Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
🔴 የአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎት ስራ ጀምሯል 🔴
የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ከዚህ  በታች ያለውን ሊንክ ተጭኖ መመልከት ይቻላል።

ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ የመጋቢት 25/2016 እትም ማየት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

👇👇👇👇👇
https://www.condoaddis.com/wp-content/uploads/2024/04/የጨረታ-አሸናፊዎች-ዝርዝር11.pdf
አዳዲስ ለሽያጭ የቀረቡ ቤቶች በ እጃችን ገብተዋል ገርጂ ዙሪያ ባለ አንድና ባለ ሁለት ምኝታቤት ከ አምስት ሚሊዬን ብር እስከ ዘጠኝ ባለው 40/60 ጨምሮ እስከ 13 ሚሊዬን ብር ቅንጡ ቤቶች በገርጂ ዙሪያ
0925503225
https://t.me/HABESHA_BROKERS
1👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
ገርጂ ድል ፍሬ ጋ
ባለ አንድ
ሁለተኛ ላይ
ዋጋ 6.5 ሚሊዬን ብር
48 ካሬ ድርድር አለው
ቆንጆ ይዞታ
0925503225
#ጥሩ_የቤት_ገበያ

(ኢንጅነር ደሳለኝ ከበደ -የአቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ)
***
የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ ከተማ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጎ አየነው።

የአሸናፊዎችን ዝርዝርና ያሸነፉበትን ዋጋ ስመለከተው በቅርቡ ለሆነ በተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶች ገንብቶ ለማቅረብ ላሰበ ሪል እስቴት አልሚ ድርጅት የሰራነውን ጥናት ውጤት ትክክለኛነት ያሳየኝ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

እኛ በሰራነው ጥናት መሰረት የወቅቱ የቤት ገዢዎች አቅም ከ ሶስት እስከ ሰባት ሚሊየን ብር አካባቢ መሆኑ በመግለጽ የቤቶቹም ስፋት ከ ለስቱዲዮ 25-35ካሬሜ ለአንድ መኝታ ከ40-50ካሬሜ ለባለ ሁለት ከ60-70 .,..የሚል ነበር ሲሆን የመሸጫ ዋጋውን በካሬ ሜትር ከ50-60ሺህ ብር በካሬ ሜትር የሚል ነበር።

ይፋ ከተደረገው የጨረታ ውጤት እንደሚያሳየው በርካታ አሸናፊዎች ከ50-60 ሺህ ብር አሸናፊዎች ሆነዋል ከ60-70ሺህ ብር የሰጡ በሁለተኛ ደረጃ ሲቀመጡ በጣም ጥቂቶች ቤት የጠማቸው ወይም የገበያ ሁኔታውን መገምገም ያቻሉ ከመቶ ሺህ ብር በላይ ሰጥተው ታይተዋል።

ተጫራቾችም እስከ 1.28ሚሊየን ብር በሚደርስ አነስተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን ችለዋል። ትልቁ የቤት ዋጋ 26 ነጥብ 85ሚሊየን ብር ሲሆን በ100% ክፍያ ለ50 ነጥብ 57ካሬሜ የቀረበ ሲሆን ይህም በከተማችን ወሳኝ በሚባሉት ቦታዌች የተቀናጣ መኖሪያ የሚያስገዛ ነው። ምናልባት ይህንን ዋጋ የሰጡት ሰዎች ውቃቢያቸው አዟቸው ሊሆን ይችላል ይህንን ዋጋ የሰጡት ብሎ መገመት ስህተት አይሆንም።

በእኔ ግምገማ ይህ ጨረታ ብዙዎችን ውጤታማ ያደረገ ለገዢዎችም ለሻጮችም ጥሩ የሚባል ግብይት የተከናወነበት የቤት ገዢዎችንም የኪስ አቅም ያሳየ ነው።

ከፍተኛ ዋጋ የሰጡት 570 ሺህ ብር ና 531ሺህ ብር ምን አስበው ፣ ምን ፈልገው ብሩን ከየት አምጥተው እንደሆነ ተጠንቶ ይቅረብልን።📌

www.condoaddis.com
👍2
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
🔥Home for #sale
💎ባለ አንድ ምኝታ
💎ጀርመን አደባባይ ባቱ 2 ኮንደሚኒየም
💎48 ካሬ
💎ዋጋ 4.8 ሚሊዬን ብር
💎ሁለተኛ ወለል ላይ
☎️0925503225
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
💎ባለ አንድ መኝታ️ #አራብሳ
⚜️59 ካሬ
1ኛ ላይ
🤙እድሳት ከሳሎን ሴራሚክ በቀር ሁሉም ነገር የተሰራ
⚜️በመንገድ በኩል እና ያገባ ዶክመንት
💎የገበሬ አምስት አመት የሞላው ካርታ በእጅ የተያዘ
⚜️ዋጋ 2,350 000 ብር
☎️0925503225
  ገዢ ብቻ ይደውል
👍1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
አስቸኳይ የኮንዶሚኒየም ሱቅ ሽያጭ !

የሱቁ መገኛ : አያት ሳይት 4 ታንከር አካባቢ
የሱቁ ስፍት: 28.5 ካሜ በቨረንዳው በኩል
50% የተከፈለ
ቀሪ እዳ 700ሺ
ቴራስ እና ሌሎች ነገሮች እድሳት ላይ ነው
ቀሪው እዳ በ5 አመት ከባንክ ጋር የተያያዘ
ዋጋ 1.4 ሚሊዮን እዳ ሳይጨምር ድርድር አለው

☎️ 0934981573
👍21
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
URGENT URGENT URGENT

አስቸኳይ የሚሽጥ ኮንዶሚኒየም

👉 ቦሌ ቡልቡላ 40/60
👉 40 ሜ ዋና አስፓልት የያዘ
👉 ባለ 2 መኝታ ቤት
👉 ስፋት 76 ካሬ
👉 ወለል 10ኛ ፎቅ ላይ
👉 እድሳት ባለበት
👉 ዕዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
👉 5 ዓመት የሞላው
👉 ዋጋ 5.6 ሚሊየን
☎️0925503225
☎️0934981573
👍2
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
💎ባለ አንድ መኝታ️ #አራብሳ
⚜️59 ካሬ
1ኛ ላይ
🤙እድሳት ከሳሎን ሴራሚክ በቀር ሁሉም ነገር የተሰራ
⚜️በመንገድ በኩል እና ያገባ ዶክመንት
💎የገበሬ አምስት አመት የሞላው ካርታ በእጅ የተያዘ
⚜️ዋጋ 2,350 000 ብር
☎️0925503225
  ገዢ ብቻ ይደውል
👍61😁1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
🔥Home for #sale
💎ባለ አንድ ምኝታ
💎ጀርመን አደባባይ ባቱ 2 ኮንደሚኒየም
💎48 ካሬ
💎ዋጋ 4.8 ሚሊዬን ብር
💎ሁለተኛ ወለል ላይ
☎️0925503225
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1445ኛው ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!

በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እንዲሆንሎ ከመላው ቤተሰቦ ጋር ከልብ እንመኛለን!

ዒድ ሙባረክ!
በልዩ ሁኔታ ለሜንበሮች የሚቀርቡ ቤቶች አንዱን ይዘን ቀርበናል።

ሜንበሮች መመልከት ትችላላችሁ ሜንበር ያልሆነ ይህን ሊንክ ተጭኖ ሜንበር ይሁን
👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw/join
2😁1
አዲሱ ዕጣ ላፍቶ የሚሸጡ

1⃣ ባለ 2 መኝታ
ቤት ቁጥር 3/171
75.03 ካሬ
3ኛ ላይ
ያሸነፈበት,,,54,812
ለእጅ,,,400 ሺ

2⃣ባለ 2 መኝታ
71.46ካሬ
ግራውንድ ላይ
ምርጥ ብሎክ ላይ 16/892
ያሸነፈበት 53,555 ብር
ለ እጅ 1 ሚሊየን

3⃣ቤት ቁጥር 15/866
52.59 ካሬ
2ኛ ደረጃ
ያሸነፈበት 58,529 ብር
ለእጅ 400 ሺ


4⃣ቤት ቁጥር 16/906
57.06 ካሬ
1ኛ ደረጃ
ያሸነፈበት 56,521 ብር
ለእጅ 400 ሺ

5⃣ምርጥ ቴራሥ ብሎክና ሠፈር
ቤት ቁጥር 1/65
75.03 ካሬ
4ኛ ደረጃ
ያሸነፈበት 53,812 ብር
ለእጅ 600 ሺ

7⃣ግራውንድ ላይ
ቤት ቁጥር 4/190
62.23 ካሬ
ደረጃ: 0
ያሸነፈበት 67,170 ብር
ለእጅ 200 ሺ

8⃣ግራውንድ ላይ
ቤት ቁጥር 3/131
62.23 ካሬ
ደረጃ: 0
ያሸነፈበት ,,,61,555 ብር
ለእጅ ,,,300 ሺ

9⃣
ባለ 2 ምኝታ
ቤት ቁጥር 4/231
71.05 ካሬ
ደረጃ: 4ኛ
ያሸነፈበት 53,516 ብር
ለእጅ 500 ሺ

1⃣0⃣
1 ኛ ላይ
ቤት ቁጥር 7/379
61.88 ካሬ
ደረጃ: 1ኛ
ያሸነፈበት,,56,521 ብር
ለእጅ ,,,300 ሺ

1⃣1⃣
ቤት ቁጥር 11/640
61.88 ካሬ
3ኛ ደረጃ
ያሸነፍኩት ,,,54,521 ብር
ለእጅ ,,,350 ሺ

1⃣2⃣
ባለ 1 ምኝታ
61.88 ካሬ
1ኛ ላይ
ባለ 2 ሁኖ የሚሠራ
ምርጥ ብሎክ 16/911
ያሸነፈበት 65,621 ብር
ለ እጅ 200 ሺ

ይደውሉ 0913587955
👍7🙊3