Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
አያት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ ባለ1 መኝታ፣ 47ሜ ካሬ፣ 1ኛ ፎቅ ዋጋ ብር 1,200,000
ቀሪ ዕዳ ብር 90,000
ለመንገድ ቅርብ የሆነ
ቦሌ በሻሌ 40/60 ኮንዶሚንየም ባለ2 መኝታ፣ 77 ካሬ፣ 3ኛ ፎቅ ዋጋ ብር 1,400,000
የባንክ ዕዳ ብር 266,000
ዋልታ ቲቪ የኮንዶሚንየም ጉዳይ ላይ ፕሮግራም መስራት ይፍልጋል:: ለዚህም ይራዳው ዘንድ እውነት ስለመሆኑ ከብዙ ሰው ማርጋገጥ ግድ ስለሚሆን በ+251114670303 ደውላችሁ ያለውን እውነትና መረጃ ብትሰጡ እንደ ግብዓት ይጠቀሙበታል እንፍጠን! @condoaddis
_________________________________
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ በተለያዩ አማራጮች ይወዳጁን፡

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ቴሌግራም ገፅ፡ t.me/condoaddis

ቴሌግራም መወያያ ቡድን፡ t.me/win20804060

ፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/condoadis
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ፣ 2ኛ ፎቅ፣
ስፋት:-47 ሜ2
በደንብ የተሰራ
ሰሚት ጤና ጣቢያው አካባቢ
ዋጋ ብር 1,300,000
📌በጣም አስቸካይ

ሙሉ ግቢ ለኪራይ እንፈልጋለን
ለ refrigerator ጥገና የሚሆን ግቢ
አካባቢ፣ 22, Bole , gerji
አስፓልት ዳር
አቅም እስከ፣ 50,000 Birr
Call: +251913587955
Inbox: @natang2
1, ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ
ሽያጭ ልንገራችሁ (የወራሾች )
125 ካሬ የምትክ ቦታ አለ አያት አየር መንገድ ቤቶች ጀርባ ከፊት ለፊቱ 25 ሜትር አለ ዋጋ 1.8 ሚሊየን ይባላል



2, አዛው አያት አየር መንገድ ጀርባ
ከከርቭ ሁለተኛ 175 የምትክ ቦታ
ዋጋ 2.2 ሚሊየን ጥሩ ቦታ ።
👻👻👻

3, እዛው አየር መንገድ 125ካሬ የምትክ
ዋጋ 1.6 ይደወል
ይደወል +251913587955
Forwarded from Eiz
For sale condominium
Room:1 bedroom
Area:46sq
Floor:4th
Location: Gerji condominium
Price:1.6mil fixed
Contact 0929188515
2% commission
Forwarded from Online Trade
🏠condominum shop for sale!

Condominium shop for sale
Location: Kilinto , in front of AASTU
Area: 48.5sqm
Monthly income: 8000 birr
Bank loan : 350,000 birr
💰Price: 1 million negotable
Comission 2%
Contact: +251921016331

@onlinetrade1234
አያት 40/60 ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 2 መኝታ፣ 3ኛ ፎቅ
ዕዳ ብር 260,000
ዋጋ ብር 2,500,000
+251913587955
ሰኔ 04/2012 ዓ.ም በ40/60 እና 20/80 ኮንዲሚኔም ሳይት ግንባታ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው በአስኮ 40/60 ኮንዴሚኔም ሳይት ከተመለከተ በኀላ ከ13ቱ ብሎኮች 11 ብሎኮች ሰኔ 30 ኮንትራክተሮቹ አጠናቀው ለተጠቃሚ መተላለፍ እንዳለበት የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ሞላ ንጉሱ አሳስበዋል ፡፡
በመገናኛ የሚገኘውንም ቱሪስት ሳይት ኮሚቴው የተመለከተ ሲሆን ከ11ብሎኮች 3ቱ ብሎኮች የተቋራጩ አቅም በማነሱና ሌላ ተቋራጭ መለወጡ ኢ/ር ሰናይት ዳምጠው ተናግረዋል ፡፡የመዘግየቱም ምክንያት የብዙ አካላት ችግር ቢሆንም በውል መሰረት ሰኔ 30 ኮንትራክተሮቹ አጠናቀው ማስረከብ እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አስገንዝቧል ፡፡
እንዲሁም የካ ጣፋ ወረዳ 13 የሚገኝ 20/80 ኮንደሚኔም ሳይት 5943ቤቶች 92%አፈፃፀም ላይ እንዳለና መሰረተ ልማት ምንም እንዳልተጀመረ ቋሚ ኮሚቴው ተመልክቷል ፡፡
በመጨረሻም የተመለከተው ቦሌ ቡልቡላ ሳይት ሲሆን ግንባታው ተጠናቆ የመንገድ ስራው እየተሰራ እንደሆነና የውሃና መብራት ስራ በቅንጅት መሰራት እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል ፡፡

አአምቤ
______________________

በገፃችን (t.me/condoaddis እና www.facebook.com/condoadis ) ያገኙናል፡፡
______________________

ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ በተለያዩ አማራጮች ይወዳጁን፡

ቴሌግራም ገፅ፡ t.me/condoaddis

ቴሌግራም መወያያ ቡድን፡ t.me/condoadis

ፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/condoadis