we see on roads today.
👏1
ሁለተኛዉ ግዙፉ የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል ።
City planners, this is how you slow down cars, not speed bumps.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Can Automated Parking Be the Savior of Crowded Cities?

Video: bolor.hishig on IG

Why is this not working for Addis Ababa?
👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Watch this video! It highlights why safety helmets (or hard hats) are essential on construction sites at all times.
The world's oldest undeground station, Baker Street, England. 157 years apart.

(የበለጸገች አገር ማለት ድሆች መኪና ያላቸው/የሚኖራቸው ማለት አይደለም። ይልቁንም ሀብታሞች የህዝብ ማመላለሻ የሚጠቀሙበት ማለት ነው።)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM