Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
በከተማ አስተዳደሩ ቀጥተኛ በጀት በነሀሴ 2017 ዓ/ም በመዲናዋ በ18 ሳይቶች ውስጥ ከተጀመሩ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ውስጥ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ስር የሚገኝው ግዙፉ የቤት ልማት ግንባታ የሚከናወንበት የገላን ጉራ ሳይት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በልዮ ትኩረት ግንባታው በአዲስ እይታ በተለወጠ የስራ ባህል 7/24 በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን የግንባታ አፈፃፀሙ ጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።:

በመዲናዋ የተጀመሩ ግዙፉ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አማራጭ የቤት አቅርቦት መጨመር ላይ ትኩረት ባደረገ መልኩ በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚገነቡ ቤቶች፣ በግሉ ሴክተርና በመንግስት ትብብር የሚገነቡ፣ ዜጎች በማህበር ተደራጅተው የሚገነቧቸው እና በበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚገነቡ በአራት ዋና ዋና የቤት ልማት ማዕቀፎች በመለየት ግንባታው በስፋት እየተገነባ ይገኛል ።

በአሁን ሰዓት እየተከናወኑ ያሉ ግንባታዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (A.A.S.T.U) አማካሪነት የቤቶቹ ጥራት ሳይቀንስ፣ የግንባታ ፍጥነትን በመጨመርና ዲዛይኖችን በማሻሻል ለመኖር ምቹ የሆኑ ቤቶች እየተገነቡ እንደሚገኝ ተገልጿል ::

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
👍1
🏗 የ1ኛው ዙር የሸገር ከተማ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የሸገር ከተማ አስተዳደር በሦስት ክፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 118 የሊዝ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
📍 የቦታዎች ስርጭት፦
• ኮዬ ፈጬ፦ 107 ቦታዎች
• ቡራዩ፦ 6 ቦታዎች
• መልካ ኖኖ፦ 5 ቦታዎች
📅 የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ሚያዚያ 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም.
ማሳሰቢያ፦
የቦታዎቹን ዝርዝር መረጃ በInteractive Map (ካርታ) ለማየት እና የጨረታ ሰነዱን በኦንላይን ለመግዛት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦
🔗 የጨረታ ሊንክ፦ https://2mer.cc/shaggar
#ShaggarCity #LandLease #Ethiopia #Tender #2merkato #RealEstate
1
ማስታወቂያ ‼️
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለመንግስት (ቀበሌ) ቤቶች ተከራዮች በሙሉ‼️
Condoaddis.etsecurities.com
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Megenagna tourist 1st floor
የሚሸጥ/ for sale

ዕዳ የዘጋ ስም መዞር የሚችል
89 ካሬ
2 መኝታ
1 መታጠቢያ ክፍል
ዋጋ 10 million ከድርድር ጋር

0971919512
Condoaddis.etsecurities.com
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://youtu.be/W35EGMG_o00?si=qp9iNVNuYjISH4Kq»
ማስታወቂያ በ @condoaddis (Omni-Channel)

​በአዲስ አበባ የሪል ስቴት እና የኮንዶሚኒየም ገበያ ውስጥ ተሰሚነት ካላቸው ቀዳሚ የመረጃ መረቦች አንዱ በሆነው CondoAddis ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ!

ለምን በእኛ ያስተዋውቃሉ?
ሰፊ ተደራሽነት: በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን (Telegram, TikTok, YouTube, FB) ከ 42,000 በላይ ንቁ ተከታዮች።

ታማኝነት: በሪልስቴት እና በባንክና በፋይናንስ ዘርፍ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመራ።

ቀጥተኛ ደንበኞች: ቤት ለመግዛት፣ ለመሸጥ ወይም ለመከራየት የሚፈልጉ ባለሀብቶችን እና ዳያስፖራዎችን በቀጥታ ያገኛሉ።


የምናቀርባቸው አገልግሎቶች:
Telegram Blitz: በ 3.6k+ አባላት ባለው ቻናላችን የሚለጠፍ (Pinned options ይገኛሉ)።

Video Showcase: በ TikTok (16k) እና YouTube (13k) ለሚገኙ ተከታዮቻችን የሚቀርብ ምርጥ የቪዲዮ ማስታወቂያ።

Omni-Package: በአንድ ጊዜ በሁሉም ገጾቻችን የሚለቀቅ ሙሉ ማስታወቂያ።

Contact for Rates / ለዋጋ ዝርዝር በውስጥ መስመር ያነጋግሩን:
📩 @natang2
1
Real Estate vs Stocks in Ethiopia: Finding the Right Investment Path

Introduction: Ethiopia’s Investment Crossroads
Ethiopia is stepping into a new financial era. With the launch of the Ethiopian Securities Excxhange (ESX) and booming property development in Addis Ababa, investors now face more choices than ever.

For years, real estate was the go‑to option for protecting wealth. But today, stocks are emerging as a powerful alternative — offering flexibility, liquidity, and the chance to grow alongside Ethiopia’s economy.

So the big question is: Should you put your money into property or stocks?

1. Ethiopia’s Changing Investment Landscape

Read more👇👇
https://condoaddis.etsecurities.com/2026/04/14/real-estate-vs-stocks-in-ethiopia-finding-the-right-investment-path/
ለበለጠ መረጃ 👉💰💰💰💰
1