Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Condominium for sale
at Ferensay Legasiyon

Three bedroom
76 square meter
3rd floor

Price 6.5 million (last price)
Call us 0913587955

Location 👉 Google Map
More on
👇👇👇
Website
Facebook
YouTube
👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
🎷አዋጅ🎷 ..........🎷አዋጅ.... 🎷
የተለያዬ ቤት እና መከናዎች በእጃችን ናቸው በሚፈልጉት ቦታ በሚፈልጉት ካሬ በሚፈልጉት ወለል ላይ አለን ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ይደውሉ
👉ከቦሌ እስከ ለሚኩራ
👉ከኮዬ እስከ ቱሉዲምቱ
👉ከፈረንሳይ እስከ ፒያሳ
👉ከአራብሳ እስከ የካ አባዱ በፈለጉት
ይደውሉ 0925503225
             0934981573
እንዲሁም መሸጥ ከፈለጉ ያሎትን ያሳውቁ ✌️
#ሀበሻ_ደላላ
👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
👍1
ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከዚህ ቀደም በ70/30 በማህበር ለመደራጀት ተመዝግባችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢዎች ከሚያዝያ 8/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ የጋራ መኖሪያ እና ህብረት ስራ ማህበር ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰአት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ቀደም ሲል 70 ፐርሰንት በባንክ አካውንት ገንዘብ አስገብታችሁ ከሆነ የባንክ እስቴትመንት ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ 70 ፐርሰንቱን ገቢ ያላደረጉ ከሆነ ለተመዘገቡበት የቤት አይነት ከሚያዝያ 8/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን በቀድሞ የ40/60 ወይም የ20/80 ቤት ቁጠባ አካውንት ላይ ገቢ በማድረግ እና እስቴትመንት ይዛችሁ በመቅረብ ብቁ መሆኑን በአካል ቀርበው ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
2👍1😁1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
#መሃል_ከተማ ፡ሳር ቤት መቻሬ ሜዳ
👉49 ካሬ
👉ሁለት መኝታ
👉3ተኛ ፎቅ
👉በደምብ የተሰራ

በካሽ 5.8 ሚሊዮን ፤ በባንክ 5.9ሚሊዮን ዋጋ ድርድር አለው ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ይደውሉ
☎️0925503225
     0934981573
👍4👎2
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ መሬት አራብሳላይ

#G+3 መሰረት የጀመረ 00 level
#አራብሳ ላይ
#የዲያስፖራ ማህበር ቤቶች
እስቸኳይ ነው
ዋጋ 7.5 ሚሊዬን ነው
150 ካሬ ነው
ሙሉ ካርታ አለው
ዋጋ ድርድር ይኖረዋል
☎️0934981573
     0925503225
👍3
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎#Yeka_Abado
የሚሸጥ ቆንጆ ቤት ለሱቅም 👉ለመኖሪያም የሚሆን
👉44 ካሬ
👉Ground floor
👉Ceramic floor
👉ዋጋ 3ሚሊዬን ከ ድርድር ጋ
☎️0925503225
0934981573
👍5
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
ቆንጆ ቅንጆ ቤቶችም ሆነ ሱቆች በእጃችን ናቸው የሚፈልጉትን ቤት መርጠው ይውሰድ
የካ አባዱ
አራብሳ
ኮዬ
መሀል አዲስ አበባ
ጀሞ 1,2
ጎፋ
በፈለጉት ቦታ አለን ይደውሉ ገዢ ብቻ
☎️0925503225
0934981573
👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
ገዢ ኖት ወይስ ሻጭ ?
ቤት ለመግዛት እየፈለጉ ነው ወይስ ለመሸጥ?
Anonymous Poll
76%
ገዢ ነኝ
24%
ሻጭ ነኝ
👍2
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
ገዢ በሞላበት ቻናል ላይ ወደ 15 የሚጠጉ ለሽያጭ የቀረቡ ቤቶችም ሆኑ ሱቆች አሉን ታድያ ለመግዛት ምንድነው ወደኋላ ያስቀሮት????
የፈለጉትን ነገር ላማክሮት ፎቃደኛ ነኝ አቅሞ እሚችለውን ይንገሩኝ እኛም በአቅሞ ቤት እናቀርብሎታለን
ለመደወል
☎️0925503225
0934981573
እንዲሁም እዚሁ በመጫን የሚፈልጉትን ቤትም ሆነ መኪና ይሸመሰቱ 👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/HABESHA_BROKERS
👍1