Construction Proxy
19.5K subscribers
530 photos
18 videos
77 files
284 links
#1 construction portal to get:
construction news
construction market
construction materials price
engineering estimates
Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot
Download Telegram
ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው  9 የመንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ  ተመርቀዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ  አዳነች አቤቤ ከ20 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት እና  43 ሜትር ስፋት ያላቸው 9 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶችን
መርቀው ስራ አስጀምረዋል።

የተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች

1. የቦሌ ሚካኤል ቀለበት መንገድ ተሸጋጋሪ ድልድይ እና መቃረቢያ መንገድ

2. ከአራራት ሆቴል ኮተቤ ኮሌጅ

3. ከኮተቤ ኮሌጅ ካራ

4. ከቄራ ከብት በረት ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም መጋጠሚያ

5. ከቀጨኔ ቁስቋም

6. የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ መንገድ

7. የቦሌ ሀያት ሁለት
8. የካ አማኑኤል ሆስፒታል ኮተቤ

9. አያት መሪ ሳይት አራት ኮንዶሚኒየም ናቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡
#DumpTrucks
👍1
የኮንስትራክሽን_ስራዎች_የጋራ_ማህበር_መመሪያ.pdf
8.4 MB
በኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር

የኮንስትራክሽን ስራዎች የጋራ ማኅበር (Construction Works Joint venture) መመሪያ ቁጥር 879/2014

መጋቢት /2014 አዲስ አበበ
1
Ethiopian_Construction_Project_Management_Manuals_Series_2019.rar
20.1 MB
Ethiopian Construction Project Management Manuals Series 2019
በመዲናዋ 3 ሠራተኞችን ለህልፈት የዳረገው የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ እንዲቆም መደረጉን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዴሲሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ባሳለፍነው ዓርብ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በጅምር ግንባታ ላይ የሚገኝ ባለ 9 ወለል የአርሂቡ ሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወት አልፏል፡፡

ሠራተኞቹ ሲሚንቶ ወደ ላይ የሚያወጡበት ጋሪ የተሸከመው የብረት ገመድ በመታጠፉ የብረት ገመዱን ለማስተካከል በእጃቸው ይዘው በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት በአቅራቢያው ከነበረ የኤሌክትሪክ ገመድ ጋር በመገናኘቱ ከሕንጻው ወደ መሬት ወድቀው ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል።

ተጨማሪ አንድ ሰራተኛ ወደ ሕክምናተቋም መወሰዱን ያብራሩት አቶ ገዛኸኝ÷ሶስቱ ሠራተኞች ግን ወዲያውኑ ሕወታቸው ማለፉን ተናግረዋል።

የደረሰውን አደጋ ተከትሎም ሕንጻው የግንባታ እንቅስቃሴውን እንዲያቆም መደረጉን ነው ያስታወቁት፡፡

ከዚህ ባለፈም የሕንጻው ባለቤት፣ የአማካሪውንና የተቋራጩን የግንባታ ፈቃድ በመያዝ ከአደጋው ጋር በተያያዘ ማብራሪያ እንዲሰጡ መታዘዛቸውን ገልጸዋል።

በሕንጻ አዋጅና መመሪያ መሰረት ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቁመው÷ለጠፋው ሕይወትም በሕግ እንደሚጠየቁ አክለዋል ፡፡

በታሪክ አዱኛ

Source: FBC
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡
#DumpTrucks
New speed breakers under construction in southern Addis
The Traffic Management Agency (TMA) is constructing new speed breakers on the following roads in southern Addis Ababa:

Garment to Hana Kality Maselitegna
New Atiklit Tera to Garment
Hachalu Road
Koshe to Jemo Michael

The speed breakers are being installed to improve traffic safety and reduce the number of accidents. Drivers are urged to slow down and obey the speed limit when driving on these roads.
Stay safe and drive responsibly!
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች

Forms for construction permit
Federal Cassation No. 169077: Late Delivery of Housing by Real Estate Companies
Late delivery of housing by real estate companies is a common problem.
In a recent case, the court ruled on the remedies available to homebuyers when real estate companies deliver their homes late. The court held that homebuyers are entitled to liquidated damages. The court also held that homebuyers are entitled to terminate the sales agreement and receive a full refund of their purchase price, plus interest.
This ruling is a significant victory for homebuyers, and it sends a strong message to real estate companies that they will be held accountable for late delivery.
How is the judgment?
The judgment is a positive step forward for homebuyers in the fight against late delivery of housing by real estate companies. The court's recognition of the liquidated damages clause in the sales agreement and its affirmation of homebuyers' right to terminate the sales agreement and receive a full refund are important victories for consumers.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

We often overlook the importance of structural design and operation, but their failure can have disastrous consequences. See the end of the video for a demonstration
1