አዲስ አበባ:- 18 ሺህ 576 የ40/60 የቤት ዕድለኞች ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ውል አስረው የአስር ወራት ክፍያ ቢፈፅሙም እስከ አሁን ቤታቸውን የአስረከባቸው አካል እንደሌለና ለከፋ የኢኮኖሚ ችግር እየተጋለጡ መሆኑን ተናገሩ።
ቅሬታ አቅራቢ የሁለተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ባለዕድለኞችም ከነሐሴ 2011 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ውል በመግባት ወርሐዊ ክፍያ መጀመራቸውን ገልፀዋል። ይሁን እንጂ ለአስር ወራት ክፍያ ቢፈፅሙም እስካሁን የከተማ አስተዳደሩ ቤታቸውን እንዳለስረከባቸው ጠቅሰው ይህም በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ የይኢኮኖሚ ጫና እያደረሰባቸው መሆኑን አስረድተዋል።
በሃያት ሁለት ባለሁለት መኝታ ቤት የደረሳት ወይዘሪት ሰላማዊት ውቤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገረችው፤ ባለፈው ነሐሴ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውል በመግባት የአርባ በመቶ ክፍያውን ከመስሪያ ቤቷ የቁጠባ ተቋም ብድር በመውሰድ በየወሩ 3 ሺህ 173 ብር ትከፍላለች። በተጨማሪም የቤቱን ዕዳ በመክፈል ኑሮዋን ከዘመድ ጋር በጥገኝነት አድርጋ ለተደራራቢ ወጪ መዳረጓን ገልፃለች። ይህም በኑሮዋ ላይ ጫና እንደፈጠረባት መሆኑን ተናግራለች።
አስተዳደሩ የቤቱን ግንባታ ሳይጠናቀቅ ውል በማስገባት ክፍያ እንዲፈጽሙ ማስገደዱን የምታነሳው ወይዘሪት ሰላማዊት፤ ቤቱን ሳያስረክብ ወለድ ማስከፈል ተገቢ እንዳልሆነ ገልፃለች። በዚያ ላይ ውል ከተገባው እስከ ሁለት እጥፍ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉና የእፎይታ ጊዜም አለመኖሩ ለባለድለኞች አስቸጋሪ ሆኗል ትላለች። ከምንም በላይ ግን እየተቸገረችበት ያለው የከተማ አስተዳደሩ ቤት ሳያስረክብ ወርሃዊ ክፍያ ማስከፈሉ ሲሆን፤ መንግሥት በአስቸኳይ ይህንን ችግራቸውን ሊፈታላቸው እንደሚገባ አበክራ ትናገራለች።
በቱሪስት መገናኛ የባለሁለት መኝታ ባለዕድለኛው አቶ አዳነ አወቀ በበኩላቸው፤ ውል ከገቡ በኋላ ለደረሳቸው ቤት በየወሩ 3 ሺህ 500 እንዲሁም ለመኖሪያቸው ቤት ኪራይ 4 ሺህ 500 ብር እየከፈሉ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። የአራት ቤተሰብ አስተዳዳሪ በመሆናቸውም የተናገሩት አቶ አዳነ አወቀ ቤቱን ሳይረከቡ እንዲከፍሉ መደረጋቸው ከፍተኛ ጫና እንደሆነባቸው አስረድተዋል።
የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ዕጣ ሲወጣ ግድግዳቸው ያልተከፈሉ ቤቶች መኖራቸውን ያነሱት አቶ አዳነ፤ መሰረተ ልማቱና የቤቶቹ ሥራ ሳይጠናቀቅ ውል አስገብቶ ገንዘብ ማስከፍል ከሞራልም ከህጋዊነትም አንፃር አግባብነት የሌለውም ይላሉ።
በአስኮ ሳይት የቤት እድለኛው ሌላኛው ቅሬታ አቅራቢ አቶ እስጢፋኖስ ዘኪሮስ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ባለተረከቡት ቤት በየወሩ 2 ሺህ 973 ብር እየከፈሉ መሆኑን ተናግረዋል። ቤቱ የግድግዳ ግርፍ፣ መፀዳጃ ቤት፣ የመሠረተ ልማት፣ የበርንዳና ሌሎች ሥራዎቹ ያልተጠናቀቀ መሆኑን ገልፀው የከተማ አስተዳደሩ ዕጣ ማውጣትና ቤቱ ሳይጠናቀቅ ውል ማሰሩ ተገቢ አለመሆኑን አመልክተዋል። ይህም የቤት እድለኞችን ከዕቅዳቸው ውጭ በኢኮኖሚ ጫና እንዲጎዱ አድርጓል። በመሆኑም የከተማ አስተዳደሩ ቤቱን በፍጥነት አጥናቆ ማስርከብ አለበት ብለዋል።
በመገናኛ ቱሪስት ባለሁለት መኝታ እድለኛው አቶ ማለደ ዋሲሁን በበኩላቸው፤ የ40/60 የቤት ፕሮግራም ከግንባታ እስከ ዕጣ አወጣጡ አወዛጋቢ መሆኑን አንስተው መንግሥት በቃሉ መሠረት ቤቶቹን ሠርቶ ማስረከብ አልቻለም ይላሉ።
ከግንባታው ማዕቀፍ ውጭ መንግሥት ባለአራት መኝታ ግንብቶ አስረክቧል። የቤቱ ስፋት ካሬውም በተመሳሳይ ደረጃ የተለያየ ነው። ዕጣውን ለመውጣት የክፍያ መጠኑ አወዛጋቢ ነበር። ዕጣው ወጥቶ ውል ከታሰረም በኋላ ለአስር ወራት አስተዳደሩ ቤት ሳያስረክብ ገንዘብ በመሰብሰብ ዜጎችንም ችግር ላይ ጥሏል። ይህ ደግሞ ለዜጎች አለማሰብ ነው ሲሉ ያስረዳሉ።
በአጠቃላይ የቤት ፕሮግራሙ በመመሪያና በደንብ የማይመራ፤ ለመንግሥትም ባዕድ ፕሮጀክት ነው። ተጠያቂነትም የለም። ለበርካታ ዓመታት ተገንብተው የተወሰነ ደረጃ ከደረሰ በኋላ ሳይጠናቀቅ በማቆም የአገር ሀብት እየባከነ መሆኑን ጠቅሰው ዜጎችም በቤት እጦት እና በተለያየ የዕዳ ክፍያ በኢኮኖሚ ጫና እየተሰቃዩ ይገኛሉ ብለዋል።
ለዝግጅት ክፍላችን በቀረበው ቅሬታ ዙሪያ ምላሽ ለማግኘት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወይዘሪት የንጋትኮከብ ምላሽ ለመስጠት በተደጋጋሚ ቃል ቢገቡም ለሦስት ሳምንት ያህል የተለያዩ ምክንያቶችን በመደርደር በአካልም ሆነ በተደጋገሚ የስልክ ግንኙነት መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል። በቀጣይም የሚሰጡን ምላሽ ካለ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን።
የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም የወጣ ሲሆን፤ ባለአንድ መኝታ 3 ሺህ 60፣ ባለሁለት 10 ሺህ 322 እና ባለሦስት መኝታ 5 ሺህ 194 በድምሩ 18 ሺህ 576 መሆናቸው ይታወሳል።
አዲስ ዘመን ግንቦት 23/2012
አጎናፍር ገዛኸኝ

Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa
Br 1,100,000
ካሬ ቆሬ ኮንደሚንየም ሽያጭ
ስፋት:– 54 ካሬ
ባለ 1 መኝታ
ለሽያጭ የቀረበ በካሬ ቆሬ አጃምባ ሳይት
3ኛ ፍሎር ላይ የሚገኝ
ዕዳ 120,000
ካሬ ቆሬ ኮንደሚንየም ሽያጭ
ስፋት:– 54 ካሬ
ባለ 1 መኝታ
ለሽያጭ የቀረበ በካሬ ቆሬ አጃምባ ሳይት
3ኛ ፍሎር ላይ የሚገኝ
ዕዳ 120,000
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አድራሻ:- ሰሚት እሳትና ድንገተኛ አካባቢ
ዋጋ ብር 2,000,000
ፎቅ:- 2ኛ ላይ
መኝታ:- ባለ 3 ስፋት:-86 ካሬ ከመኝታዎቹ በስተቀር ክፍሎቹ ጂብሰም ቦርድና ፍሬም በደንብ የተሰሩ
ዕዳ ብር 320 ሺ አለበት ( ዋጋው ከነእዳው ነው) ለእጅ ብር 1,700,000

Condominuim Sale & Buy Addis Ababa
📌የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ቤት ካሎት ይላኩልን
📌ኮንዶሚንየም/አፓርታማ ባለ1, 2 እና 3 መኝታ ይግዙ፣ይሽጡ!
📌To Buy or Sell Condominium House send descriptions
via @natang2
Subscribe 👉 @condoaddis
Like us 👉 https://www.facebook.com/Condoadis
https://t.me/condoaddis

Forwarded from Global property (Ethio Brokers ) (0924366842 0911301418)
♥♦የሚሸጥ አፓርታማ ♥♦
♦ቤቱ የሚገኘው..............አያት
#የቤቱ ስፋት.................. 120ካሬ ሜትር
#ሳሎን.............................1..ሰፊ ሳሎን
#የመኝታ ብዛት.....................ባለ 3
#ባኞ ቤት ..................................2
#ኪችን.....,..................................1
#ወለል..................................2ተኛ ፎ
#መነሻ ዋጋ 4,500,000 በሚሊዮን ድርድር ይኖረዋል...ለባንክም..ለካሽም..መሆን..የሚችል..
# ቤት መግዛት ካሰቡ እንዳያመልጦ
#ጊዜ ገንዘብ ነው ይፍጠኑ ሌሎች አማራጮች አሉኝ ይደውሉ
# ወኪል..............0911301418/0924366842
#መግዛትም መሸጥም..ሲያስቡ ያማክሩን መረጃ ገንዘብ ነውና። እራሳችንን ከዚህ ክፉ በሽታ እንጠብቅ ለሌሎችም..እንጠንቀቅ!!!ህይወት ይቀጥላል!!!

ለ13 ዙር የ20/80 ጋራ መኖሪያ እድለኞች
የጋራ መኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚሰጥባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒሲዎችና የሚገኙበት አድራሻ
1. ምስራቅ አዲስ ..... #ሳሪስ_አደይ አበባ
2. ምእራብ አዲስ.......#መርካቶ ምእራብ ሆቴል አጠገብ
3. ደቡብ አዲስ..........#በቅሎ_ቤት ሙጂብ ህንፃ
4. ሰሜን አዲስ..........#ባልቻ_ሆስፒታል ጀርባ
5. መሃል አዲስ..........#ሰንጋ_ተራ ዮቤክ ህንፃ
#ማሳሰቢያ:-.
1. ገንዘብ ወደ አካውንት ለማስገባት በየትኛውም አቅራቢያችሁ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ደረሰኝ ለማስቆረጥ ቅፅ 3 ላይ በተገለፀው ሲፒሲ ብቻ ትጠቀማላችሁ::.
2. ደረሰኝ ያስቆረጣችሁ ለውል ወደ ቤቶች የምትመጡት በፕሮግራም ላይ በስማችሁ በተጠቀሰው ቀን ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።.
3. #ቅፅ3 አንደ ጊዜ ከተሰራ በኋላ ተመልሶ ድጋሚ ስለማይሰራ መክፈል የምትፈልጉትን አስቀድማችሁ በማሰብ 20% ጀምሮ እስከ 100% መክፈል እንደምትችሉ እየገለፅን የቅፅ 3 ይቀየርልኝ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን::
#CPC ማለት Central Processing Centre ማለት ነው። ባንኮች CPC እና #RPC (regional processing centers) አሏዋቸው። ብድሮችን አይቶና መርምሮ የሚፈቅዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቅርንጫፍ ቦታዎች ናቸው።
By #Condominium_Sale_Buy_in_Addis_Ababa
_______________
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ በተለያዩ አማራጮች ይወዳጁን፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቴሌግራም ገፅ፡ t.me/condoaddis
ቴሌግራም መወያያ ቡድን፡ t.me/condoaddis
ፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/Condoadis

13ኛ ዙር የ20/80 ፕሮግራም ባለ ዕድለኞች ውል ለመፈፀም ሲመጡ ሊያሟሏቸው የሚገቡ መረጃዎች:-
.
1. ቅጽ 09 ከወረዳ ተሞልቶ መምጣት ይኖርበታል
2. የጋብቻ ሰርተፍኬት ዋናውንና 2 ኮፒ
3. የጋብቻ ሁኔታ ያላገባ ከሆነ 6 ወር ያልሞላው ያላገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና 2 ኮፒ
4. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ዋናውንና 2 ኮፒ
5. ያገባ/ች ከሆነ የትዳር አጋር የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ሰርተፍኬት ዋናውንና 2 ኮፒ
6. የምዝገባ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት/ካርድ ዋናውንና 2 ኮፒ
7. የምዝገባ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት/ካርድ ዋናውንና 2 ኮፒ/የምዝገባ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት/ካርድ ወይም ፕሪንት አውት የጠፋ ከሆነ ከፖሊስ ፅ/ቤት መጥፋቱን የሚያረጋግጥ ሰነድ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል ዋናውንና 2 ኮፒ
8. የባንክ ቁጠባ ደብተር ዋናውንና 2 ኮፒ
9. በውክልና ከሆነ የውክልና ማስረጃ ዋናውንና 2 ኮፒ/ውክልናው የኮንደሚኒየም ቤት/የጋራ መኖሪያ ቤት የሚገልፅ መሆን ይኖርበታል/
የወካዩን ማንነትና ነዋሪነት የሚገልጽ ማስረጃ ከሚኖርበት ወረዳ ይዞ መቅርብ ይኖርበታል
እንዲሁም ሞግዚት ከሆነ በፍርድ ቤት የሚሰጥ የሞግዚትነት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል
10. በምዝገባ ወቅት የመንግስት ሰራተኛ ብሎ ከተመዘገበ የመንግስት ሰራተኝነቱን የሚገልጽ ከሚሰራበት ተቁዋም ማቅረብ ይኖርበታል::
11. የተጠቃሚው 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ
By Housing in Addis Ababa ______________________________________________ሥለቤትዎ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃወችን ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ!
👇👇👇👇👇👇👇
t.me/condoaddis
ሥለቤትዎ ሐሳብዎን ያለምንም ገደብ ለመወያየትና መረጃ ለመለዋወጥ የውይይት ቡድናችንን ይቀላቀሉ!

Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2