Condominuim Market in Addis Ababa
3.93K subscribers
2.25K photos
51 videos
9 files
913 links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Gerji condominiums for sale

1. Two bedrooms 75 sqm Price 9.5 million
2. One bedroom 42 sqm Price 6.5 million

Call us 0913587955

For more 👇👇
Condoaddis.com
ማስታወቂያ

ቀደም ሲል በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበራችሁ በአካውንት ስህተት ምክንያት ያልተካተታችሁ እና መረጃችን ከክ/ከተማ ዘግይቶ የተላከ በሚል ቅሬታ አቅርባችሁ የነበራችሁ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች ከዚህ በታች ተያይዞ በቀረበው ዝርዝር መሠረት የመተካካት ሥራ የተሰራ በመሆኑ በየተመደባችሁበት ማህበር ሪፖርት እንድታደርጉና የግንባታውን 70% እስከ ሰኔ 5/2015 ዓ.ም እንድታስገቡ እናሳስባለን፡፡

የአዲስ ከበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

የተተኪዎችን ዝርዝር ይመልከቱ👇👇
https://tinyurl.com/ykmv6ja9
ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም ሽያጭ  አስቸኳይ

ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም            የልማት ተነሺ                           

ባለ 3 መኝታ                          ስፋት 110 ካሬ ሜትር                 ሰባተኛ ፎቅ                               
ዋጋ ብር 1.6 ሚልየን 
ይደውሉ 0913587955

More on👇👇
Condoaddis.com/05062023-1
🏠 የኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ 👇
👉 እዳ የዘጋ ና ካርታ የያዘ
👉 ስፋት :- 47 ካሬሜትር ባለ 1 ምኝታ
👉 አድራሻ:- የካ አያት -2(ጣፎ መብራት ሀይል) 1ኛ ፎቅ ላይ
👉 ዋጋ :- 3.3ሚሊዮን ብር Fixed !!!
👉 ዋጋው ቅናሽ ነው ለ 3 ቀን የሚቆይ ብቻ ድርድር የለውም ብር ስለተፈለገ ነው
👉 ☎️ ገዢ በ 0913587955 ይደውል።
Hana Furi Condominium for sale

Bedroom:- 2
Floor:- 2nd
Size:- 79 sqm

Price:- 3.6 million
Debt:- 550,000
#cash buyers only
Call us 0913587955

For more visit 👇 condoaddis.com/10062023-1

Site Location👇
https://g.co/kgs/anS3No
👋ሰላም ሰላም👋

በባለቤት ያለደላላ ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም
👇👇👇👇👇👇👇

Bole Arabsa Condominium sale
Studio 1st floor Best location

More on👇👇
Condoaddis.com/10062023-2
🏠Condominium for sale!

ሠሚት ኮንዶሚኒየም

ስቱዲዮ 31 ካሬ 4ተኛ ላይ
*በጅፕሠመ ተከፍሎ 1መኝታ የወጣለት + 1ትንሽ ስቶር
*ሴራሚክ ከነመግቢያው በረንዳ ሙሉ ለሙሉ በጥራት የተሠራ
* ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
*ወና አስፖልት የያዘ ታክሲ መነሻ ጋር
📣ዲጅታል ካርታ ያለው
📣5 ዓመት የሞላዉ
📣ስም ወድያው መዞር የሚችል
🔊በወር 10,000 በር ተከራይቶል
የተወሠነ ድርድር ይኖረዋል

💰2,850,000 ብር 
Commission 2%
0913587955. Yrd

More on condoaddis.com
ገላን ቃሊቲ ኮንዶምንየም የሚሸጥ ስቱዲዬ

አስፖልት ዳር
4500 አስከ 5000 የሚከራይ

ወለል 4ኛ
ዲጅታል ካርታ የያዘ
ሙሉ እዳ የዘጋ
27ካሜ

ዋጋ 1,850,000ብር
ለተጨማሪ መረጃ 👇
Condoaddis.com
🏠condominium for sale!

Asko 40/60 Condominium

2 bedroom ባለ 2 መኝታ
82 sqm    82 ካሬ ስፋት
9th floor     9ኛ ፎቅ

መብራት ውሃ የገባለት
ያልታደሰ

💰Price 6.8 million ETB
Commission 2%


Call: +251913587955 yrd
የጣሪያና ግድግዳ ግብር . . .

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚኒኬሽን ቢሮ ፤ የጣሪያና ግድግዳ ግብርን በተመለከተ ዛሬ ለግንዛቤ በሚል አንድ መረጃ አሰራጭቷል።

በዚሁ መረጀው ፤ " መንግስት በሚያለማው መሰረተ ልማት እና የህግ ማሻሻያ ምክንያት በመሬት እና መሬት ነክ ንብረቶች እሴታቸው (Value) ይጨምራል " ያለ ሲሆን " መሬትና መሬት ነክ ንብረቶች እሴታቸው በመጨመሩ ምክኒያት የአከባቢ መንግስታት የሚሰበስቡት ገቢ የቤት ግብር ወይንም የጣራና ግድግዳ ግብር በመባል ይታወቃል " ሲል አስረድቷል።

የጣሪያና ግድግዳ ግብር የሚሰበሰበው ፦

- ከጣሪያና ግድግዳ ግብር የሚሰበሰበው ገቢ መሰረቱ የተረጋጋና አስተማማኝ የገቢ ምንጭ በመሆኑ፣

- የማይለዋወጥና የማይሰወር የግብር አይነት በመሆኑ፣

- ለቁጥጥር አመቺና ከታክስ ለመሸሽ የማይመች የግብር መሰረት በመሆኑ፣

- ለከተሞች የመሰረተ ልማት እድገት የጀርባ አጥንት እንዲሁም ለከተሞች መሰረታዊ የመሰረተ ልማት ችግሮችን ፍላጎት የሚያሟላ በመሆኑ

- ከፋዮች በከፈሉት ልክ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያደርግ በመሆኑ ነው ብሏል።

ቢሮው ፤ የጣራና ግድግዳ ግብር በአገራችን በህግ በተደገፈ በዘመናዊ መልኩ መተግበር የጀመረው በ1937 ዓ.ም ነው ብሏል።

በመጀመሪያው በከተማ ውስጥ የንብረት ግብር ይጣል የነበረው በማናቸውም የማይንቀሳቀስ ንብረት በመሬትና በህንፃዎች ላይ ነበር ሲል አስታውሷል።

ሁለተኛው በከተማ መሬት ኪራይና በከተማ ቤት ግብር አዋጅ ቁጥር 80/1968 መሆኑን ገልጾ በአዋጁ አንቀጽ 6 መሰረት የጣሪያ ግድግዳ ግብር ዓመታዊ የቤት ኪራይ ግምት መሰረት በማድረግ  እንደሚሰበሰብ አመልክቷል።

ሶስተኛው " የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገመንግስት አንቀጽ 49 መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስልጣን ይዘት እና ወሰን ለመደንገግ በወጣው የፌደራል ቻርተር አዋጅ 361/1995 መሰረት በከተማው ውስጥ የከተማ ቦታ ኪራይ እና የቤት ግብር ይወስናል ይሰበስባል ይላል " ሲል አስረድቷል።

እንደ ኮሚኒኬሽን ቢሮው መረጃ በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ይኖራሉ ተብሎ የሚገመተው 1,020,528 መኖሪያ ቤቶች ሲሆኑ ከዚህ ውስጥ የግል ቤቶች 891,628 ቤቶች እንደሆኑ ይገመታል። ከነዚህ መካከል ግብር እየከፈሉ ያሉት 182,842 ባለይዞታዎች እንደሆኑ የተገለፀ ሲሆን የከፋዮች ቁጥር ማነስ ብቻ ሳይሆን የሚሰበሰበውም ገቢ በጣም አነስተኛ ነው ተብሏል።

" የክፍያ ጫናውን ለማቅለል ሲባል የዚህ ዓመት ክፍያ ያልከፈሉ የቤት ግብር ከፋዮች በጥናት በተለየው የአንድ ሜትር ካሬ የቤት ስፋት ወርሀዊ ኪራይ ግምት ወይም ዓመታዊ የኪራይ ግምት መጠንን ለመኖሪያ ቤት በ50% እና ለመሥሪያ ቤት ደግሞ በ75% ላይ ብቻ ግብሩን በማስላት እንዲከፍሉ ይደረጋል " ሲል የከተማው ኮሚኒኬሽን አስረድቷል። www.condoaddis.com
የቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚኒየም ማኅበራት ህብረት

ለአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ

ጉዳዩ፡- ቦሌ ቡልቡላ የጋራ ቤቶችን ግብር ክፍያ ላይ የቀረበ አቤቱታን ይመለከታል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጋራ ቤቶች ግብር ክፍያ እስከ ሰኔ 30 2015 ዓ.ም ድረስ

ነዋሪው እንዲከፍል ማሳወቁ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እኛ በቦሌ ቡልቡላ ሳይት የምንገኝ የሁለተኛው ዙር የ40/60 የቤት እድለኞች ምንም እንኳን እጣ ወጥቶልን ከመንግስት ጋር ውል ተዋውለን የቤት ባለቤት መሆናችንን ብናረጋግጥም እስካሁን ድረስ መንግስት አስፈላጊውን መሰረተ ልማት ማለትም መብራት፣ውሐ፣መንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣የብረትና የአልሙኒየም ስራ፤ እንዲሁም ሊፍት እና ሌሎች ስራዎች ባልተጠናቀቁበች ህብረተሰቡ የቤት ኪራይ የባንክ ወለድ ክፍያ እንዲሁም የኑሮ ውድነት ጫናውን መቋቋም ስላቃተው ከቤቶች ኤጀንሲ ጋር የከፊል ርክክብ ብናደርግም አብዙኛው ነዋሪ ቤቱን አድሶ ዘግቶ ማስቀመጡ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ በዚህ አመት ሁሉም የኮንዶሚኒየም የቤት ባለቤት እንዲከፍል የተጠየቀውን ግብር ከላይ በጠቀስናቸውን ምክኒያቶች እና ሙሉ ርክክብ እስኪደረግ መክፈል ስለማንችል ቢሮው አቤቱታችንን አይቶ የዚህን አመት ግብር እንዲያነሳልን በነዋሪው ስም እየጠየቅን ለሚደረግልን ቀና ምላሽ ከወዲሁ ለማመስገን እንወዳለን።

ሰኔ 6/ 2015ዓም www.condoaddis.com