Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
Model 2021
Black dashboard
Mileage 14000 km
Betam netsu eka
Price 2,700,000 be dridir
CALL 0925503225
0934981573
👍21
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
💎ባለ አንድ መኝታ️ #አራብሳ #አዲሱ_ሳይት
⚜️59 ካሬ
1ኛ ላይ
🤙እድሳት ከሳሎን ሴራሚክ በቀር ሁሉም ነገር የተሰራ
👉አዲሱ ሳይት
⚜️በመንገድ በኩል እና ያገባ ዶክመንት
💎የገበሬ አምስት አመት የሞላው ካርታ በእጅ የተያዘ
⚜️ዋጋ 2,350 000 ብር
☎️0925503225
  ገዢ ብቻ ይደውል
👍4
በአዲስ አበባ ከተማ የወጣው የመሬት ሊዝ  ጨረታ ተራዘመ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ  ፤ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ በሌሎችም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

በዚህም ከሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ሲከናወን ቆይቷል።

ነገር ግን የጨረታ ሰነድ ሽያጩ ከ28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 09/09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት መራዘሙ ተነግሯል።

ተጫራቾች ፦
- የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ፣
- ሲፒኦ፣
- የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣
- ሰነዱን ለመግዛት በቴሌ ብር የከፈሉበት ስሊፕ
- ሌሎች መያያዝ ያለባቸዉ እና በተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን በመጨመር የጨረታ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ግንቦት 09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለም ሆቴል አከባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ላይ በሚገኘው የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ተብሏል።

ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 12/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ 9 የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከተማ አስተደዳር አዳራሽ  እንደሚከፈት ተገልጿል።

የጨረታው ዝርዝር👇
https://www.youtube.com/watch?v=mPSv8NEOm7A&feature=youtu.be

@condoaddis
👍4
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#HOME_For_Rent
8 normal bedroom
4 master bedroom
1 steam and jakozy
12 Baz and tolyet
3 salon
2 kechen
1 JYM
4 under ground room
2 store
700 sq
Price 7000$ dollar
☎️0925503225
👍5
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=u7ARW4TA3LQ»
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
👉#አራብሳ ላይ የሚሸጥ ባለ 3 ምኝታ
💎ስፋቱ 114 ካሬ
💎ወለል አምስተኛ ላይ (5)
💎አስፓልት ዳር(የመጀመሪያው አደባባይ ጋ )
💎350ሺ ብር እዳ አለበት
💎ዋጋ ከነ እዳው 5.8 
💎ድርድር አለው
💎የሚፈልግ ገዢ በፈለጉት ሰአት ይደውሉ
ፎቶ የሌላ ነው
   ☎️0925503225
       0934981573
👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
#ገርጂ_መብራትላይ የሚሸጡ ቤቶች በጃችን ገብተዋል
ባለ ሁለት ምኝታ
ብዛት ሁለት
ወለል 4 እና 3 ላይ
ካሬ 54
ዋጋ 5.8 ሚሊዬን
5.3 ሚሊዬን
በባንክ ይሆናሉ
የተሰሩ ናቸው
ድርድር የላቸውም የመጨረሻ
ገዢ ብቻ ይደውል
☎️0925503225
..... 0934981573
1👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
ቤት ሆነ መኪና ለማየት የምትመጡ ሰዎች እባካቹ ከምጣታቹ በፊት ከታች ባለው ስልክ እየደወላቹ ኑ ብዙ ቦታ ብዙ ሰው ስለምናስተናግድ ሳደዉሉ ከመጣቹ ሰው ላያገኙ ይችላሉ።
እናመሰግናለን
☎️0925503225
0934981573
👍2
ኮንዶሚንየም ሽያጭ
ጣፎ አደባባይ

ባለ 2 መኝታ
72 ካሬ
4ኛ ፎቅ

ዋጋ 5.4 ሚልየን (ድርድር አለው)
ይደውሉ 0913587955

www.condoaddis.com
👍2