Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Tulu Dimtu Condominium for sale
💥Price ~ Birr 1,800,000💥

🔅Bedroom:- 3
🔅Floor:- 3rd
🔅Area:- 109 m2

Debt~ Birr 360,000

+251913587955
Fb.me/condoadis
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አድራሻ ሰሚት ሁለተኛ በር

ዋጋ 1,250,000 👌ከተወሰነ ድርድር ጋር

👉ባለአንድ መኝታ
👉45 ካሬ 
👉4ኛ ፎቅ

👌በጣም ምርጥ ቦታ ላይ
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis
የሚሸጥ የኮንዶሚንየም ንግድ ቤት
======================
-የቤቱ ስፋት 47.41ሜ ካሬ
-የጋራ መጠቀሚያ ስፋት 2.71 ካሬ
-የቤቱ ጠቅላላ ስፋት 50.12 ካሬ
-የውጭ በረንዳ ስፋት: 77 ካሬ
-ዋጋ: 1,500,000ብር
-የባንክ እዳ:223,000ብር
-ለሻጭ የሚከፈል:1,277,000ብር
-በየወሩ ለባንክ የሚከፈል እዳ:8800ብር
-በየወሩ የንግድ ቤቱ ለመኖረያ ቤት ተከራይቶ(ባለ 2 መኝታ)
የሚያስገባው የክራይ ገቢ:5000ብር
-የንግድ ቤቱ የሚገኘው: የካ አባዶ
-ሴራሚክ፣ጅፕሰም፣ ቴሬዞ ፣,ኮፍያ ለበረንዳ የተሰራለት
-ከጀርባ ለኪችን የተዘጋጀ
-ባለ ሁለት መኝታ ሆኖ የተሰራ
-ከተፈለገ ለሱቅ፣ ለመዠናኛ ፣ለመኖሪያ ወይም
ለገስት ሀውስ የሚሆን
-ዛፎች እና አበባ የተተከሉለት



ይደወል
0913587955
ጎፋ መብራት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ዋጋ 1,950,000
ባለ 1 መኝታ
ተጨማሪ 1 ሌላ ክፍል ያለው
56 ካሬ ስፋት
2ኛ ፎቅ ላይ
በደንብ የተሰራ ምርጥ
ይደውሉ 0913587955
F.me/condoadis
ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች ለሐራጅ ሽያጭ ቀረቡ።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ውስጥ ወደ አያት በሚያስሄደው መንገድ ከሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ የሚገኙት ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲሸጡ ሐራጅ ወጣባቸው፡፡ሪል ስቴቱ ያስገነባቸው አፓርትመንት መኖሪያ ቤቶች በጨረታ እንዲሸጡ ሐራጅ ያወጣባቸው፣ ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ነው፡፡

ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 የተሰጠውን ሥልጣን በመጠቀም፣ ታኅሳስ 4 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ እንደገለጸው፣ ፀሐይ ሪል ስቴት ለመኖሪያና ንግድ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆኑ፣ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ በኩል በ30,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነቡ አፓርትመንቶችን በመነሻ ዋጋ 524,386,973 ብር ጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚከፈት ጨረታ በሐራጅ እንደሚሸጥ አስታውቋል፡፡

ለአፓርትመንቶቹ ግንባታ ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ብድር የወሰደው ፀሐይ ሪል ስቴት፣ ከባንኩ ጋር በገባው ኮንትራት ውል መሠረት ክፍያውን ባለመፈጸሙ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው፣ የባንኩ የሕግ አማካሪ አቶ ውበቱ አሰፋ ተናግረዋል፡፡ በተደጋጋሚ ሲጠየቅና ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ግዴታውን ሊወጣ ባለመቻሉ፣ ለመጨረሻ ጊዜ የአንድ ወር ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም ሊከፍል ባለመቻሉ፣ ባንኩ ሐራጅ ለማውጣት መገደዱን የሕግ አማካሪው ተናግረዋል፡፡

#ሪፖርተር
ታኅሣሥ 4/2013
Fb.me/condoadis
Condominium for sale

Birr 1,000,000
ቂሊንጦ ኮንዶሚንየም

ባለ 1 መኝታ
ስፋት:- 49 ካሬ
ፎቅ:- 1ኛ
በደንብ የተሰራ ያለቀለት
ይደውሉ 0913587955

Fb.me/condoadis