Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
kality chefe site for sale
Bedroom:- 2
2nd floor
Size:- 74 sqm

Yebank eda 220shi
11shi birr yetekeraye
Price:- 4.8 million
Call 0913587955
Condoaddis.com
👇👇
የቤቱን ቪዲዮውን ይመልከቱ
👍2
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «kality chefe site for sale Bedroom:- 2 2nd floor Size:- 74 sqm Yebank eda 220shi 11shi birr yetekeraye Price:- 4.8 million Call 0913587955 Condoaddis.com 👇👇 የቤቱን ቪዲዮውን ይመልከቱ»
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም በአዲስ አበባ ፓስተር ሳይት
🔵 48 ካሬ
🔵 ግራውንድ
🔵 ካርታ የያዘ
🔵 ስም በቀጥታ የሚዞር
🔵 የተሰራ ቤት
🔵 ቆንጆ ቦታ
🔵 ለትራንስፖር ምቹ

ለተጨማሪ👇👇👇👇
https://www.condoaddis.com/200324-1/
👍3
ለመምህራን በእጣ የተላለፉ ቤቶችን የተመለከተ ማስታወቂያ

ለመምህራን የተላለፉ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውል የመፈፀም ሂደት ነገ በ12/08/16 ዓ.ም  ይጀመራል

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ6/07/2016 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት ሳይተላለፋ የቀሩ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ለመምህራን በእጣ መተላለፋቸው ይታወሳል።

በመሆኑም የቤት እድለኛ የሆናችሁ መምህራን ከሀሙስ ማለትም ከ12/08/16 ዓ.ም ጀምራችሁ  በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ውል መፈፀም የሚያስችል ሂደት እንድትጀምሩ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ይገልፃል።

ተዋዋዮችም በአለቱ  የታደሰ መታወቂያ ፣ በተጨማሪም መምህር/ት መሆናችሁን የሚያሳይ ማስረጃ የት/ቤት መታወቂያና  ከትምህርት ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ይዛችሁ  መገኘት አለባችሁ በማለት ኮርፖሬሽኑ እያሳሰበ በዉክልና ለመስተናገድ የምትመጡ አካላት  በቂ ማስረጃ መያዛችሁን አትዘንጉ።

ማሳሰቢያ

- በ60 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል ያልፈጸመ እድሉን እንደተወ ተቆጥሮ ተጠባባቂዎች በቅድመ ተከተል እንደሚስተናገዱ እናሳስባለን!

- ተዋዋዮች ለመዋዋል ስትመጡ ከታች የተቀመጠውን መስፈርት ታሳቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን!

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
condoaddis.com

https://m.youtube.com/watch?si=vvg1PUfVugsPkxGF&v=ik4hCMce9mQ&feature=youtu.be
👍3
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=y7VMdtuGKGE»
የሚሸጥ ሱቅ
ሰሚት ኮንዶሚንየም
2ኛ ብር

ንግድ ባንኩ አካባቢ አዲሱ ቀበሌ ፊት ለፊት
54 ካሬ ስፋት

ዋጋ 5.5 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955

Visit 👉 Condo Shops
👍41
ሱቅ ሽያጭ አያት ሳይት 1
ስፋት 75.11 ካሬ
የጋራ 21.13 ካሬ ,
ሙሉ 96.24 ካሬ

- እዳ 2,065,485 ብር ያለበት
ለ እጅ 4,000,000

ይደውሉ 0913587955

Shops for sale
👍1🥰1
#ለቤት_ተጫራቾች_የወጣ_ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ #አሸናፊዎች_ዝርዝር በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 25/2016 ዓ/ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ በይፋ ይወጣል።

ከዚህ በተጨማሪ ከታች በተያያዙት የቢሮው ይፋዊ የቴሌግራምና የፌስቡክ ገፆች ላይ እንደሚለቀቅ እንገልፃለን።

T.me/condoaddis
Fb.me/condoadis
2