Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
120 ሺ ቤቶች እየተሰሩ እንደሆነ ተገለፀ! 👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/condoadis/videos/376257285070428/?app=fbl
ማስታወቂያ 👉https://fb.watch/t5ceQv34J8/
👍1
ይመልከቱ👇👇
https://fb.watch/t5mlCXHX06/
👍1
ልደታ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ
-2ኛ ፎቅ
-ሙሉ ሴራሚክ
-27ካ.ሜ
-የተሟላ ዶክመንት
-15 ሺ ተከራይቷል
3,600,000
ሚሊየን ብቻ cash or bank
2% ኮሚሽን

0901166128
👍2
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም
ሜክሲኮ

ፍሬህይወት ት/ቤት አጠገብ
ካሬው 34.7
ባለ 1 መኝታ
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ካርታ ያለው
ዋጋው 5.5 ሚሊዬን

0913587955
www.condoaddis.com
😁74👍1
ማስታወቂያ
🔈🔈🔈🔈🔈
ለተጠባባቂ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች

የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢ ሆነው የቤት ተጠቃሚ ለመሆን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙትን በ70/30 በጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት ህ/ሥራ ማህበር በፈቃደኝነት አደራጅቶ የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በመመሪያ ቁጥር 1/2013 መሠረት ፈላጊዎችን መመዝገባችን ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት ቀደም ሲል ተመዝግባችሁ ለተጠባባቂነት እጣ በወጣላችሁ ቅደም ተከተል መሠረት ስማችሁ ከዚህ ማስታወቂያ በታች ባለው ሊንክ የተያያዘ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ከ03/11/2016 እስከ 11/11/2016 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት እና ለተመዘገባችሁበት የቤት አይነት የሚከፈለውን የገንዘብ መጠን በቀድሞ የ20/80 ወይም 40/60 ቁጠባ አካውንት ለይ ገቢ በማድረግ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰአት 6ኛ ፎቅ በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
👇👇👇
https://www.condoaddis.com/wp-content/uploads/2024/07/new-third-round.xlsx
👍7
👍2
በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያሉትን ሊፍትች በሚቀጥሉት አራት ወራት ወስጥ ለአገልግሎት ብቁ በማድረግ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው

የአሳንሰር/ሊፍት/ ስራ ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከግንባታው እኩል ተጠናቆ ለአገልግሎት ብቁ ካልሆነ በነዋሪዎች ላይ ችግር ማስከተሉ እንደማይቀር ያመለከቱት ኢንጂነር ስጦታው የከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ትኩረት ለአሳንሰር/ሊፍት/ የሚያስፈልገው ዝርዝር ግብዓት እና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ጥናት ተካሂዶ ለአስተዳደሩ ቀርቦ እንደፀደቀና ወደ ስራ እንደተገባም ገልፀዋል፡፡

ከሊፍቶች በተጨማሪ የውሃ መስመር ላልገባላቸውና ሌሎችም መሟላት ያለባቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጉዳዩን ከሚመራው ተቋም ጋር በመቀናጀት በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ አመልክተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባቀረበው ዝርዝር 184 የውሃ ፓምፖችን አስቸኳይ ግዢ ለመፈፀም ዝግጅት ተደርጎ ወደ ስራ እንደተገባም አመልክተዋል፡፡

የኮዬ ፈጪ ሳይትን በተመለከተ በሸገር ከተማ ስር የተካለለ ቢሆንም አካባቢውን የማልማት ስራው በጋራ እንደሚከናወን አስታውቀው የሊፍት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችንና ሌሎች ግንባታዎችን 24/7 በመሥራት ጭምር ለማጠናቀቅ መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡

www.condoaddis.com
👍7