ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
20/80 ኮንዶሚኒየም
👉 ባለ1 ምኝታ ሽያጭ
👉 ስፋት 49 ካሬ ሜትር
👉 ደረጃ 4 ኛ ፎቅ በG4
👉ቀሪ እዳ የለበትም ካረታ ያለዉ
👉 ዋጋ 3,200,000
Condoaddis.com
ስልክ 0922774270 (ትንሳኤ)
20/80 ኮንዶሚኒየም
👉 ባለ1 ምኝታ ሽያጭ
👉 ስፋት 49 ካሬ ሜትር
👉 ደረጃ 4 ኛ ፎቅ በG4
👉ቀሪ እዳ የለበትም ካረታ ያለዉ
👉 ዋጋ 3,200,000
Condoaddis.com
ስልክ 0922774270 (ትንሳኤ)
❤1👍1
#ኮድ_001
በጎፋ ቄራ የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ
ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም
💥ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
💥31 ካሬ
💥3ኛ ፍሎር
💥ምርጥ ሎኬሽን
💥ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
💸..የመሸጫ ዋጋ 3.1 ሚሊየን ብር ☎️...+251913587955
👇👇👇👇👇👇👇
Condoaddis.com/code001

❤1
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የግንባታ ቦታ መሬት ዕጣ የማውጣት መርሀ ግብር ተከናወነ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፍላጎትና አቅሙ ያላቸውን የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ተመዝጋቢዎችን አዲስ ባጠናው የቤት ልማት አማራጭ ፕሮግራም በማህበር ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲገነቡ በ54 ቡድን ለተደራጁ ማህበራት የግንባታ መሬት ዕጣ የማውጣት መርሀ ግብር አከናውኗል፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር
ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ፅጌወይን ካሳ በዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር መክፈቻ ባደረጉት ንግግር ትኩረት የተሰጣባቸው አዳዲስ የቤት ልማት አማራጮች በመኖሪያ ህብረት ስራ ማህበራት የቤት ግንባታ አንዱ መሆኑን ገልፀው የተለያዩ የቤት አማራጮችንም በመጠቀም 40/60 እና 20/80 ተመዝጋቢ የጋራ መኖሪያ ቤት ፈላጊዎችም ሆነ ሌሎችንም ነዋሪዎች ተጠቃሚ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ተሰጥቶ በመሰራት ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡
በዚህ በህብረት ስራ ማህበር ለተደራጁ 54 ማህበራት መንግስት የቤት ግንባታ መሬት እና ብድር በማመቻቸት በሁለት አይነት ዲዛይን በG+9 እና በG+13 እና ከ4ሺህ በላይ ለሆኑ ነዋሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተጠቃሚ አድርጓል፡፡
ይህ የማህበር ቤት ግንባታም ሆነ ሌሎች የግንባታ ፕሮግሞችም በቀጣይ ለብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ እድል በመፍጠር ዜጎችን ፍታሀዊ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡
Condoaddis.com/10102023-1

👍2
በቲክቶክ አማራጭ መተናል ፎሎው ሸር በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ
//tiktok.com/@gesefer// ኮንዶሚንየም ይሁን አፓርታማ መግዛት መሸጥ ከፈለጉ ያግኙም በ0913587965 ይደውሉልን

TikTok
Condomnium Market Addis Ababa on TikTok
@gesefer 1153 Followers, 133 Following, 1638 Likes - Watch awesome short videos created by Condomnium Market Addis Ababa
👍3
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «በቲክቶክ አማራጭ መተናል ፎሎው ሸር በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ //tiktok.com/@gesefer// ኮንዶሚንየም ይሁን አፓርታማ መግዛት መሸጥ ከፈለጉ ያግኙም በ0913587965 ይደውሉልን»