Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=y7VMdtuGKGE»
Forwarded from Shops for sale in Addis Ababa ሱቅ ሽያጭ በአዲስ አበባ
የሚሸጥ ሱቅ
ሰሚት ኮንዶሚንየም
2ኛ ብር
ንግድ ባንኩ አካባቢ አዲሱ ቀበሌ ፊት ለፊት
54 ካሬ ስፋት
ዋጋ 5.5 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
Visit 👉 Condo Shops
ሰሚት ኮንዶሚንየም
2ኛ ብር
ንግድ ባንኩ አካባቢ አዲሱ ቀበሌ ፊት ለፊት
54 ካሬ ስፋት
ዋጋ 5.5 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
Visit 👉 Condo Shops
👍4❤1
Forwarded from Shops for sale in Addis Ababa ሱቅ ሽያጭ በአዲስ አበባ
ሱቅ ሽያጭ አያት ሳይት 1
ስፋት 75.11 ካሬ
የጋራ 21.13 ካሬ ,
ሙሉ 96.24 ካሬ
- እዳ 2,065,485 ብር ያለበት
ለ እጅ 4,000,000
ይደውሉ 0913587955
Shops for sale
ስፋት 75.11 ካሬ
የጋራ 21.13 ካሬ ,
ሙሉ 96.24 ካሬ
- እዳ 2,065,485 ብር ያለበት
ለ እጅ 4,000,000
ይደውሉ 0913587955
Shops for sale
👍1🥰1
#ለቤት_ተጫራቾች_የወጣ_ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ #አሸናፊዎች_ዝርዝር በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 25/2016 ዓ/ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ በይፋ ይወጣል።
ከዚህ በተጨማሪ ከታች በተያያዙት የቢሮው ይፋዊ የቴሌግራምና የፌስቡክ ገፆች ላይ እንደሚለቀቅ እንገልፃለን።
T.me/condoaddis
Fb.me/condoadis

❤2
የቤት ሽያጭ መመሪያው ተሻሻለ በሂደቱ 34%ቀነሰ‼
በአዲስ አበባ ከተማ ለአፓርትመንት ቤቶች እና ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም ቤቶች አማካኝ የሽያጭ ዋጋ ተመን በ34 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ለሁሉም ክ/ከተሞች የአፈፃፀም መመሪያ መጻፉን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ዘግቧል።
በከተማዋ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተብሎ ...
ማንበብ ይቀጥሉ👇
https://www.condoaddis.com/04042023-1-2/

የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጭኖ መመልከት ይቻላል።
ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ የመጋቢት 25/2016 እትም ማየት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
👇👇👇👇👇
https://www.condoaddis.com/wp-content/uploads/2024/04/የጨረታ-አሸናፊዎች-ዝርዝር11.pdf

አዳዲስ ለሽያጭ የቀረቡ ቤቶች በ እጃችን ገብተዋል ገርጂ ዙሪያ ባለ አንድና ባለ ሁለት ምኝታቤት ከ አምስት ሚሊዬን ብር እስከ ዘጠኝ ባለው 40/60 ጨምሮ እስከ 13 ሚሊዬን ብር ቅንጡ ቤቶች በገርጂ ዙሪያ
0925503225
https://t.me/HABESHA_BROKERS
0925503225
https://t.me/HABESHA_BROKERS
Telegram
HOME AND CAR ቤት እና መኪና
ድፍን ሸገር ላይ ያሏትን ወይ የፈለጉትን ቤት :መኪና :ኮንዶሚንየም : መሬት:አፓርትመንቶች :እንዲሁም የተለያዬ ኪራዬች እነዲሸጥሎት ወይም መግዛት ካስፈለጎት ቻናላችን ክፍት ነው
0925503225
0934981573
https://facebook.com/groups/667808951025366/
0925503225
0934981573
https://facebook.com/groups/667808951025366/
❤1👍1