Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም
በአዲስ አበባ
1.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ
     ወለል 3ኛ 
    በደንብ የታደሰ ዲጅታል ካርታ
   ዋጋ 5.5ሚ
2.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 1ኛ
     ዋጋ 3.6ሚ
3.ባለ 1 መኘታ 47ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 2.9ሚ
4.እስተዲዮ 29 ካሬ ወለል 3ኛ
      ዋጋ 1.9ሚ fixed
5.እስተዲዮ 32 ካሬ ወለል 4ኛ
      ዋጋ 2.15ሚ
6.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
     ዋጋ 3.15ሚ
7.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
      ወለል 1ኛ
     ዋጋ 6m
8.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
      ወለል 1ኛ
     ዋጋ 5.9m

ቱሉዲምቱ በሸገር
1.ባለ 3 መኘታ 101 ካሬ ወለል 2ኛ
     ዋጋ 5.5m
2.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
     ዋጋ 2.7m
3.ባለ 2 መኘታ 78 ካሬ ወለል 3ኛ
     ዋጋ 3.6m
4.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 2.35m ካሽ
5.ባለ 1 መኘታ 57 ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 3m
6.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 3 m
7.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ ወለል 3ኛ
     ዋጋ 4m ካሽ
8.ባለ 3 መኘታ 86 ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 4m ካሽ
9.ባለ 2 መኘታ 74 ካሬ ወለል 4ኛ
     ዋጋ 3.5m
10. ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ ወለል 3ኛ
     ዋጋ 5.4m


ለበለጠ መረጃ
📲0909536610
📲0941605757
👍43👎1👏1
#Urgent #አስቸኳይ

Last price 1.5 million
Call 0913587955
👍3
ውድ የ2005 20/80 እና 40/60 ኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎች
በ17/7/17 ዓ.ም. በነበረን ውይይት በቅርቡ የቅሬታ እና ውክልና ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚኖር መግለፃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ባገኘናቸው ፈቃደኛ የፊርማ አሰባሳቢ አባላት ከነገ ሃሙስ 25/07/17 ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎች የፊርማ ማሰባሰብ ስለሚካሄድ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ አባላት በመሄድ እንድትፈርሙ እያሳሰብን፤ ፊርማ አሰባሳቢዎቹ በፈቃደኝነትና ካላቸው የስራ ጊዜ ላይ ቀንሰው የሚያገለግሉን በመሆናቸው ፊርማ ለማሰባሰብ ካስቀመጡት ሰዓት ውጪ ስልካቸው ላይ ባለመደወል የተለመደ ትብብራችሁን እንድታሳዩ እንጠይቃለን፡፡
የ2005 20/80 እና 40/60 ኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎች አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ

1. ሙሉቀን ገ/ወልድ---ሃይሌ ጋርመንትና አካባቢው ያላችሁ-0911300823- ቅዳሜና እሁድ 8:11:00
2.  ማርታ መርሻ-ከቤተል እስከ አለም ባንክ--- 0911923638-
3.  መስፍን ፍቅሬ --ጊዮርጊስ መቅደላ ሆቴል-0911389229- ቅዳሜ፣ሰኞና አርብ 8-11፡00
4.  ቤተልሄም ----- አያት 72(ለሚ ኩራ)----0946699786- ከአርብ- ቅዳሜ 7:30-10:30
5.  ኤደን እቁባይ -- ስድስት ኪሎ ሊደርሺፕ ህንፃ -0955328676-ሀሙስ-ቅዳሜ 9-11፡30
6.  እስራኤል ዋለልኝ ---አቃቂ ቃሊቲ ገበያው ውስጥ--0911669146- ከአርብ-ቅዳሜ በማንኛውም ሰዓት
7.  ወይንሸት ታደሰ -ገርጂና አካባቢው ላይ ያላችሁ- ቅዳሜ እና እሁድ ከ8፡-11፡00  0913126992
8.  ጥሩወርቅ ባስረሳው----(ሳሪስ-ጎተራ አካባቢ )-ሳሪስ ነጋ ቦንገር-0911186160-ቅዳሜና እሁድ
9.  ገረመው ታዬ----ሲኤምሲ ሚካኤል-0913549854- ቅዳሜና እሁድ-3-6፡00
10.  ፍሬህይወት ጌታቸው--ቦሌ ሻላ መናፈሻ---0911449026- ቅዳሜና እሁድ ከ9-11:30 ሰዓት
11.  ጌታመሳይ ኃ/ጊዮርጊስ- መርካቶንጋት ብርሃን ህንፃ-0902358337- ከሰኞ-ረቡዕና ቅዳሜ 4፡00-6፡00
12.  ገዛኸኝ ንጉሴ---ኩዬና ቃሊቲ አካባቢ ---0911089151- ቅዳሜና እሁድ

ለተጨማሪ መረጃዎች ሊንኩን ይጫኑ! የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🙏
https://t.me//condoaddis
👍6
#ኮድ_1839
በላፍቶ በምርጥ የኮንዶሚኒየም ሳይት የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ
💦51ካሬ
💦3ኛ ፍሎር
💦ፅድት ያለ ሙሉ ሴራሚክ..
💦ጂፕሰም ፍሬም የተሰራ
💦ቁምሳጥንና ኪችን ካቢኔት ያለው
💦ዲጂታል ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
💦ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል
👉👉.የመሸጫ ዋጋ 4.4 ሚሊየን ብር
☎️... +251920039447
👍2
የአዲስ አበባ የመሬት ሊዝ ጨረታ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ሆነ
168 ተወዳዳሪዎች ከውድድር ውጪ ሆነዋል


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአምስት ክፍለ ከተሞች (የካ፣ ጉለሌ፣ ለሚ ኩራ፣ አራዳ እና ቂርቆስ) ያዘጋጀው የመሬት ሊዝ ጨረታ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ሆኗል።


ቢሮው የህብረተሰቡን የመሬት ፍላጎት ለማሟላት በየሶስት ወሩ የመሬት ሊዝ ጨረታ እያወጣ ሲሆን፣ በአምስተኛው ዙር ጨረታ ላይ በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች ለተዘጋጁ 427 ፕሎቶች ውድድር አቅርቧል።


በዚህም መሰረት 86 ፕሎቶች በአምስቱ ክፍለ ከተሞች ለጨረታ ቀርበው ነበር።


በጨረታው ሂደት 168 ተጫራቾች አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው ባለማቅረባቸው ከውድድር ውጪ ሆነዋል። በተጨማሪም 10 ቦታዎች በቂ ተጫራች ባለመቅረቡ ምክንያት መሰረዛቸውን ቢሮዉ አስታውቋል ።

T.me/condoaddis
ቃሊቲ ገብሬል 40/60 ኮንደሚኒየም ሽያጭ

❇️ ባለ3 መኝታ 156 ካሬ

❇️ ሙሉ ዕድሳት ያለቀለት

❇️ 4ኛ ወለል ላይ

❇️ ለትርፍ የሚሆን

❇️ ሁለት መፀዳጃ ቤት ያለው

❇️ ሊፍት የተገጠመለት

❇️ ዋጋ 12,500,000

📲 0913432274
📲 0938274717
👍2