Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የግንባታ ቦታ መሬት ዕጣ የማውጣት መርሀ ግብር ተከናወነ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፍላጎትና አቅሙ ያላቸውን የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ተመዝጋቢዎችን አዲስ ባጠናው የቤት ልማት አማራጭ ፕሮግራም በማህበር ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲገነቡ በ54 ቡድን ለተደራጁ ማህበራት የግንባታ መሬት ዕጣ  የማውጣት መርሀ ግብር አከናውኗል፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር
ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ፅጌወይን ካሳ በዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር መክፈቻ ባደረጉት ንግግር ትኩረት የተሰጣባቸው አዳዲስ የቤት ልማት አማራጮች በመኖሪያ ህብረት ስራ ማህበራት የቤት ግንባታ አንዱ መሆኑን ገልፀው የተለያዩ የቤት አማራጮችንም በመጠቀም 40/60 እና 20/80 ተመዝጋቢ የጋራ መኖሪያ ቤት ፈላጊዎችም ሆነ ሌሎችንም ነዋሪዎች ተጠቃሚ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ተሰጥቶ በመሰራት ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡

በዚህ በህብረት ስራ ማህበር ለተደራጁ 54 ማህበራት መንግስት የቤት ግንባታ መሬት እና ብድር በማመቻቸት  በሁለት አይነት ዲዛይን በG+9 እና በG+13 እና ከ4ሺህ በላይ ለሆኑ ነዋሪዎችን ለመጀመሪያ  ጊዜ ተጠቃሚ አድርጓል፡፡

ይህ የማህበር ቤት ግንባታም ሆነ ሌሎች የግንባታ ፕሮግሞችም በቀጣይ ለብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ እድል በመፍጠር ዜጎችን ፍታሀዊ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡
Condoaddis.com/10102023-1
👍2
በቲክቶክ አማራጭ መተናል ፎሎው ሸር በማድረግ   መረጃዎችን ያግኙ    
//tiktok.com/@gesefer// ኮንዶሚንየም ይሁን አፓርታማ መግዛት መሸጥ ከፈለጉ ያግኙም በ0913587965 ይደውሉልን
👍3
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «በቲክቶክ አማራጭ መተናል ፎሎው ሸር በማድረግ   መረጃዎችን ያግኙ     //tiktok.com/@gesefer// ኮንዶሚንየም ይሁን አፓርታማ መግዛት መሸጥ ከፈለጉ ያግኙም በ0913587965 ይደውሉልን»
Forwarded from WD Tad
Forwarded from WD Tad
ሸያጭ መሪ  40/60 ኮንዶሚኒየም

ባለ 2 መኝታ    82 ካሬ
ውሀ እና መብራት የገባለት
ወለል   13ተኛ ፎቅ
እድሳት ጽድት ብሎ ተሰርቶ ያለቀ
መሸጫ ዋጋ   4.9 ሚልየን ድርድር አለዉ

0974977997
👍1
ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
👉  ቅናሽ ባለ3 መኝታ  ሽያጭ
👉 ስፋት 101 ካሬ ሜትር
👉 ደረጃ 2ኛ ፎቅ በG4
👉ቀሪ እዳ የለበትም ድጂታል ካረታ ያለዉ
👉 ዋጋ 6,300,000
ባለቤት ነኝ
በካሽ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደዉሉ
ስልክ 0925503225 without commission
👍1
ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ
ገላን ኮንዶምንየም(በ አዲስ አበባ)
ግራውንድ ላይ 22 ካሬ እና 24 ካሬ ጎን ለጎን ያሉ ቤቶች ናቸው ለመኖር ያም ለሱቅም ይሆናሉ።
ውሀ የገባለት,በጥሩ ሁኔታ የታደሠ 
ዋጋ የአንዱ 1,700,000 ውስን ድርድር ይኖረዋል።
0967232223
👍1