Forwarded from Car Market in Addis Ababa
Toyota for sale
Good condition
Price :- 950,000
Call us 0913587955
Good condition
Price :- 950,000
Call us 0913587955
👍2😁2👏1
ውል ማዋዋል የምንጀምረው ረቡዕ ነው።
የ5ኛዉ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ግልጽ ጨረታ አሸናፊዎችን ውል ማዋዋል የሚጀመረው ከረቡዕ 24/12/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል።
አሸናፊዎች ይህ ተረድተው ለመዋዋል የሚጠበቅባቸውን ሰነድ አሟልተው እንዲቀርቡ ማሳስቢያ ተላልፏል።
ለዉል ሲኬድ ምን ማሟላት ይገባል ?
1ኛ. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ሁለት ኮፒ
2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN /
3ኛ. የጋብቻ ሁኔታን የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውን እና ሁለት ኮፒ
4ኛ. አራት/4/ ጉርድ ፎቶ
5ኛ. የዉጭ ሀገር ዜግነት ያለዉ ከሆነ ካለበት ሀገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚሰጥ መታወቂያ እና ሙሉ የቤቱን ዋጋ 100% መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
https://www.condoaddis.com

👍2🤔1
ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ
ገላን ኮንዶምንየም(በ አዲስ አበባ)
ግራውንድ ላይ 22 ካሬ እና 24 ካሬ ጎን ለጎን ያሉ ቤቶች ናቸው ለመኖር ያም ለሱቅም ይሆናሉ።
ውሀ የገባለት,በጥሩ ሁኔታ የታደሠ
ዋጋ የእያንዳንዱ 1,700,000 ውስን ድርድር ይኖረዋል።
0967232223
ገላን ኮንዶምንየም(በ አዲስ አበባ)
ግራውንድ ላይ 22 ካሬ እና 24 ካሬ ጎን ለጎን ያሉ ቤቶች ናቸው ለመኖር ያም ለሱቅም ይሆናሉ።
ውሀ የገባለት,በጥሩ ሁኔታ የታደሠ
ዋጋ የእያንዳንዱ 1,700,000 ውስን ድርድር ይኖረዋል።
0967232223
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ 4 ወር ጊዜ ተሠርተው የተጠናቀቁ ቤቶች 👉https://fb.watch/nk5T1IWwcz/ 👉https://www.youtube.com/watch?v=2pNcxSgL0JI
👍3❤1