Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ሠበር ሠበር ሠበር መረጃ‼️
ከሚቀጥለው ነሐሴ 27 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዉል የሚፈፅሙ የ13ኛ ዙር የቤት ባለቤቶች ቁጥር በብዙ እጥፍ እንደሚጨመር መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ ይህ የሚሆን ከሆነ ቢበዛ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የማዋዋል ሥራው ተጠናቆ በ2013 ዓ.ም መባቻ ወደ ቁልፍ ርክክብ እንደሚሄድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ሥለዚህ ውል ያልፈፀማችሁ የቤት ባለቤቶች ይህን ታሳቢ በማድረግ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ቀድማችሁ በማዘጋጀት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
_____________________________________
ሥለ አዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት፣ መረጃዎችን ለማካፈል እንዲሁም የመትሄ ሐሳቦችን ለማቅረብ በተለያዩ የመገናኛ አማራጮች ይወዳጁን፤ ኑ ሁላችንም የምፍትሄው አካል እንሁን!!!

ቴሌግራም ገፅ፡ t.me/condoaddis

t.me/win132080

ቴሌግራም መወያያ ቡድን፡ t.me/condominium_AA

ፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/win132080

😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀የመሸጥ የመለወጥ ሀሳብ ካላችሁ
👉👉 t.me/condoaddis

🖕🖕🖕 ምርጥ የሆነ ገበያ
ነሐሴ 27 ጠዋት የሚስተናገዱ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ሥም ዝርዝር!
_____________________________________
ሥለ አዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት፣ መረጃዎችን ለማካፈል እንዲሁም የመትሄ ሐሳቦችን ለማቅረብ በተለያዩ የመገናኛ አማራጮች ይወዳጁን፤ ኑ ሁላችንም የምፍትሄው አካል እንሁን!!!

ቴሌግራም t.me/condoaddis

t.me/win132080

ቴሌግራም መወያያ ቡድን፡ t.me/condominium_AA

ፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/win132080
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕ነሐሴ 27 ጠዋት የሚስተናገዱ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ሥም ዝርዝር!
__________
Commercial house for sale
Location:- around Ayat ፀበል
police station
Area:- 38 sq. Meters
Ceramic and bathroom furnished
Price: Birr 1,200,000
በወር 6,000 ብር የተከራየ
Call +251913587955
www.facebook.com/condoadis
የንግድ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
የካ አባዶ G7 አደባባይ ወንድማማቾች አካባቢ
በደንብ የተሰራ ሴራሚክ ጂብሰም

ስፋቱ: 62 ካሬ ሜ
አሁን ላይ ለሁለት ተከፍሎ 10,000 ብር ተከራይቶ የሚገኝ
ዋጋ ብር 1,900,000 ከድርድር ጋ

ደውሉ +251913587955 www.facebook.com/condoadis
Condominium for sale
Summit
Bedroom:- 2
Bathroom:-1
Area: 72 m2
Floor:- 3rd
well furnished with ceramic and gypsum
You can view the video of the house below👇👇👇👇
Price:- Birr 1,950,000
Call +251913587955
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የቤቱ ውስጣዊ ገፅታ