Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣:
የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ የውሳኔ ሀሳብ ተላለፈ‼️

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ አስተላልፏል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት 30ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።

ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ የተወያየ ሲሆን በከተማዋ የሚታየውን የመኖሪያ ቤትና የትራንስፖርት ችግር ከመፍታት አንፃር አፅንኦት ሠጥቶ ተወያይቷል።

በዚሁ መሰረት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ ከተማ አስተዳደሩ የመሬት እና የግንባታ ግብዓት በማቅረብ እራሳቸው እንዲገነቡ ለማድረግ አማራጭ የመፍትሄ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

በከተማዋ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር እና በከተማዋ እየታየ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት ካቢኔው በተለያዩ አማራጮች ሃሳቦች ዙሪያ ሠፊ ውይይት አድርጎ ውሳኔውን አስተላልፏል።

እንዲሁም በከተማዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ 400 አውቶቢሶች ግዢ በልዩ ሁኔታ እንዲከናወን እና በብልሽት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ 125 አውቶቡሶች በአስቸኳይ አስፋላጊው ጥገና ተደርጎላቸው ከአዲስ አመት የመጀመሪያ ቀናት ጀምሮ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ካቢኔው ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

© ከንቲባ ጽህፈት ቤት


https://telegram.me/condoaddis
Condominium for sale
Ayat ፀበል(tsebel)
Bedroom:-1
Floor:- 4th
Area:- 44 sq. Meter
Price: 💰Birr 1,150,000 https://www.facebook.com/condoadis
Condominium for sale
Gofa Mebra Haile
Bedroom:- 2
Floor:- 2nd
Area:- 56 m3
Price:- Birr 1,900,000
Well furnished(የተሰራ)
+251913587955
https://www.facebook.com/condoaddis
Condominium Shop for sale
የኮንዶሚንየም ሱቅ የሚሸጥ
ቦሌ አራብሳ አዲሱ አደባባይ ጋር
በደንብ የተሰራ ሴራሚክ ጂብሰም

ስፋቱ: 56 ካሬ ሜ
9,000 ብር ተከራይቶ የሚገኝ
ዋጋ ብር 1,400,000
ደውሉ +251913587955 www.facebook.com/condoadis
የሚሸጥ ምርጥ ቪላ G+1
ጎሮ የረር ሆስፒታል አካባቢ
የቦታው ስፋት ፡- 170 ካሬ ሜ.
2 መኝታ ክፍሎች
1 ኪችን
1 ባዝሩም
3 ሰርቪስ ቤቶች
ዋጋ ብር 10,000,000 ከድርድር ጋር
Condominium for sale 40/60 Ayat 1 site 3
Bedroom:- 3
Bathroom:- 1
Floor:- 3rd
Area: 105 m2
Price:- Birr 2,000,000(ለእጅ) Debt:- Birr 335,000
call +251913587955
Condominium shop for sale
Yeka Abado ሱቅ የሚሸጥ

ስፋቱ: 54 ካሬ ሜ
መንገድ ዳር ንግድ ባንኩ ጋር
ከዚህ በፊት ባርናሬስቶራንት የነበረ

ዋጋ ብር 1,500,000
ይደውሉ +251913587955
ቱሪስት Megenagna 40/60
ባለ 2 መኝታ፣
82.4 ካሬ፣
8ተኛ ፎቅ፣
ብሎክ 8
ሙሉ እዳው የተከፈለ
ዋጋ 2,500,000
+251913587955
Condominuim Market in Addis Ababa
Photo
የካ አባዶ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 1 መኝታ
48 ሜ2
3ኛ ፎቅ
ዋጋ ብር 1,300,000
ደውሉ 0913587955
www.facebook.com/condoadis