Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
- የኮንዶሚኒየም ሽያጭ (ቱሉ ዲምቱ)
- መሬት ላይ ያለ (Ground floor)
- ባለ ሶስት መኝታ
- ⁠105 ካሬ ሜትር
- ⁠ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
- ⁠እቃ ያሟላ (ኪችን ካቢኔት ፣ ሶስቱም መኝታ ቤት ቁምሳጥን ያለው ፣ ጥራት ያለው አንደኛ ደረጃ የኢትዮ ሴራሚክ ወለል፣ ውሀ ማሞቂያ ያለው
- የጋርደን ቦታ ያለው
- ⁠ከቦሌ ቡልቡላ በአዲሱ መንገድ 8 ደቂቃ በመኪና
- መንገድ ዳር ላይ ያለ (ታክሲ መያዣው ጋር)
- ⁠ብሎክ 105
- 5 አመት አልፎታል
- ዲጂታል ካርታ አለው
- ⁠እዳ እና እገዳ የለውም
- ዋጋ - 6.5 ሚሊየን (በካሽ)
- ዋጋ ድርድር የለውም

0913587955
👍21
 Gergi Roba
Condominium for Sell

✍️🙏  Location : On Roba bread

Bedrooms:- 2
Size:  57  sqm
Floor፣   3rd 

Cabinet ፣ and with good Gypsum board

Possible for banks

✍️🙏   price:    6  Million

✍️🙏 Rented : 20,000

✍️   for more information

0960579523
Condoaddis.com
1
Forwarded from HABESHA HOME & CAR
🚨ገርጂ ማርያም ለሽያጭ የቀረበ 40/60🚨
86 ካሬ
4 ወለል ላይ የሚገኝ
ቅንጭብ ተደርጎ የተሰራ
ዋጋ 12 ሚሊዬን (12,000,000)
ደርድር ይኖረዋል
ገዢ ብቻ ይደውል
0934981573
0925503225
👍2😁1
- የኮንዶሚኒየም ሽያጭ (ቱሉ ዲምቱ)
- መሬት ላይ ያለ (Ground floor)
- ባለ ሶስት መኝታ
- ⁠105 ካሬ ሜትር
- ⁠ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ

- የጋርደን ቦታ ያለው
- ⁠ከቦሌ ቡልቡላ በአዲሱ መንገድ 8 ደቂቃ በመኪና
- መንገድ ዳር ላይ ያለ (ታክሲ መያዣው ጋር)

- ዋጋ - 6.5 ሚሊየን (በካሽ)
- ዋጋ ድርድር የለውም

ይደውሉ
0913587955
www.condoaddis.com
የጨረታ መክፈቻው ተራዘመ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ያስገነቧቸውን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላለፍ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ ይገኛል።

ኮርፖሬሽኑ ፤ ከሕብረተሰቡ መጣልኝ ባለው ጥያቄ መነሻነት የጨረታ መክፈቻ ጊዜው ለ10 ቀናት የተራዘመ መሆኑ አሳውቋል።

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 02/2016 ዓ/ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ምሽቱ 1፡30 እንዲሁም እሁድ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 6፡00 በሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል ተብሏል።
👍31
Gofa condominium sale
#urgent

Studio
27 sqm
4th floor

Price 2.4 million
Call us 0913587955
👍1
የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ሽያጭ

ጂ 7 ለትራንስፖርት ምቹ
-ስፋት 64

-ወለል፦ 1ኛላይ
-እድሳት ጥሩ የተሰራ ኪችን እና ሽንት ሴራሚክ


-ወርሀዊ ገቢ17,000የሚከራይ
_ ዲጂታል ካርታ
አምስት አመት የሞለው
- በካሽ4.150ድርድርአለዉ ብሩ ተፈልጎ ነዉ
ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልኝ
0910364076or 0988731889
ቡልቡላ ኮንዶሚንየም ሽያጭ

ስቱዲዮ
31 ካሬ ስፋት
1ኛ ፎቅ

ዋጋ 2.5 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
👍1