#CapitalNews የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ ስልጣን ያለው መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ በአዋጅ የተሰጠው ስልጣን ያለው ሲሆን፣ ይህን ግብር ከመሰብሰብ የሚከለክል ምንም አይነት ህጋዊ አካል እንደሌለ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።
ይህንን የተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም 4ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እየተካሄደ ባለበት ወቅት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ነው።
ከንቲባዋ የጣራና የግድግዳ ግብርን በተመለከተ የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ፣ የጣራና የግድግዳ ግብር አዋጅ በ1968 ዓ.ም የወጣ አዋጅ መሆኑን አስታውሰዋል።
በወቅቱ የነበረው አሰራር አሁንም እንደቀጠለ ነው ያሉት ከንቲባዋ፣ ነገር ግን የተለወጠው ወቅቱን ያገናዘበ የዋጋ ተመን ብቻ ነው ብለዋል።
በተጨማሪም አዋጁ ሲወጣ የነበረው የኪራይ ዋጋ እና አሁን ያለው የኪራይ ዋጋ እኩል ባለመሆኑ አሁን የጨመረው ኪራዩ መሆኑን ጠቁመዋል።
የከተማ አስተዳደሩ የሚያስከፍለው ግብር ግን በትክክለኛ ዋጋው ሳይሆን ለመኖሪያ ቤት የዋጋውን ግማሽ እንዲሁም ለንግድ ቤቶች 75 በመቶ ብቻ እንደሆነ ከንቲባዋ አብራርተዋል።
በከተማዋ በግብር ስርዓት ውስጥ ያልነበሩ በርካታ ነዋሪዎች እንደነበሩ ያስታወሱት ከንቲባ አዳነች፣ በከተማዋ ካሉ 800 ሺህ ህንጻዎችና ቤቶች ግብር ይከፍሉ የነበሩት 120 ሺህ ብቻ እንደነበሩ ገልጸዋል።
በኢያሱ ዘካሪያስ

👎6👍4❤1👏1
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከአያት ሪል ስቴት ሱቅ የገዙ ሰዎች በድርጅቱ ላይ አቤቱታ አሰሙ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት ሾፒንግ ሞል በሚል በተገነባው ህንፃ ውስጥ ሱቅ የገዙት የዛሬ 16 አመት እንደነበር አቤቱታ አቅራቢዎቹ ገልፀዋል፡፡ በወቅቱ ድርጅቱ በሁለት አመት ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ እንደሚያስረክባቸው ቃል እንደገባላቸውም አስረድተዋል፡፡
የአያት ሞል ሱቅ ባለቤቶች ማህበር ፀሀፊ ሩት ግርማይ ስትናገር ‹‹እኛ የማህበሩ አባላት በህጋዊ መንገድ ሱቅ የገዛንና ውል የፈፀምን ነን፡፡ ነገር ግን ድርጅቱ ተገቢውን መሰረተ ልማት አሟልቶ ባለማጠናቀቁ ሱቃችንን ለመረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናችን ተዘግቶ ይገኛል›› ብላለች፡፡ እንደገለፀችውም በህንፃው ውስጥ ካልተጠናቀቁት መሰረተ ልማቶች መካከል መብራት፣ ውሀ፣ መፀዳጃ ቤት፣ መኪና ማቆሚያና ሊፍት ይገኙበታል፡፡ የህንፃው ግንባታ ረጅም ጊዜ በመቆየቱ አንዳንድ የማህበሩ አባላት በራሳቸው ወጪ አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን ሩት ገልፃለች፡፡
ጉዳዩን ወደፍርድ ቤት ለመውሰድ ቢፈልጉም የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ጠቅሳም በአሁኑ ወቅት ለሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች አቤቱታ በማቅረብ ላይ ቢሆኑም ምንም መፍትሄ አለማግኘታቸውን አስርታለች፡፡ የአያት ሪል ስቴት ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አብይ ማሞ ስለጉዳዩ ከዘሪፖርተር ተጠይቀው ሲመልሱ ‹‹እኛ ሱቅ ገዢዎቹን በመነጋገርና በውይይት ችግሩን እንድንፈታ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ እነሱ ግን ጉዳዩን ወደተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መውሰድን መርጠዋል›› ካሉ በኋላ ጉዳዩን ለመፍታት በሂደት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡

👍5🥰3
ሞተረኛ እንፈልጋለን❗️❗️❗️
👉 ብዛት:- 200 ሞተረኛ
👉 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
👉 የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
👉 ጥሩ ስነ ምግባር ያለውና ተያያዥ ማቅረብ የሚችል
ፍላጎትና ብቃት ያላቸው አመልካቾች በ ስልክ ቁጥራችን 0933459945 በመደወል ይመዝገቡ!
መረጃውን ለብዙሃን ያድርሱልን!
መልካም እድል! 🙏
https://t.me/Condoaddis
👉 ብዛት:- 200 ሞተረኛ
👉 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
👉 የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
👉 ጥሩ ስነ ምግባር ያለውና ተያያዥ ማቅረብ የሚችል
ፍላጎትና ብቃት ያላቸው አመልካቾች በ ስልክ ቁጥራችን 0933459945 በመደወል ይመዝገቡ!
መረጃውን ለብዙሃን ያድርሱልን!
መልካም እድል! 🙏
https://t.me/Condoaddis
👍2❤1
*የሽያጭ መረጃ*
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ ጀሞ
Studio
👇👇👇👇👇👇👇
1. ስፍት - 24 ካሬ
🔷ወለል-1ኛ ላይ
🔷ዋጋ=2,000,000 ብር
2- ስፋት- 24 ካሬ
🔷ወለል -4ኛ ላይ
🔷ዋጋ=1,900,000 ብር
ባለ-1-መኝታ
👇👇👇👇👇👇
1.ስፍት- 37 ካሬ
🔷ወለል -3ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=3,200,000 ብር
2.ስፍት- 37 ካሬ
🔷ወለል -4ኛ ላይ
🔷ሙሉ ታይልስ የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=3,000,000 ብር
3. ስፍት- 40 ካሬ
🔷 ወለል -3ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷ዋጋ=3,500,000 ብር
ባለ-2-መኝታ
1.ስፍት- 64 ካሬ
🔷 ወለል- 1ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ
🔷በጣም ፅድት ብሎ የተሰራ
🔷ዋጋ=5,700,000 ብር
2.ስፍት- 64 ካሬ
🔷ወለል- 3ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=5,200,000 ብር
3.ስፍት- 66 ካሬ
🔷 ወለል -3ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክስ ነው
🔷በጣም ቆንጆ ቤት ነው
🔷ዋጋ= 6,300,000
ባለ-3-መኝታ
1.ስፍት- 76 ካሬ
🔷 ወለል -1ኛ ላይ
🔷 ኪችን እና ሽንት ቤት ሴራሚክ፡ ቻክ ፉሬም የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=6,500,000 ብር
2. ስፍት- 76 ካሬ
🔷 ወለል -2ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷በጣም የተሰራ ቤት
🔷ዋጋ=6,300,000 ብር
📞 09-20-14-65-20
Https://www.YouTube.com/@condoaddis
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ ጀሞ
Studio
👇👇👇👇👇👇👇
1. ስፍት - 24 ካሬ
🔷ወለል-1ኛ ላይ
🔷ዋጋ=2,000,000 ብር
2- ስፋት- 24 ካሬ
🔷ወለል -4ኛ ላይ
🔷ዋጋ=1,900,000 ብር
ባለ-1-መኝታ
👇👇👇👇👇👇
1.ስፍት- 37 ካሬ
🔷ወለል -3ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=3,200,000 ብር
2.ስፍት- 37 ካሬ
🔷ወለል -4ኛ ላይ
🔷ሙሉ ታይልስ የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=3,000,000 ብር
3. ስፍት- 40 ካሬ
🔷 ወለል -3ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷ዋጋ=3,500,000 ብር
ባለ-2-መኝታ
1.ስፍት- 64 ካሬ
🔷 ወለል- 1ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ
🔷በጣም ፅድት ብሎ የተሰራ
🔷ዋጋ=5,700,000 ብር
2.ስፍት- 64 ካሬ
🔷ወለል- 3ኛ ላይ
🔷ሙሉ ሴራሚክ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=5,200,000 ብር
3.ስፍት- 66 ካሬ
🔷 ወለል -3ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክስ ነው
🔷በጣም ቆንጆ ቤት ነው
🔷ዋጋ= 6,300,000
ባለ-3-መኝታ
1.ስፍት- 76 ካሬ
🔷 ወለል -1ኛ ላይ
🔷 ኪችን እና ሽንት ቤት ሴራሚክ፡ ቻክ ፉሬም የተሰራ
🔷በጣም ቆንጆ ቤት
🔷ዋጋ=6,500,000 ብር
2. ስፍት- 76 ካሬ
🔷 ወለል -2ኛ ላይ
🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔷በጣም የተሰራ ቤት
🔷ዋጋ=6,300,000 ብር
📞 09-20-14-65-20
Https://www.YouTube.com/@condoaddis
❤3👍3
#ለመረጃ፦ ቤንዚን 112.67 ብር ገብቷል!
ከዛሬ መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በስራ ላይ የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሚከተለዉ መሰረት ስራ ላይ እንዲዉል በመንግስት ተወስኗል።
በአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ:-
ቤንዚን 112.67
ኬሮሲን 107.93
ነጭ ናፍጣ 107.93
ቀላል ጥቁር ናፍጣ 109.22
ከባድ ጥቁር ናፍጣ 106.75 ብር በሊትር የሚሸጥ ይሆናል።

ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም
በአዲስ አበባ
1.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ
ወለል 3ኛ
በደንብ የታደሰ ዲጅታል ካርታ
ዋጋ 5.5ሚ
2.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 1ኛ
ዋጋ 3.6ሚ
3.ባለ 1 መኘታ 47ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.9ሚ
4.እስተዲዮ 29 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 1.9ሚ fixed
5.እስተዲዮ 32 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.15ሚ
6.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 3.15ሚ
7.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
ወለል 1ኛ
ዋጋ 6m
8.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
ወለል 1ኛ
ዋጋ 5.9m
ቱሉዲምቱ በሸገር
1.ባለ 3 መኘታ 101 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 5.5m
2.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 2.7m
3.ባለ 2 መኘታ 78 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 3.6m
4.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.35m ካሽ
5.ባለ 1 መኘታ 57 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3m
6.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3 m
7.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 4m ካሽ
8.ባለ 3 መኘታ 86 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 4m ካሽ
9.ባለ 2 መኘታ 74 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3.5m
10. ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 5.4m
ለበለጠ መረጃ
📲0909536610
📲0941605757
በአዲስ አበባ
1.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ
ወለል 3ኛ
በደንብ የታደሰ ዲጅታል ካርታ
ዋጋ 5.5ሚ
2.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 1ኛ
ዋጋ 3.6ሚ
3.ባለ 1 መኘታ 47ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.9ሚ
4.እስተዲዮ 29 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 1.9ሚ fixed
5.እስተዲዮ 32 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.15ሚ
6.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 3.15ሚ
7.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
ወለል 1ኛ
ዋጋ 6m
8.ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ
ወለል 1ኛ
ዋጋ 5.9m
ቱሉዲምቱ በሸገር
1.ባለ 3 መኘታ 101 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 5.5m
2.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 2ኛ
ዋጋ 2.7m
3.ባለ 2 መኘታ 78 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 3.6m
4.ባለ 1 መኘታ 47 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 2.35m ካሽ
5.ባለ 1 መኘታ 57 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3m
6.ባለ 1 መኘታ 54 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3 m
7.ባለ 3 መኘታ 94 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 4m ካሽ
8.ባለ 3 መኘታ 86 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 4m ካሽ
9.ባለ 2 መኘታ 74 ካሬ ወለል 4ኛ
ዋጋ 3.5m
10. ባለ 3 መኘታ 106 ካሬ ወለል 3ኛ
ዋጋ 5.4m
ለበለጠ መረጃ
📲0909536610
📲0941605757
👍4❤3👎1👏1
👍3
ውድ የ2005 20/80 እና 40/60 ኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎች
በ17/7/17 ዓ.ም. በነበረን ውይይት በቅርቡ የቅሬታ እና ውክልና ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚኖር መግለፃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ባገኘናቸው ፈቃደኛ የፊርማ አሰባሳቢ አባላት ከነገ ሃሙስ 25/07/17 ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎች የፊርማ ማሰባሰብ ስለሚካሄድ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ አባላት በመሄድ እንድትፈርሙ እያሳሰብን፤ ፊርማ አሰባሳቢዎቹ በፈቃደኝነትና ካላቸው የስራ ጊዜ ላይ ቀንሰው የሚያገለግሉን በመሆናቸው ፊርማ ለማሰባሰብ ካስቀመጡት ሰዓት ውጪ ስልካቸው ላይ ባለመደወል የተለመደ ትብብራችሁን እንድታሳዩ እንጠይቃለን፡፡
የ2005 20/80 እና 40/60 ኮንደሚንየም ተመዝጋቢዎች አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ
1. ሙሉቀን ገ/ወልድ---ሃይሌ ጋርመንትና አካባቢው ያላችሁ-0911300823- ቅዳሜና እሁድ 8:11:00
2. ማርታ መርሻ-ከቤተል እስከ አለም ባንክ--- 0911923638-
3. መስፍን ፍቅሬ --ጊዮርጊስ መቅደላ ሆቴል-0911389229- ቅዳሜ፣ሰኞና አርብ 8-11፡00
4. ቤተልሄም ----- አያት 72(ለሚ ኩራ)----0946699786- ከአርብ- ቅዳሜ 7:30-10:30
5. ኤደን እቁባይ -- ስድስት ኪሎ ሊደርሺፕ ህንፃ -0955328676-ሀሙስ-ቅዳሜ 9-11፡30
6. እስራኤል ዋለልኝ ---አቃቂ ቃሊቲ ገበያው ውስጥ--0911669146- ከአርብ-ቅዳሜ በማንኛውም ሰዓት
7. ወይንሸት ታደሰ -ገርጂና አካባቢው ላይ ያላችሁ- ቅዳሜ እና እሁድ ከ8፡-11፡00 0913126992
8. ጥሩወርቅ ባስረሳው----(ሳሪስ-ጎተራ አካባቢ )-ሳሪስ ነጋ ቦንገር-0911186160-ቅዳሜና እሁድ
9. ገረመው ታዬ----ሲኤምሲ ሚካኤል-0913549854- ቅዳሜና እሁድ-3-6፡00
10. ፍሬህይወት ጌታቸው--ቦሌ ሻላ መናፈሻ---0911449026- ቅዳሜና እሁድ ከ9-11:30 ሰዓት
11. ጌታመሳይ ኃ/ጊዮርጊስ- መርካቶንጋት ብርሃን ህንፃ-0902358337- ከሰኞ-ረቡዕና ቅዳሜ 4፡00-6፡00
12. ገዛኸኝ ንጉሴ---ኩዬና ቃሊቲ አካባቢ ---0911089151- ቅዳሜና እሁድ
ለተጨማሪ መረጃዎች ሊንኩን ይጫኑ! የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🙏
https://t.me//condoaddis

Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1

👍6
#ኮድ_1839
በላፍቶ በምርጥ የኮንዶሚኒየም ሳይት የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ
💦51ካሬ
💦3ኛ ፍሎር
💦ፅድት ያለ ሙሉ ሴራሚክ..
💦ጂፕሰም ፍሬም የተሰራ
💦ቁምሳጥንና ኪችን ካቢኔት ያለው
💦ዲጂታል ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
💦ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል
👉👉.የመሸጫ ዋጋ 4.4 ሚሊየን ብር
☎️... +251920039447
በላፍቶ በምርጥ የኮንዶሚኒየም ሳይት የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ
💦51ካሬ
💦3ኛ ፍሎር
💦ፅድት ያለ ሙሉ ሴራሚክ..
💦ጂፕሰም ፍሬም የተሰራ
💦ቁምሳጥንና ኪችን ካቢኔት ያለው
💦ዲጂታል ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
💦ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል
👉👉.የመሸጫ ዋጋ 4.4 ሚሊየን ብር
☎️... +251920039447
👍2