የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 4ተኛ አመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን በ3 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። አጀንዳዎቹም ፦
1ኛ. ተቋርጦ የነበረዉ የመኖርያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት አገልግሎትን ለማስቀጠል ተጠንቶ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ የመልካም አስተዳደር ጥያቄን ሊፈታ በሚችል አግባብ የውሳኔ ሀሳብ አሳልፏል።
2ኛ. የብርሃን አይሰውራን፣ የመነን እና የገላን ቦርዲንግ ት/ቤቶች ካላቸው ልዩ ስምሪት፣ የጥራት ደረጃ እና ከሚያንቀሳቅሱት ሀብትና ንብረት አስተዳደር አንፃር ህጋዊ ሰውነት ኖሯቸው እንዲተዳደሩ እና ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለከተማዉ ትምህርት ቢሮ እንዲሆን የቀረበዉን ደንብ መርምሮ አጽድቋል ::
3ኛ. ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ፕሮጀክቶች የቀረበ የመሬት ማስፋፊያ ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ ተገቢነት ያለዉ መሆኑን በማረጋገጥ አጽድቋል::

👍1
የቤቶች ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጥሪ ቀረበ
በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የቤቶች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ፣ የሕግ አውጪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች በአስቸኳይ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ እንዲቋቋምና ሥራ እንዲጀምር አሳሰቡ።
ይህ የታቀደው ተቋም በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ለማግኘት ዘላቂ የፋይናንስ መፍትሔ ለመስጠት ወሳኝ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።
እ.ኤ.አ. በ2037 የኢትዮጵያ የከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከ42 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት ለአዳዲስ ቤቶች ያለው ፍላጎት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ቤቶች እጥረት ያለ ሲሆን፣ በአገር አቀፍ ደረጃም በየዓመቱ የሚገነቡት ቤቶች ከሚያስፈልገው እጅግ አነስተኛ ነው።
ይህ ከፍተኛ የቤቶች እጥረት በተለይም በከተማ አካባቢዎች የሕገ-ወጥ ሰፈራዎች እንዲስፋፉና የኑሮ ደረጃ እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል።
የፓርላማው የከተማ፣ የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሌሎች አገሮች እንደሚታየው የልማት ባንኮች ዓይነት የሆነ የወሰነ የቤቶች ባንክ የቤት ግንባታ የረጅም ጊዜና አነስተኛ የወለድ ምጣኔ ብድር በመስጠት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል።
የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ተመስገን እንዳሉት እንዲህ ዓይነት ተቋም ሳይቋቋም ከቀረ ለቤቶች እጥረት ዘላቂና ውጤታማ መፍትሔ ማግኘት እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርም ይህንን ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ ወደ ትግበራ እንዲገባ አሳስበዋል።
Read More
Source: capitalethiopia
@Condoaddis

❤2👍2
በአዲስ አበባ ለጨረታ የቀረቡት 1,735 የንግድ ቤቶች የት ነው የሚገኙት ?
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክ/ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀዉ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች ላይ የሚገኙ 1,735 የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስተላለፍ እንደሚፈልግ ማሳወቁ ይታወሳል።
ኮርፖሬሽኑ የንግድ ቤቶቹ የሚገኙባቸውን ክ/ከተሞች ፣ ቤቶቹ የሚገኙባቸውን ሳይቶች እና የቤቶቹን ብዛት ዛሬ ይፋ አድርጓል።
በተለይም ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሚገኙ ቤቶች ሲሆኑ በሻሌ ሳይት ላይ 622 ቤቶች፣ አያት ሁለት 309 ቤቶች ፣ አያት ሁለት ሳይት አራት 176 ቤቶች እንዲሁም አያት አንድ ሳይት ሶስት 140 ቤቶች ለጨረታ ከወጡት ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ።

❤1👍1
፠ሠሚት ኮንዶሚንየም
፠የሚሸጥ ባላንድ መኝታ
፠ቆንጆ ሁኖ የተሠራ
፠ድጂታል ካርታ ያለው
፠አራተኛ 4ፎቅ
፠ለባንክም ይሆናል
፠ካሬ47.2
፠ዋጋ3.5ለከሺ
፠ለባክ3.7
፠ለበለጠ መረጃ
0929090854
https://youtu.be/vAkMigao0zo?si=q5iVYyurcSNAbJoW

❤1
አያት ፀበል ኮንዶሚንየም
ቁ.1 የሚሸጥ
👉59 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ
👉በጥራት የተሰራ ቤት
👉ወለል 4ኛ ላይ
👉በባንክ ወይም
በካሽ ለሚገዙ
💰 💰💰 ዋጋ 5.7 ሚሊየን
ስልክ ቁ. 📲0986560319
https://youtu.be/cjJhQnpyCOI?si=VxZK_POFs13C6CqI

የሚሸጥ 40/60ኮንዶሚኒየም
ቦታ አያት2 ሳይት 4
ደረጃ 8ኛ ፎቅ
ባለ3መኝታ ቤት
105 ካሬሜትር
እዳ የዘጋ
መሸጫ ዋጋ7,400,000
0911131941
ቦታ አያት2 ሳይት 4
ደረጃ 8ኛ ፎቅ
ባለ3መኝታ ቤት
105 ካሬሜትር
እዳ የዘጋ
መሸጫ ዋጋ7,400,000
0911131941
👍2
ጎተራ አካባቢ ሊፈርስ መሆኑ ተሰማ‼️
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘውና ጎተራ ተብሎ የሚጠራው ሰፈር ሊፈርስ መሆኑን ዘሪፖርተር እንግሊዘኛ ጋዜጣ ትናንት ባቀረበው ዘገባ አስታውቋል፡፡
‹‹አዲስ ቱሞሮው›› በሚል ፕሮጀክት የከተማው አስተዳደር ለሚያስገነባው ልዩ የኢኮኖሚ መንደር አካባቢውን ለማፍረስ መታቀዱንም አስረድቷል፡፡
ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ከንነቲባ አዳነች አቤቤና በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚመራ እንደሆነ የጠቀሰው ዘገባው የከተማው አስተዳደር መንደሩን ለመገንባት ከቻይናው የኮሚኒኬሽንና ኮንትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት መፈፀሙን አስታውቋል፡፡
መንደሩ የንግድ፣ የፋይናንስ፣ የትምህርት፣ የባህልና ሰማይ ጠቀስ የመኖሪያ ህንፃዎች እንደሚኖሩት መገለፁን ያስረዳው ዘገባው በመሆኑም በጎተራ አካባቢ በሚገኝ ሰፊ መሬት ላይ ለመስራት እንደታሰበ ጠቅሷል፡፡
የአዲስ ቱሞሮው መንደር ግንባታ በቢሊዮን የሚቆጠር ብር እንደሚፈጅ አስረድቶም ከዚህም በላይ በጎተራ አካባቢ የሚኖሩ በርካቶችን እንዲፈናቀሉ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
በአሁኑ ወቅት በኮሪደር ልማትና በጫካ ፕሮጀክት ፕሮጀክቶች አማካኝነት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተፈናቅለው ወደተለያዩ አካባቢዎች እንዲሰፍሩ የተደረገ ሲሆን በዚህኛው ፕሮጀክትም በርካታ ነዋሪዎች ተመሳሳይ እጣ እንደሚገጥማቸውም አስታውቋል፡፡
https://youtu.be/3xtj2uFioIM?si=uCzDuqplDaXDz9O4

🏫 በአስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ገላን ሳይት (አዲስ አበባ)
🚖 አስፓልት ዳር
🛌 1 መኝታ
🔊 2ተኛ ፎቅ
🏫 ስፋቱ 46 ካሬ
እዳ የለውም ካርታ የያዘ
ምርጥ ቦታ ላይ ድርድር አለው
3,200,000 ብር ብቻ
0911131941
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ @giryit ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/Condoaddis

Code 2582
(የማስታወቂያ Post)
አስቸኳይ ኮንደሚኒየም ሽያጭ
👉 ሳይት ቦሌ ጃፓን ኮንዶሚኒየም
👉 የቤቱ ስፋት 50 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ ቤት
👉 2ኛ ፎቅ ላይ
👉 5 ዓመት የሞላው ዲጅታል ካርታ የያዘ
👉 እስከ 25,000 ብር የሚከራይ
👉 ዋጋ 7.2 ሚሊዮን ድርድር አለው
ቀጥታ ይደውሉና ተደራድረው ይግዙ
ስልክ 👉 ☎️☎️☎️☎️☎️☎️
(የማስታወቂያ Post)
አስቸኳይ ኮንደሚኒየም ሽያጭ
👉 ሳይት ቦሌ ጃፓን ኮንዶሚኒየም
👉 የቤቱ ስፋት 50 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ ቤት
👉 2ኛ ፎቅ ላይ
👉 5 ዓመት የሞላው ዲጅታል ካርታ የያዘ
👉 እስከ 25,000 ብር የሚከራይ
👉 ዋጋ 7.2 ሚሊዮን ድርድር አለው
ቀጥታ ይደውሉና ተደራድረው ይግዙ
ስልክ 👉 ☎️☎️☎️☎️☎️☎️
❤2