- የኮንዶሚኒየም ሽያጭ (ቱሉ ዲምቱ)
- መሬት ላይ ያለ (Ground floor)
- ባለ ሶስት መኝታ
- 105 ካሬ ሜትር
- ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
- የጋርደን ቦታ ያለው
- ከቦሌ ቡልቡላ በአዲሱ መንገድ 8 ደቂቃ በመኪና
- መንገድ ዳር ላይ ያለ (ታክሲ መያዣው ጋር)
- ዋጋ - 6.5 ሚሊየን (በካሽ)
- ዋጋ ድርድር የለውም
ይደውሉ
0913587955
www.condoaddis.com
- መሬት ላይ ያለ (Ground floor)
- ባለ ሶስት መኝታ
- 105 ካሬ ሜትር
- ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
- የጋርደን ቦታ ያለው
- ከቦሌ ቡልቡላ በአዲሱ መንገድ 8 ደቂቃ በመኪና
- መንገድ ዳር ላይ ያለ (ታክሲ መያዣው ጋር)
- ዋጋ - 6.5 ሚሊየን (በካሽ)
- ዋጋ ድርድር የለውም
ይደውሉ
0913587955
www.condoaddis.com
የጨረታ መክፈቻው ተራዘመ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ያስገነቧቸውን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላለፍ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ ይገኛል።
ኮርፖሬሽኑ ፤ ከሕብረተሰቡ መጣልኝ ባለው ጥያቄ መነሻነት የጨረታ መክፈቻ ጊዜው ለ10 ቀናት የተራዘመ መሆኑ አሳውቋል።
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 02/2016 ዓ/ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ምሽቱ 1፡30 እንዲሁም እሁድ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 6፡00 በሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል ተብሏል።

👍3❤1
#Kality Total condominium for sale
2 bedrooms
Size:- 49 sqm
Floor:- 2nd
Price:- Birr 4.5 million
📞 0913587955
Condoaddis.com
2 bedrooms
Size:- 49 sqm
Floor:- 2nd
Price:- Birr 4.5 million
📞 0913587955
Condoaddis.com
#Update
የቤቶች ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ተጠናቀቀ።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያስገነቧቸውና ለጨረታ ያቀረቧቸው 3,146 የመኖሪያና 306 የንግድ ባጠቃላይ 3,452 ቤቶች የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በዛሬው ዕለት መጋቢት 02/2016 ዓም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት መጠናቀቁ ተገልጿል።
ከጥር 27/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የሰነድ ሽያጭ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁን ተከትሎ በነገው ዕለት መጋቢት 03/2016 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ይከፈታል ተብሏል።
በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ለጨረታ የቀረቡት 935 የመኖሪያና 15 የንግድ ቤቶች ላይ ተጫራቾች ያስገቧቸው ሰነዶች በታዛቢዎች ፊት የሚከፈት ይሆናል ተብሏል።

👍3
Condominuim Market in Addis Ababa
#Update የቤቶች ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ተጠናቀቀ። የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያስገነቧቸውና ለጨረታ ያቀረቧቸው 3,146 የመኖሪያና 306 የንግድ ባጠቃላይ 3,452 ቤቶች የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በዛሬው ዕለት መጋቢት 02/2016 ዓም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት መጠናቀቁ ተገልጿል። ከጥር 27/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የሰነድ ሽያጭ…
የቤቶቹ ጨረታ ላይ የተነሳው ጥያቄ ምንድነው ?
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የ1997 ዓ.ም. የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ዕጣ ያልወጣላቸው ቆጣቢዎች ያቀረቡለትን አቤቱታ መሠረት በማድረግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 ሺህ ቤቶች በላይ በሽያጭ ለማስተላለፍ ያወጣው ጨረታ ላይ የሕጋዊነትና የፍትሐዊነት ጥያቄ አንስቷል።
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አጋጠመኝ ያለውን የፋይናንስ አቅም ችግር ለመፍታትና ተጨማሪ ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ለመገንባት፣ ከከተማው የዲዛይንና ግንባታ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን 3,146 የመኖሪያ ቤቶችንና 306 የንግድ ሱቆችን በጨረታ ለመሸጥ ማቀዱን መግለጹ ይታወሳል።
በ1997 ዓ.ም. ተመዝግበው ከስቱዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ ቤት ድረስ ቤቶች ለማግኘት እየቆጠቡ ያሉ 959 ነዋሪዎች፣ እያንዳንዳቸው ምን ያህል እንደቆጠቡ የሚገልጽ ሙሉ ስማቸው ከፊርማቸው ጋር ያረፈበትና በድምሩ 144,820,085.43 ብር መቆጠባቸውን ከሚያሳይ ሰነድ በማያያዝ፣ ኮርፖሬሽኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን ለመሸጥ የጀመረውን ሒደት #እንዲያሳግድላቸው የሚጠይቅ ደብዳቤ ለዕንባ ጠባቂ ተቋም ጨረታው ይፋ በተደረገበት ዕለት አስገብተው ነበር።
አቤቱታቸውን የተቀበለው ዕንባ ጠባቂ ተቋም የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በዋና ዕንባ ጠባቂ እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር) ተፈርሞ በወጣ ደብዳቤ፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ ምላሹን እንዲያሳውቀኝ ሲል 4 ጥያቄዎችን አቅርቧል።
1ኛ. ኮርፖሬሽኑ የመኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በሽያጭ የማስተላለፍ ሕጋዊ መሠረት ያለው ስለመሆኑ በማስረጃ ተደግፎ እንዲቀርብ ብሏል።
2ኛ. መኖሪያ ቤቶቹ በጨረታ ለሽያጭ ሲቀርቡ የ1997 ዓ.ም. እና የ2005 ዓ.ም. የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎችን ቅድሚያ በመስጠት፣ በልዩ ሁኔታ ተሳታፊ ያልተደረገበት ምክንያት እንዲገለጽ ጠይቋል።
3ኛ. ኮርፖሬሽኑ የመኖሪያ ቤቶችን ከዕጣና ከምደባ ውጪ በጨረታ ሽያጭ ለማስተላለፍ ሲወስን፣ በ1997 ዓ.ም. እና 2005 ዓ.ም. ተመዝግበው ቤት እየተጠባበቁ ያሉ ነዋሪዎች ጉዳይ ላይ ግልጽና የመጨረሻ ውሳኔ ያልተሰጠበትን ምክንያት እንዲገለጽ የሚል ጥያቄ አቅርቧል።
4ኛ. ኮርፖሬሽኑ ቤቶችን በጨረታ ለመሸጥ ሲወስን ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው የከተማው ነዋሪዎችን አቅም ባገናዘበ መንገድ የጨረታ መነሻ ዋጋና የአከፋፈል ሥርዓት ሊታይ ያልቻለበትን ምክንያት በመግለጽ፣ ኮርፖሬሽኑ ምላሹን በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ እንዲሰጥ ሲል በደብዳቤ ጠይቋል።

Telegraph
Reporter
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የ1997 ዓ.ም. የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ዕጣ ያልወጣላቸው ቆጣቢዎች ያቀረቡለትን አቤቱታ መሠረት በማድረግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከሦስት ሺሕ ቤቶች በላይ በሽያጭ ለማስተላለፍ ያወጣው ጨረታ ላይ የሕጋዊነትና የፍትሐዊነት ጥያቄ አነሳ። የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ማስታወቂያ አጋጠመኝ…
👍7