Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ጎፋ መብራት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ዋጋ 1,950,000
ባለ 1 መኝታ
ተጨማሪ 1 ሌላ ክፍል ያለው
56 ካሬ ስፋት
2ኛ ፎቅ ላይ
በደንብ የተሰራ ምርጥ
ይደውሉ 0913587955
F.me/condoadis
ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች ለሐራጅ ሽያጭ ቀረቡ።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ውስጥ ወደ አያት በሚያስሄደው መንገድ ከሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ የሚገኙት ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲሸጡ ሐራጅ ወጣባቸው፡፡ሪል ስቴቱ ያስገነባቸው አፓርትመንት መኖሪያ ቤቶች በጨረታ እንዲሸጡ ሐራጅ ያወጣባቸው፣ ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ነው፡፡

ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 የተሰጠውን ሥልጣን በመጠቀም፣ ታኅሳስ 4 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ እንደገለጸው፣ ፀሐይ ሪል ስቴት ለመኖሪያና ንግድ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆኑ፣ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ በኩል በ30,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነቡ አፓርትመንቶችን በመነሻ ዋጋ 524,386,973 ብር ጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚከፈት ጨረታ በሐራጅ እንደሚሸጥ አስታውቋል፡፡

ለአፓርትመንቶቹ ግንባታ ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ብድር የወሰደው ፀሐይ ሪል ስቴት፣ ከባንኩ ጋር በገባው ኮንትራት ውል መሠረት ክፍያውን ባለመፈጸሙ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው፣ የባንኩ የሕግ አማካሪ አቶ ውበቱ አሰፋ ተናግረዋል፡፡ በተደጋጋሚ ሲጠየቅና ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ግዴታውን ሊወጣ ባለመቻሉ፣ ለመጨረሻ ጊዜ የአንድ ወር ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም ሊከፍል ባለመቻሉ፣ ባንኩ ሐራጅ ለማውጣት መገደዱን የሕግ አማካሪው ተናግረዋል፡፡

#ሪፖርተር
ታኅሣሥ 4/2013
Fb.me/condoadis
Condominium for sale

Birr 1,000,000
ቂሊንጦ ኮንዶሚንየም

ባለ 1 መኝታ
ስፋት:- 49 ካሬ
ፎቅ:- 1ኛ
በደንብ የተሰራ ያለቀለት
ይደውሉ 0913587955

Fb.me/condoadis
💫💫💫💫🔥🔥💫💫💫💫
Condominium for sale
Adress:- Ayat 4 condo
አየር መንገድ ቤቶች አካባቢ

Price: - 1,300,000
Bedroom:- 1
Area:- 50 m2
Floor:- 3rd

ሙሉ ለሙሉ ሴራሚክ ጅብሰም የተሰራለት ያለቀለት ምርጥ ቤት

📱0913587955
Fb.me/condoadis
#እጣ_የወጣባቸው_የ40_60_ጉዳይ_ምን_ደረሰ?

ዛሬ ጠዋት ወደአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ፅ/ቤት ሄጄ ነበር (ጠበቃ ዘላለም ተካ)

በሁለት ቢሮ ያሉ የስራ ኃላፊዎችን አናግሬያለሁ። የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማስተላለፍ ዳይሬክቶሬት የስራ ኃላፊ እንደነገሩኝ፣ መንግስት የመኖሪያ ቤቶቹን አጠናቆ ለባለቤቶቹ ለማስረከብ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ የነበረ መሆኑን፣ ነገር ግን በኮንትራክተሮች ደካማ አፈፃፀምና በበጀት እጥረት ግንባታዎቹ (በተለይም ቱሪስት ሳይትና በሻሌ ሳይት) ቆመዋል በሚባል ደረጃ መጓተታቸውን አስረድተውኛል። ኃላፊው አክለውም አሁን ግን የፅ/ቤቱ አመራር የችግሩን አሳሳቢነት ለመንግስት በማሳወቅ ችግሩን ለመቅረፍ ባደረገው ጥረት 5 ቢሊዮን ብር ለቤቶቹ ግንባታ ስራ በጀት መመደቡንና፣ ግንባታውም በድጋሚ ለማስጀመር በጠፉና ዝቅተኛ አፈፃፀም ባሳዩ ተቋራጮች ምትክ፣ አዲስ የግንባታ ተቋራጮችን በመቅጠት ግንባታውን ለማስጀመር በሂደት ላይ መሆናቹውን አሳውቀውኛል። በበሻሌ ሳይትም የግንባታ ስራው መጀመሩን ገልፀውልኛል። ቤቱን መቼ ታስረክቡናላችሁ በማለት ላነሳሁላቸው ጥያቄም፣ በዚህ አመት መጨረሻ የቤት ማስተላለፍ ስራው ሙሉ ለሙሉ እንደሚያጠናቅቁ ገልፀውልኛል።
.
የግንባታውን መዘግየት በተመለከተ ያነጋገርኳቸው የግንባታና መሰረተ ልማት ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ፈፃሚም እንዳሳወቁኝ፣ የ40/60 ቤቶች ግንባታ (በተለይም የቱሪስት ሳይት) በብዙ ችግሮች የተተበተበ መሆኑን፣ የግንባታ ስራን የሚሰሩም ሆነ ተቆጣጣሪዎቹ ስራውን ትተዋል በሚባል ደረጃ ግንባታው ያለ መሆኑን፣ የርሳቸው ዳይሬክቶሬትም እንደ አዲስ ሲዋቀር መቆየቱንና ብዙዎቹም ፈፃሚዎች፣ የ40/60 ፕሮጀክት ያለበትን ችግር የማያውቁ መሆኑንና በሰው ኃይልም በሙሉ ያትደራጁ ስለሆነ ከበጀት ችግር ጋር ተዳምሮ የቤቶቹ ግንባታ በእጅጉ ወደኋላ የቀረ መሆኑን ነግረውኛል። ሆኖም አሁን መንግስት ለቤቶቹ ግንባታ የብር 5 ቢሊዮን (2 ቢሊዮን ??) በጀትን ስለፈቀደ፣ የግንባታዎቹ ስራ በድጋሚ እንደሚጀመርና ቤቶቹ ግንባታቸው በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ነግረውኛል (ታህሳስ 30 እና የካቲት 30 ይጠንንቀቃል በሚል ሁለት ቀናትን የነገሩኝ ቢሆንም በሁለቱም ቀናት የመጠናቀቁ ነገር አሁን ካለው አፈፃፀም አኳያ እኔን አላሳመነኝም 😜)

ሁለቱም የስራ ኃላፊዎች የነገሩኝ ነገር ሲጠቃለል፣ አሁን በጀት ስለተገኘ ግንባታዎቹ ይጀመራሉ የሚል ይሆናል።

ለዝርዝሩ ዘላለም ተካ ከአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፅ/ቤት (ባምቢስ) 😂😜

Zola Aloz

ልደታ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 3 መኝታ
93 ካሬ
2ኛ ፎቅ ላይ
ካርታ የየያዘ ዕዳ የዘጋ
ዋጋ ብር 3,400,000
በደንብ የተሰራ
በጣም ለመንገድ ቅርብ ባልቻ ሆስፒታል ፊትለፊት
Condominium for sale
Kaliti Crown site 40/60
🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢
Price: 2,700,000
Bedroom: 2
Area: 104 m2
Floor: 7
በደምብ የተሰራ ቆንጆ ቤት
ሊፍት የተገጠመለት፣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተገጠመለት
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis
For sale
Attractive location
Gerji condominium

🙏Price:- 1,850,000🙏
Bedroom:- 1
Area:- 46 m2
Floor:- 4th

Call:- 0913587955
Fb.me/condoadis