Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
የሚሸጥ የኮንዶሚንየም ንግድ ቤት
======================
የቤቱ ስፋት 44ሜ ካሬ
የውጭ በረንዳ ስፋት: 50ሜ ካሬ
ዋጋ: 1,500,000ብር
የባንክ እዳ:150,000ብር
ለሻጭ የሚከፈል:1,350,000ብር
በየወሩ ለባንክ የሚከፈል እዳ:4400 ብር
በየወሩ የንግድ ቤቱ ክራይ ገቢ:9500ብር
የንግድ ቤቱ የሚገኘው: ጏይሌ ጋርመንት አካባቢ
ሴራሚክ፣ጅፕሰም፣ ቴሬዞ የተሰራ
ለንግድ ስራ በጣም ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ
አድራሻ:0913587955 ላይ በመደወል መግዛት ይችላሉ።

www.facebook.com/condoadis
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (👌)
አያት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አያት ፀበል
መኝታ:- ባለ 2
ስፋት:- 60 care
ፎቅ: - 4th floor
የተሰራ
ዋጋ ብር 1,700,000
+251913587955
Ayat Condominiun for sale
ዋጋ ብር 1,150,000
አያት መብራት ሀይል ኮንዶሚንየም
ባለ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ቤት
44.1 ሜ2 ፣ 4ኛ ፎቅ
በደንብ የተሰራ፣ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ
ደውሉ 0913587955
የሀገር ውስጥ ቻናሎችን የያዘው ኢትዮሳት ፓኬጅ አብዛኞቹ ቻናሎች
ከ Eutelsat 8°W ሙሉበሙሉ በመውጣት

የ SES ካምፓኒ በውስጡ ከሚካትታቸው ሳተላይቶች መካከል አንዱ ወደሆነው NSS 12 57°E

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይገባሉ ቀሪዎቹም ቻናሎች ቀስበቀስ ይገባሉ

የሃይማኖት ቻናሎችንም ጨምሮ ማለት ነው

EBS ከታህሳስ 22 ጀምሮ NSS 12 57°E ላይ ብቻ ነው ስርጭቱን የምታገኙት ስለሆነም ከወዲው ቀደም ብላችሁ የሳተላይት ባለሙያ በመጥራት አስተካክሉ !!!
*HD ሪሲቨር የግድ ያስፈልጋል!!!!!!*

አሁን ላይ በ NSS 12 57°E ላይ እየሰሩ ያሉ ቻናሎች

👇👇

EBS TV
EBS Cinema
EBS Musika
TV Ethiopia HD
Walta TV
Afri Health
Balageru Tv
Fana Tv
Evangelical Tv
Moaa Tv
Ahadu Tv
SRTV
Hagerie Tv
Dire Tv
Addis Tv
Winners Way Tv
7 Spirit Tv
OCN(Oromia Clergy Network)
Gospel Tv
CMTV(Christ Mission Tv)
Jesus Tv Ethiopia
El Shaddai
Ethiopia Lijoch TV
River TV
ETV News HD
Sodere TV
Afar TV
OBN (Oromiya Broadcasting Network)
Amhara TV HD
Amhara TV 2
South Tv
Arts Tv (Africa Renaissance Television Service)
MOE (Ministry Of Education)
Oromia Edu Tv
Amhara Edu Tv
Harari Edu Tv
Tigray Edu Tv
Somali Edu Tv
BG Edu Tv
SNNP Edu Tv

ሰሞኑን የወጡት እና በድጋሚ የሚመለሱት ቻናሎች
ETV News SD
ETV Entertament
ETV Language

ቻናሎቹ የሚገኙበት ፍሪኩዌንሲ

11105 Hor 45000
11165 Hor 45000

አብዛኛዎቹ የአማርኛ ቻናሎች ከNilesat በመውጣት(ሙሉ በሙሉ በመጥፋት)

ከ December 01 ጀምሮ እንደሚጠፉ የEthiosat Company አሳውቋል።

EBS

ከታህሳስ 22 ጀምሮ NSS 12 57°E ላይ ብቻ ነው ስርጭቱን የምታገኙት::

ስለሆነም ከወዲው ቀደም ብላችሁ የሳተላይት ባለሙያ በመጥራት አስተካክሉ !!!
⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ 💢💢

❇️ @antget1 ❇️
⁣ ⁣⁣ ⁣
19/03/2🌻13 አ.ም

❇️ @antget1 ❇️
⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Condominuim Market in Addis Ababa
Photo
Condominium for Sale ጎተራ ኮንዶሚኒየም
ዋጋ ብር 900,000
የቤቱ ዓይነት : ስቱዲዮ
31 ካሬ
እዳ ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ያለቀ፤
ካርታ ያለው
ወለል : 4ኛ ፎቅ ላይ

ሥልክ
📱 0913587955📱
ይደውሉ፡፡

የሚሸጥ ቤት ፣መኪና ካለ በቴሌግራም
👉🏼t.me/antget1
ይፃፉልን!!
አገልግሎቶቻችንን በተለያዩ አማራጮች መከታተል ይችላሉ!

🔅ቴሌግራም፡ t.me/condoaddis
🔅ፌስቡክ፡ www.facebook.com/condoadis
መሪ ሎቄ 40/60 ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
💥ዋጋ ብር 1,500,000💥
🔅ባለ 2 መኝታ
🔅 82 ሜ2 ስፋት
🔅10ኛ ፎቅ
ዕዳ የዘጋ ካርታ በእጁ የያዘ
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis
የንግድ ቤቶች ጨረታ ማራዘሚያ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የነበረው ጨረታ መዝጊያ ቀን እስከ ታህሳስ 14/2013 ከቀኑ 11፡00 ሠኣት ድረስ የተራዘመ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ4ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል አደራሽ ከታህሳስ 15/2013 እስከ ታህሳስ 24/2013 ተጫራቾች በሚገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
.
በዚሁ መሠረት ጨረታው የሚከፈተው
1.ታህሳስ 15/2013 የክራውን ሳይት
2.ታህሳስ 16/2013 የሰንጋተራ ሳይት
3.ታህሳስ 17/2013 የመሪ ሎቄ ሳይት
4.ታህሳስ 19/2013 የሕንፃ አቅራቢ ሳይት
5.ታህሳስ 20/2013 የእህል ንግድ ሳይት
6.ታህሳስ 21/2013 የቦሌ አያት አንድ ሳይት 1
7.ታህሳስ 22/2013 የቦሌ አያት አንድ ሳይት 3
8.ታህሳስ 23/2013 የቦሌ ቡልቡላ ሎት 1
9.ታህሳስ 24/2013 የአስኮ ሳይት

ለጨረታ የቀረቡት የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሁ የመሸጫ ማዕከላት
1.ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶምኒየም

2.ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት ቦሌ አያት 1 ሳይት 2 49 ማዞሪያ

3.ሰንጋተራ 40/60 ኮንዶምኒየም ብሎክ 4፣ 1ኛ ፎቅ

4.አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አቃቂ መናኸሪያ ፊት ለፊት

5.አ/አበባ እሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አደራሽ 4ኛ ፎቅ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ፊትለፊት ሰነዱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
.
ለበለጠ መረጃ በጨረታ ሰነድ መሸጫ ማዕከላትና
በስልክ 0118-12-23-82 0118-62-57-15ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
Fb.me/condoadis
Tulu Dimtu Condominium for sale
💥Price ~ Birr 1,800,000💥

🔅Bedroom:- 3
🔅Floor:- 3rd
🔅Area:- 109 m2

Debt~ Birr 360,000

+251913587955
Fb.me/condoadis
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አድራሻ ሰሚት ሁለተኛ በር

ዋጋ 1,250,000 👌ከተወሰነ ድርድር ጋር

👉ባለአንድ መኝታ
👉45 ካሬ 
👉4ኛ ፎቅ

👌በጣም ምርጥ ቦታ ላይ
ይደውሉ 0913587955
Fb.me/condoadis