Urgent 3 Bed Rooms Condo House for Sale
Location: Hayat Mebrat Hail at Asphalt side,
House size: 86 Care with Modern 3 Bedrooms,
Condtion: Has all legal documents including,
digital carta and other docunents.
Price: Very discounted(www.condoaddis.com/09052023-1),
Both for Bank & in cash.

👋ሰላም ሰላም👋
በባለቤት ያለደላላ ለሽያጭ የቀረቡ ኮንዶሚንየሞች
👇👇👇👇👇👇👇
1ኛ) አያት ፀበል ቁጥር 1 ባለ 2 መኝታ 👇👇
Condoaddis.com/10052023-1
2ኛ) አያት አየር መንገድ ጀርባ ላይ የሚገኝ 40/60 ኮንዶሚንየም ባለ 2 መኝታ 👇👇
Condoaddis.com/10052023-2
3ኛ)ሐይሌ ጋርመንት 74 ካሬ ባለ 2 መኝታ 👇👇

ማስታወቂያ
ለ14ኛው ዙር የ20/80 እና ለ3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእድለኞች በሙሉ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከጥር 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ የ14ኛ ዙር 20/80 እና የ3ኛ ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለ ዕድለኞችን እያዋዋለ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑም የመጨረሻ የውል ቀን ግንቦት 07/2015 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ባለዕድለኛ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን እስከ አሁን ያልተዋዋላችሁ ባለዕድለኞች ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት እስከ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም ድረስ በአካል ቀርባችሁ እንድትዋዋሉ እናሳስባለን፡፡
ለተጨማሪ 👇👇
Condoaddis.com/11052023-1

ተያያዥ ሠነዱን ያግኙ
👇👇👇
Condoaddis.com/11052023-2
የቤት ግብር ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲደረግ ስለማሣወቅ
የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ በቁጥር ፋ/ቢ/2/64/2249 በተን 3/3/2015 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በከተማችን እያደገ የመጣውን የአገልግሎት ፍላጐት እና የመሠረተ ልማት አቅርቦት ችግሮችን ከመፍታት አንፃር ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ማስፈለጉን ገልጾ የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ግመታ ወቅታዊ ባለመደረጉ ከዚህ ዘርፍ የሚሰበሰበው ገቢ እጅግ አነስተኛ መሆኑና ችግሩን ለመፍታት ከባለድርሻ ተቋማት የተውጣጣ የንብረት ግብር ማስተግበሪያ ጊዜያዊ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በማቋቋም ወደ ሥራ መገባቱን አሣውቆናል፡፡
በመሆኑም ጊዜያዊ ፕ/ጽ/ቤቱ አሁን ያለውን ዓመታዊ የቤት ግብር ግምት ለማሻሻል የዳሰሣ ጥናት በማቅረብና በተገኘው የጥናቱ ውጤቶች ላይም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት አቅጣጫ የተሰጠበት በመሆኑ የገቢዎች ቢሮ የመሬት ተቋማት በሚልኩት የግብር ግምት መሠረት የቤት ግብሩ እንዲሰበስብ የተወሰነ በመሆኑ፣ በአድራሻ የተገለፀላችሁ ዘርፍና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ወደ ተግባር እንድትገቡ የጥናት ውጤት ውሣኔውን እና አባሪ ደብዳቤውን 6 ገጽ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ የላከን መሆኑን እገልፃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር

Studio Gofa Mebrat for sale
Size:- 25 sqm
Floor:- 3rd
Price:- 2.750 million
Call us 0913587955
More 👇👇
Condoaddis.com/12052023-1
Size:- 25 sqm
Floor:- 3rd
Price:- 2.750 million
Call us 0913587955
More 👇👇
Condoaddis.com/12052023-1
የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለ3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር 20/80 ባለእድለኞች
እስከ ግንቦት 7 አጠናቁ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ14ተኛው ዙር የ20/80 እና በ3ተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ አውጥቶ ለባለ ዕድለኞች ለማሰተላለፍ ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 26/2015ዓ.ም ለ60 የስራ ቀናት ውል ሲያዋውል መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተሰጣቸው ጊዜ ውስጥ በተለያየ ምክንያት ቀርበው ውል መዋዋል ላልቻለ እንዲዋዋሉ _ ለማድረግ እና ፕሮሰስ ጀምረው ያላጠናቀቁትን እንዲያጠናቅቁ ለማስቻል ኮርፖሬሽኑ በአዋጅ ቁጥር 64/2011 አንቀፅ 22 ንዑስ አንቀፅ 2 መሰረት እስካሁን ውል ያልተዋዋሉ የቤት ዕድለኞችን ማዋዋል እንዲያስችል ከመጋቢት 27/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 የስራ ቀናት ያራዘመ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ቀርባችሁ ውል ያልተዋዋላችሁ የቤት ዕድለኞች የውል ጊዜው የሚጠናቀቀው ግንቦት 7/2015 ዓ.ም በመሆኑ በቀረው ቀን ውስጥ ቀርባችሁ ውላችሁን እንድትፈፅሙ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ በቀሪ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ያልተዋዋለ ማንኛውም የቤት ዕድለኛ ቤቱን እንዳልፈለገው ተቆጥሮ ለኮርፖሬሽኑ ተመላሽ የሚደረግ መሆኑን እንዲያውቁት እናሳስባለን፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇
Condoaddis.com/13052023-1

#ሰሞነኛጉዳዮች
በአዲስ አበባ ተግባራዊ ሊደረግ የታቀደው የቤት ግብር ማሻሻያ ምን ዝርዝር ይዟል?
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባወጣው አዲስ የቤት ግብር ማሻሻያ መሰረት የቤት ባለቤቶች የሚጠበቅባቸውን ክፍያ እንዲፈጽሙ፤ በሶስት መቶ ሺህ ገደማ ቤቶች ላይ የግብር ግመታ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። ቤቶቹን የመለየት እና ግብር የመገመት ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ፤ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ጨምሮ ከዚህ ቀደም የቤት ግብር የማይከፈልባቸው ቤቶች ክፍያ እንዲፈጽሙ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገልጿል።
በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የእነዚህ ቤቶች ባለቤቶች ሊከፍሉ የሚገባውን የቤት ግብር የመለየት ስራ እያከናወነ ያለው፤ የከተማዋ የመሬት ይዞታ ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ነው። በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የመሬት ይዞታዎችን መረጃ በዲጂታል እና በወረቀት የመያዝ ኃላፊነት በአዋጅ የተጣለበት ኤጀንሲው፤ የሰበሰባቸውን መረጃዎች ጥቅም ላይ የማዋል ስልጣንም ተሰጥቶታል።
በዚህም መሰረት ኤጀንሲው እስካሁን ድረስ 147 ሺህ ይዞታዎች ላይ የማረጋገጥ ስራ አከናውኖ፤ መረጃቸውን በዲጂታል መንገድ መያዙን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ግፋወሰን ዴሲሳ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ኤጀንሲው በራሱ ካደረጋቸው ማረጋገጫዎች ባሻገር “የባለቤትነት መብት የተመዘገበላቸው” የሪል ስቴት እና ኮንዶሚኒየም ቤቶችን መረጃ መያዙን የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ይህም በተቋሙ የመረጃ ቋት ውስጥ ያሉ የቤት ይዞታዎችን ቁጥር 363 ሺህ እንደሚያደርሰው አመልክተዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ፦ https://condoaddis.com/15052023-2

Balderas condominium sale
2 bedroom
66 sqm
3rd floor
Price Birr 7.5 million
Call us 0913587955
More 👇👇
Condoaddis.com/15052023-1
2 bedroom
66 sqm
3rd floor
Price Birr 7.5 million
Call us 0913587955
More 👇👇
Condoaddis.com/15052023-1
በ54 ማህበር የተደራጁ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለ2005 ዓ.ም በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የቤት ተመዝጋቢዎችን ቀደም ሲል በወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት አቅምና ፍላጎት ያላቸዉ ተመዝጋቢዎች በማህበር በማደራጀት የቤት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች አጠናቆ የሳይት ዕጣ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ይገኛል ፡፡
በመሆኑም በ54 ማህበር ለተደራጁ የማህበሩ አባላት በመመሪያው ላይ በተቀመጠው መሠረት ሰባ ከመቶውን (70%) በነባሩ የ20/80 እና የ40/60 የቁጠባ ሂሳብ ከቀን 08/09/2015 12/09/2015ዓም ድረስ እንድታስገቡ እያሳሰብን በቀጣይ በማህበሩ ስም አዲስ የዝግ ሂሳብ ሲከፈት የነባሩ የ20/80 እና የ40/60 ቁጠባ ሂሳብ ወደ አዲሱ የማህበሩ ሂሳብ ተዘዋውሮ ስለሚከፈት ቁጠባ ሂሳቡ የዘጋ እንዲሁም በወቅቱ ያላስገባ ቢሮው በምትኩ እንደሚተካ ከወዲሁ እናሳዉቃለን። ለተጨማሪ 👇👇 condoaddis.com/16052023-1

Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://m.youtube.com/watch?v=0he1s0CtnDI»
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት በ54 ማህበራት ለተደረጃችሁ በሙሉ
ቀደም ሲል በ07/09/2015 ዓ.ም በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ሰባ ከመቶውን (70%) ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት እንድታስገቡ ማሳወቃችን ይታወቃል። ይሁንና የ54ቱ ማህበራት ተወካዮችና አባላት ባቀረቡት የማስገቢያ ጊዜው ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት የማስገቢያው ግዜ ለተጨማሪ 10 የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ለተጨማሪ 👇👇 condoaddis.com/17052023-1