Condominuim Market in Addis Ababa
3.94K subscribers
2.25K photos
51 videos
9 files
909 links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Tulu Dimtu condominium for sale
Bedroom:- 1
Area:- 47 m2
Floor:- 4th

https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw

Price Birr 1,250,000
Now rented

Call +251913587955
Condominium for sale
Adress:- Ayat no 2
Studio (ስቱዲዮ)
Area:- 29.71 m2
near 1gna ber
4th floor

Price:- Br. 750,000
Cash buyer only
 Call:- +251913587955
Ayat 49 condo for sale
Studio ( ስቱዲዮ)
Area:- 27 sqm 
Floor:- 4th

Price:- Birr 750,000 fixed
Rented Br. 4,000
Call ~ +251913587955
Forwarded from AHADU RADIO FM 94.3
ለጋራ መኖሪያ ቤት የሚከፈለው የወለድ ምጣኔ ዝቅተኛ በመሆኑ ጭማሪ መደረጉን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡
--------------------------
ሀገሪቱ ባለችበት በተለይም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ እና መፍትሄ ባጣው የኑሮ ውድነት ላይ የወለድ ጭማሪ መደረጉ ህይወታችንን እጅጉን አክብዶብናል ሲሉ ነዋሪዎች ለአሐዱ ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

አሐዱም የነዋሪዎቹን ቅሬታ ተቀበሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጠይቋል፡፡

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድርና ፖርት ፎሊዮ አዘጋጅ እና ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ ገበያ ላይ ያለው ከፍተኛ የወለድ መጠን ከ16 እስከ 17 በመቶ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም ባንኩ እያስከፈለ ካለው ከገቢው እጅግ የወረደ ነው ሲሉ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

የባንኩን ህልውና ለማስቀጠል በቂ ትርፍ ሊኖር ይገባል ያሉት ምክትል ፕሬዝዳንቱ ለዚህ ደግሞ የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ የምናስከፍለውን የወለድ ምጣኔ መጨመር ግዴታ ነው ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

አክለውም የቤት ኪራይ በየአመቱ ሲጨምር፤ ነገር ግን በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ጭማሪ ተደርጎ እንደማያውቅ ገልፀው ወለድ ከ9 ነጥብ 5 ወደ 12 በመቶ ከፍ ያለው በዚህ ምክንያት ነው ብለዋል፡፡

ይህም በማክሮ ኢኮኖሚ ተጠንቶ የፀደቀ ነው ብለዋል ምክትል ዳይሬክተሩ፡፡ የኑሮ ውድነቱ በተባባሰበት በአሁኑ ወቅት የወለድ መጠን መጨመሩ አግባብ ነው ወይ ብሎ አሐዱ ላነሳው ጥያቄ የኑሮ ወድነቱ ለመቶ ሚሊዮን ህዝብ እንጂ ለ100 ሺህ ሰዎች ብቻ አይደለም ነው ያሉት ምክትል ፕሬዝዳንቱ፡፡

የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ውስን በመሆናቸው ተፅዕኖው እምብዛም ነው ብለዋል፡፡አሐዱ ራዲዮ 94.3
ተጨማሪ ያንብቡ:https://ahaduradio.com/cxok
የአሐዱ የፌስቡክ ፔጅ ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊና እውነተኛ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ
https://www.facebook.com/ahaduradio
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/Ahadutvprograms
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን የኢትዮጵያውያን ድምፅ!
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (G 2)
Tulu Dimtu condominium for sale
Bedroom:- 1
Area:- 47 m2
Floor:- 4th

https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw

Price Birr 1,250,000
Now rented

Call +251913587955
#የኅብረት_ሥራ_ማኅበር_ለመደራጀት_የወጣ_መመሪያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት #በ2005 ዓ.ም በተደረገው #የ20_80 እና #የ40_60 የቤት ልማት ፕሮግራም የቤት ፈላጊዎች ምዝገባ ወቅት ተመዝግቦ ከሚጠባበቀው #ፈቃደኛ የሆኑ ነዋሪዎች ውስጥ #አቅም_ያላቸውን በመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበር በማደራጀት ተጠቃሚ ማድረግና የቤት ፈላጊውን ችግር መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ይህን መመሪያ ተዘጋጅቷል።


#ማሳሰቢያ
የማህበር ቤት #ምዝገባ ገና #አልተጀመረም

ሙሉ መመሪያውን ለማየት👇🏽
condoadis.blogspot.com
ሰሚት ኮንዶሚንየም ባለ 1 መኝታ

የሚሸጥ ያለው

አስቸኳይ ገዢ ስላለ በ @natang2 inbox
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «ሰሚት ኮንዶሚንየም ባለ 1 መኝታ የሚሸጥ ያለው አስቸኳይ ገዢ ስላለ በ @natang2 inbox»
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.condoaddis.com/2021/03/blog-post.html»
#እንኳን_ደስ_አለን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ከ8 አመት በኍላ አልፏል።

እንኳን ደስ አለን
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.condoaddis.com/2021/04/3000-residents-have-registered-in-four.html»