Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa
Photo
Condominium for Sale ጎተራ ኮንዶሚኒየም
ዋጋ ብር 900,000
የቤቱ ዓይነት : ስቱዲዮ
31 ካሬ
እዳ ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ያለቀ፤
ካርታ ያለው
ወለል : 4ኛ ፎቅ ላይ

ሥልክ
📱 0913587955📱
ይደውሉ፡፡

የሚሸጥ ቤት ፣መኪና ካለ በቴሌግራም
👉🏼t.me/antget1
ይፃፉልን!!
አገልግሎቶቻችንን በተለያዩ አማራጮች መከታተል ይችላሉ!

🔅ቴሌግራም፡ t.me/condoaddis
🔅ፌስቡክ፡ www.facebook.com/condoadis
መሪ ሎቄ 40/60 ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
💥ዋጋ ብር 1,500,000💥
🔅ባለ 2 መኝታ
🔅 82 ሜ2 ስፋት
🔅10ኛ ፎቅ
ዕዳ የዘጋ ካርታ በእጁ የያዘ
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis
የንግድ ቤቶች ጨረታ ማራዘሚያ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የነበረው ጨረታ መዝጊያ ቀን እስከ ታህሳስ 14/2013 ከቀኑ 11፡00 ሠኣት ድረስ የተራዘመ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ4ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል አደራሽ ከታህሳስ 15/2013 እስከ ታህሳስ 24/2013 ተጫራቾች በሚገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
.
በዚሁ መሠረት ጨረታው የሚከፈተው
1.ታህሳስ 15/2013 የክራውን ሳይት
2.ታህሳስ 16/2013 የሰንጋተራ ሳይት
3.ታህሳስ 17/2013 የመሪ ሎቄ ሳይት
4.ታህሳስ 19/2013 የሕንፃ አቅራቢ ሳይት
5.ታህሳስ 20/2013 የእህል ንግድ ሳይት
6.ታህሳስ 21/2013 የቦሌ አያት አንድ ሳይት 1
7.ታህሳስ 22/2013 የቦሌ አያት አንድ ሳይት 3
8.ታህሳስ 23/2013 የቦሌ ቡልቡላ ሎት 1
9.ታህሳስ 24/2013 የአስኮ ሳይት

ለጨረታ የቀረቡት የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሁ የመሸጫ ማዕከላት
1.ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶምኒየም

2.ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት ቦሌ አያት 1 ሳይት 2 49 ማዞሪያ

3.ሰንጋተራ 40/60 ኮንዶምኒየም ብሎክ 4፣ 1ኛ ፎቅ

4.አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አቃቂ መናኸሪያ ፊት ለፊት

5.አ/አበባ እሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አደራሽ 4ኛ ፎቅ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ፊትለፊት ሰነዱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
.
ለበለጠ መረጃ በጨረታ ሰነድ መሸጫ ማዕከላትና
በስልክ 0118-12-23-82 0118-62-57-15ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
Fb.me/condoadis
Tulu Dimtu Condominium for sale
💥Price ~ Birr 1,800,000💥

🔅Bedroom:- 3
🔅Floor:- 3rd
🔅Area:- 109 m2

Debt~ Birr 360,000

+251913587955
Fb.me/condoadis
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አድራሻ ሰሚት ሁለተኛ በር

ዋጋ 1,250,000 👌ከተወሰነ ድርድር ጋር

👉ባለአንድ መኝታ
👉45 ካሬ 
👉4ኛ ፎቅ

👌በጣም ምርጥ ቦታ ላይ
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis
የሚሸጥ የኮንዶሚንየም ንግድ ቤት
======================
-የቤቱ ስፋት 47.41ሜ ካሬ
-የጋራ መጠቀሚያ ስፋት 2.71 ካሬ
-የቤቱ ጠቅላላ ስፋት 50.12 ካሬ
-የውጭ በረንዳ ስፋት: 77 ካሬ
-ዋጋ: 1,500,000ብር
-የባንክ እዳ:223,000ብር
-ለሻጭ የሚከፈል:1,277,000ብር
-በየወሩ ለባንክ የሚከፈል እዳ:8800ብር
-በየወሩ የንግድ ቤቱ ለመኖረያ ቤት ተከራይቶ(ባለ 2 መኝታ)
የሚያስገባው የክራይ ገቢ:5000ብር
-የንግድ ቤቱ የሚገኘው: የካ አባዶ
-ሴራሚክ፣ጅፕሰም፣ ቴሬዞ ፣,ኮፍያ ለበረንዳ የተሰራለት
-ከጀርባ ለኪችን የተዘጋጀ
-ባለ ሁለት መኝታ ሆኖ የተሰራ
-ከተፈለገ ለሱቅ፣ ለመዠናኛ ፣ለመኖሪያ ወይም
ለገስት ሀውስ የሚሆን
-ዛፎች እና አበባ የተተከሉለት



ይደወል
0913587955
ጎፋ መብራት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ዋጋ 1,950,000
ባለ 1 መኝታ
ተጨማሪ 1 ሌላ ክፍል ያለው
56 ካሬ ስፋት
2ኛ ፎቅ ላይ
በደንብ የተሰራ ምርጥ
ይደውሉ 0913587955
F.me/condoadis