በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያሉትን ሊፍትች በሚቀጥሉት አራት ወራት ወስጥ ለአገልግሎት ብቁ በማድረግ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው
የአሳንሰር/ሊፍት/ ስራ ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከግንባታው እኩል ተጠናቆ ለአገልግሎት ብቁ ካልሆነ በነዋሪዎች ላይ ችግር ማስከተሉ እንደማይቀር ያመለከቱት ኢንጂነር ስጦታው የከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ትኩረት ለአሳንሰር/ሊፍት/ የሚያስፈልገው ዝርዝር ግብዓት እና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ጥናት ተካሂዶ ለአስተዳደሩ ቀርቦ እንደፀደቀና ወደ ስራ እንደተገባም ገልፀዋል፡፡
ከሊፍቶች በተጨማሪ የውሃ መስመር ላልገባላቸውና ሌሎችም መሟላት ያለባቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጉዳዩን ከሚመራው ተቋም ጋር በመቀናጀት በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ አመልክተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባቀረበው ዝርዝር 184 የውሃ ፓምፖችን አስቸኳይ ግዢ ለመፈፀም ዝግጅት ተደርጎ ወደ ስራ እንደተገባም አመልክተዋል፡፡
የኮዬ ፈጪ ሳይትን በተመለከተ በሸገር ከተማ ስር የተካለለ ቢሆንም አካባቢውን የማልማት ስራው በጋራ እንደሚከናወን አስታውቀው የሊፍት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችንና ሌሎች ግንባታዎችን 24/7 በመሥራት ጭምር ለማጠናቀቅ መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡
www.condoaddis.com

👍7
አያት 49
👉 አያት 1
👉 በጣም አሪፍ ቦታ ላይ
👉 ባለ 1 መኝታ
👉 ስፋት 40 ካሬ
👉 ወለል 3ኛ ፎቅ ላይ
👉 ድጅታል ካርታ
👉የተሟላ ዶክመንት
👉 ዋጋ 3.3ሚሊየን ድርድር አለው
commission 2%
የቤቱን ቪዲዮ ይመልከቱ የሻጩን ስልክ ያጥኙ👇👇https://www.facebook.com/100064159650270/posts/880061134142534/

👍3
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=XjCDw4uuM0k»
#ኮድ_1211
ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ 40/60 ኮንዶሚኒየም በ ቦሌ በሻሌ
🔵70ካሬ
🔵10ኛ ፍሎር
🔵ቀሪ ዕዳ 300 ሺ ብር
🔵እድሳት ባለበት
🔵አምስት አመት የሞላው
✅..የመሸጫ ዋጋ 3 ሚሊየን ብር
☎️...
+251960188752
condoaddis.com

👍1
#ኮድ_1216
ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ ኮንዶሚኒየም በሀያት ፀበል
🔵38ካሬ
🔵4ኛ ፍሎር
🔵 በቀጥታ ስምየሚዞር
🔵ሙሉታይልስ የተሰራ
🔵ምርጥ ቦታ ላይ የሚገኝ
✅..የመሸጫ ዋጋ 3 ሚሊየን ብር አስቸኳይ ነው
☎️..ስልኩን ያግኙ👇
Condoaddis.com/26082024-1
ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ ኮንዶሚኒየም በሀያት ፀበል
🔵38ካሬ
🔵4ኛ ፍሎር
🔵 በቀጥታ ስምየሚዞር
🔵ሙሉታይልስ የተሰራ
🔵ምርጥ ቦታ ላይ የሚገኝ
✅..የመሸጫ ዋጋ 3 ሚሊየን ብር አስቸኳይ ነው
☎️..ስልኩን ያግኙ👇
Condoaddis.com/26082024-1
👍2
አስቸኳይ
👉 አያት 2 ሳይት 2 ሎሚ ከለሮቹ
👉 ምርጥ ቦታ ባለ 2 መኝታ
👉 ደረጃ 13ኛ ፎቅ 83 ካሬ
👉 እድሳት በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
👉 5 ዓመት የሞላዉ ስም የሚዞር
👉 እዳ የዘጋ ዲጅታል ካርታ የያዘ
👉 ዋጋ 4 ሚሊየን ድርድር አለዉ
በካሽ ብቻ
ኮሚሽን 2% ይከፍላሉ።
☎️ ስልኩን ያግኙ👉 condoaddis.com/26082024-2
👉 አያት 2 ሳይት 2 ሎሚ ከለሮቹ
👉 ምርጥ ቦታ ባለ 2 መኝታ
👉 ደረጃ 13ኛ ፎቅ 83 ካሬ
👉 እድሳት በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
👉 5 ዓመት የሞላዉ ስም የሚዞር
👉 እዳ የዘጋ ዲጅታል ካርታ የያዘ
👉 ዋጋ 4 ሚሊየን ድርድር አለዉ
በካሽ ብቻ
ኮሚሽን 2% ይከፍላሉ።
☎️ ስልኩን ያግኙ👉 condoaddis.com/26082024-2
❤2👍1
ማስታወቂያ
የጋራ መኖሪያ እና ንግድ ቤት ጨረታ 2ኛ አሸናፊዎች በሙሉ
በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የተገነቡ የመኖሪያና ንግድ ቤቶችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በጋራ በመሆን ጨረታ በማውጣት እና ሂደቱን በማጠናቀቅ 1ኛ አሸናፊዎችን ሲያዋዋል የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
ይሁን እና በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ክፍል ሁለት ተራ ቁጥር 28 እንደተገለፀው አንደኛ የወጣው አሸናፊ በተሰጠው ውል ጊዜ ተገኝቶ ካልተዋዋለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ተወርሶ ሁለተኛ የወጣው ተጫራቾች አንደኛ አሸናፊ በሰጠው የካሬ ዋጋ ሊዋዋል እንደሚችል በመመሪያው ተገልጿል።
በዚህም መሰረት 2ኛ አሸናፊዎች ከነገ ማለትም ከነሀሴ 21/12/16 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት ውል መዋዋል የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም ባንቢስ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ግራውንድ ወለል ላይ የውል አገልግሎት መስጫ ማዕከል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
Condoadis.com/26082024-3

👍4