👉✔️ የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
👉✔️ አያት49
👉✔️ ቀጥታ ስም የሚዞር
👉✔️ ደረጃ 5ኛ ፎቅ
👉✔️ ባለ1 መኝታ
👉✔️ 61ካሬ ሜትር
👉 በደንብ የታደሰ ቤት
👉✔️ ዲጂታል ካርታ የያዘ
👉✔️መሸጫ ዋጋ 4.6ሚ
📞 0960306240
👉✔️ የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
👉✔️ አያት49
👉✔️ ቀጥታ ስም የሚዞር
👉✔️ ደረጃ 8ኛ ፎቅ
👉✔️ ባለ3 መኝታ
👉✔️ 107ካሬ ሜትር
👉 በደንብ የታደሰ ቤት
👉✔️ ዲጂታል ካርታ የያዘ
👉✔️መሸጫ ዋጋ 6.6ሚ
📞 0960306240
👉✔️ አያት49
👉✔️ ቀጥታ ስም የሚዞር
👉✔️ ደረጃ 5ኛ ፎቅ
👉✔️ ባለ1 መኝታ
👉✔️ 61ካሬ ሜትር
👉 በደንብ የታደሰ ቤት
👉✔️ ዲጂታል ካርታ የያዘ
👉✔️መሸጫ ዋጋ 4.6ሚ
📞 0960306240
👉✔️ የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
👉✔️ አያት49
👉✔️ ቀጥታ ስም የሚዞር
👉✔️ ደረጃ 8ኛ ፎቅ
👉✔️ ባለ3 መኝታ
👉✔️ 107ካሬ ሜትር
👉 በደንብ የታደሰ ቤት
👉✔️ ዲጂታል ካርታ የያዘ
👉✔️መሸጫ ዋጋ 6.6ሚ
📞 0960306240
❤11
Forwarded from Yonathan
‼️ሰበር: የሚሸጡ የባንክ አክሲዮኖች (Invest in Private Banks) 📢
✅ ውስን አክሲዮኖች ብቻ!!
💰የዘመን፣ አቢሲንያ፣ ዓባይ፣ ሕብረት፣ ፣ ንብ ባንክ እናም ሌሎች ድርጅቶች ሼሮች/አክሲዮኖች!
📈 አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ ከ30% እስከ 60%(Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
👉🏻እውነት ነው፣ ፈጥነው አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ!
☎️ለበለጠ መረጃ/ለመግዛት: +251-946626485 ይደውሉ!
Join our telegram channel @EthiopicAksion

❤2⚡1🔥1
Forwarded from Paid Ads | Kelemat
ማስታወቂያዎ ለብዙ ሺዎች በአነሰተኛ ዋጋ እንዲታይ ይፈልጋሉ ?
እንግዲያውስ ያናግሩን። ጥራት ባላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ላይ ቢዝነስዎ ይተዋወቃል ለብዙ ሰዎችም ይደርሳል።
በማስታወቂያ እጥረት ቢዝነስዎን አይጉዱት።
በዚህ ያናግሩን ፡፡@temaripath

❤2😁1
አያት 1 ኮንዶሚንየም ሽያጭ
# 5 ኣመት የሞላውና እዳ የዘጋ ; ዲጂታል ካርታ የያዘ
# ዋጋዉ : 7.8 ሚ በካሽ ብቻ
# ኪችን ካቢኔት, ቁምሳጥን, እና የራሱ 1000 ሊትር ሮቶ ያለው
# 8ኛና የመጨረሻ ፍሎር ; በፍሎር 4 ቤቶች ብቻ ; ሊፍት አለው
# 0913587955

❤3
Forwarded from Paid Ads | Kelemat
የባንኮች ወይም ኢንሹራንሶችን አክሲዮኖች ድርሻ (Share) ሲገዙ የሚያገኟቸው ጥቅሞች
✅በባንክ ከሚያስቀምጡት ብር አመታዊ ወለድ 7% የተሻለ ከ 27% - 35% በገዙት አክሲዮን ድርሻ ልክ ትርፋማ ይሆናሉ
✅የባንኩ ባለድርሻ የሆኑበትን ሰርተፊኬት አሲዘው እስከ 90% በገዙት አክሲዮን ድርሻ ልክ ብድር በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
✅የገዙትን የባንክ / ኢንሹራንስ አክሲዮን ድርሻ በከፊልም ይሁን ሙሉ ለሙሉ ለሌላ ሰው (ቤተሰብ፣ወዳጅ፣ዘመድ..) ማስተላለፍ/ ማውረስ ይችላሉ
✅አስቸኳይ የገንዘብ ችግር በገጠመዎት ጊዜ ወዲያው ድርሻዎን አትርፈው መሸጥ ይችላሉ
✅ልጆችዎ 18 አመት ሲሞላቸው የሚያወርሷቸው ትልቅ ሀብት ነው
✳️አዋጭነቱ የማያጠራጥረውን የነባር ባንኮችን አክሲዮኖችን ደርሻ ዛሬውኑ ገዝተው ትርፋማ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@ShareBKGH
@ShareBKGH
በስልክ ማነጋገር ከፈለጉ በ 0913013439 ደውለው ያማክሩን

❤2
Forwarded from እንስራ!
#ከመሬት_ማገላበጥ_ወደ_በመሬት_መገልበጥ
**
በመጀመሪያዎቹ ሁለት ዙሮች ከፍተኛው የካሬሜ ዋጋ ብር 470,000 በቂርቆስ ክ/ከ ወሎ ሰፈር አካባቢ ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር አሸናፊ 414,000ብር ለካሬሜ በአራዳ ክ/ከ ነበር ።በመጀመሪያዎቹ ሁለት ዙሮች የተሰጡት አነስተኛ የማሸነፊያ ዋጋዎች ተመሳሳይ ለካሬሜ 20ሺ ብር አካባቢ ነበሩ።
ውጤቱና የአሸናፊዎች ዝርዝር ገና ያልተለቀቀ ቢሆንም ፎርቹን እንዳስነበበን በቅርቡ በተካሄደው ስድስተኛው የመሬት ጨረታ ከፍተኛው የንፋስ ስልክ ክ/ከ የተመዘገበ ሲሆን ዋጋ 91,300.00 ብር ለካሬሜ ሲሆን ዝቅተኛው የካሬሜ ዋጋ ብር 12,550.00 ሲሆን የካ ክ/ከ ለወጣ ቦታ ተተሰጠ ሆኖ ተዘግቧል።
ይህ የስድስተኛው ዙር ከፍተኛ ዋጋ ከአራት ወራት በፊት ተካሂዶ ከነበረው አምስተኛው ዙር ትልቁ አሸናፊ ከነበረው የካሬሜ ዋጋ 218,000.00 ብር አንጻር በ58% ዝቅ ያለ ነው።
የማሸነፊያው ዋጋው ዝቅ እያለ መምጣት የመሬት አቅርቦት መሻሻል በተጨማሪ ከጨረታ ውጪ በከተማ መስተዳድሩ በአብሮ ማልማት ስምምነት ለአልሚዎች ሰፋፊ መሬቶች እየቀረቡ መሆኑ አስተዋጽኦ ሲኖረው በሌላ አቅጣጫ ሲታይም ለጨረታ ለወጡት 132 ቦታዎች ከ 3500 በላይ ተጫራቾች ዋጋ የሚፈለገውን አሟልተው መጫረታቸው የመሬት ፍላጎትና አቅርቦት ገና አለመጣጣሙንና በዚህ ቁጥር በርካታዎች እየተጫረቱም ቢሆንም የዋጋ ዝቅ ማለት የገዢዎች አቅም መዳከምንና የገንዘብ አቅርቦት ዕጥረትንም የሚያሳይ ነው።
ይህ አካሄድ የመሬት ዋጋ እየቀነሰ መምጣትን እንጂ ቅናሽ ወይም ርካሽ መሆኑን አያሳይም ። አሁንም የሀገራችን የመሬት ዋጋ እጅግ በጣም ውድ የሚባል ነው።
ይህ ሁሉ ሲሆን የግል ይዞታ ያላቸው ሰዎች አሁንም ዋጋቸውን ሰቅለው ለገዢም ለአብሮ አልሚም አልመች ብለው መሬታቸው እጃቸው ላይ እየሟሸሸ ይገኛል። በቅርቡ ለአንድ ውጭ ላለ በሀገር ልጆች ለሚቋቋም የሪል እስቴት አልሚ ፕሮጀክት አጥንቶ መሬት ፈልጎ የማቅረብ ስራ ወስደን እየሰራን ከቀረቡልን ዋጋዎች የተረዳነው የግል ባለይዞታዎች ዋጋ ጥያቄ በብዛት በካሬሜ ስሌት ከ120,000.00 እስከ 200,000.00ብር አካባቢ ነበር። መሬት ያላቸው ሰዎች ሌላ ዓለም ውስጥ ነው ያሉት። ጊዜው መቀየሩን ማን ይንገራቸው?
ጊዜው መሬት ይዞ የሚተኛበት ወይም ነገ ይጨምራል ብሎ የሚጠብቁበት አይደለም ። ገንዘብ የሚገኘው ከመሬቱ ሳይሆን ከሚሰራበት ልማት እየሆነ መጥቷል። መሬት ማገላበጥ የሚባለው መሬትሽ ገዝቶ አቆይቶ የመሸጥ የመሬት ማገላበጥ ኢንፎርማል ቢዝነስ ጊዜው አልፎበታል።
በቀጣይም መንግስት በያዘው ብዙ ቤቶች የመገንባት አቅጣጫና በድርድርና በምደባ መሬት የማቅረብ አሰራርና ተጠባቂ የሊዝ ጨረታዎች የመሬት አቅርቦት እየተሻሻለ እንደሚመጣ ስለሚጠበቅ የመሬት ዋጋ የበለጠ እየወረደ እንደሚሄድም ይጠበቃል። ከጠቅላላ የፕሮጀክት ዋጋ አንጻር ከ30% በላይ ይገመትለት የነበረው የነበረው የመሬት ዋጋ በሊዝ በወጣው የማሸነፊያ ዋጋ መሰረት ለሰፊ መሬት የቀረበው ማሸነፊያ ዋጋ 45ሺህ አካባቢ ያሉትን ታሳቢ ስናደርግ የመሬቱ የዋጋ ድርሻ ወደ 15% ዝቅ እያለ መምጣቱንም ያሳያል ይህም በዘርፉ ጥሩ የሚባል ምጣኔ ነው ተብሎ የሚወሰድ ነው።
እናማ መሬት ያለህ ወገን ሆይ! መሬት አሁን የሚገላበጥ ቢዝነስ ሳይሆን ከእጅህ በቀላሉ የማይወጣ ካላለማኽው ወይም ቀንሰህ ሸጠህ ካልወጣህ ወይም ከሁነኛ አልሚ ጋር አብረህ ካላለማኽው የሚገለብጥህ እየሆነ ነውና እወቅበት ..... እኔ ነግርቻለሁ።

❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ካቢኔ ያወጣው የግንባታ መመሪያ ☝️☝️