ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች ዝርዝር.pdf
1.7 MB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
#ለማስታወስ፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300 በlandleasedocument.aalb.gov.et:(https://www.lndleasedocument.aalb.gov.et) በመግባት በኦን ላይን በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
ሰነዱ ከላይ ተያይዟል ።

❤1👏1
ለ70/30 ማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከጥቅምት 4 እስከ 8/ 2018 ዓ፣ም ድረስ በ70/30 ማህበር ቤት ተደራጅተው ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን የ2005 ተመዝጋቢዎችን በተጠባባቂነት በኦንላይን መመዝገቡ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀው ተመዝጋቢዎች ባምቢስ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ማህበራት ክትትል ዳይሬክቶሬት ከህዳር 8/2018 ጀምሮ እስከ ህዳር 12/2018 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰአት በመገኘት ቅጽ 01 እንድትወሰዱ እና መረጃ አሟልታችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ሌሎች ተመዝጋቢዎች በኦንላይን ምዝገባ ወረፋችሁ መሰረት በቀጣይ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Forwarded from Paid Ads | Kelemat
ንግድዎን በወረቀትና በአጀንዳ ማስተዳደር ቀረ! ንግድዎን በእጅ ስልክና ኮምቲውተርዎ ይቆጣጠሩ!
ሶፍትዌራችን፡
- የቀን፣የሳምንት፥የወር ሽያጭን በካሽና በ ባንክ ያለውን ለይቶ ማሳየት
- የክሬዴት ሽያጭን መከታተያ
- ሱቅና ስቶር ያሉ የአይተሞች ብዛት ማየት
- ሱቅ እና ስቶር ላይ እያለቀ ያለን አይተምን ቀድሞ ማሳወቅ
- ሻጭ የሚኖር ከሆነ ስርቆት እንዳያስቸግር ቆጠራ ሲያስፈልግ በአንድ ክሊክ ባላንስን ማውጣት
- ወጪዎቻችሁን በመመዝገብ ሽያጭና ትርፋችሁን በሳምንት በወር ወይም በአመት ማስላት
እነዚህን እና ሌሎች ለሃገራችን ንግድ የሚሆኑ ፊቸሮችን እናቀርብላችኋለን። ለዚህም አዲስአበባና ክልል ላይ ያሉ ከ 100 በላይ ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው።
አሁኑኑ ደውለው ያግኙን! አድራሻችን- ሃያ ሁለት በየነ ጠበሉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 301
Call us on: +251-91106-1348 | +251-96633-6503
Telegram: @Befekadu_BlueOcean
Instagram: BlueOceanCreatives

👍1