Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ሠሚት ኮንዶሚንየም አስቸኳይ ሽያጭ
ጨርቆስ ሳይት

ባለ 1 መኝታ
47 ካሬ
4ኛ ላይ

ዋጋ ብር 3.5 ሚልየን
#ካሽ ብቻ
+251913587955

ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/22082023-1/
👍1
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ባለ 3 መኝታ

👉20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
👉ሰፊ ባለ 3 መኝታ አስፓልት ዳር
👉101 ካሬ ሜትር
👉ሙሉ ሴራሚክ እና ኪችን ካቢኔት ያለው
👉 በረንዳው ሴራሚክ የሆነ እና የታጠረ ነው
👉2ኛ ፎቅ በ G4
👉ሁሉንም ነገር ያጠናቀቀ ሙሉ መረጃ ያለው 
👉እዳ የለበትም ዲጂታል ካርታ የያዘ (5 አመት የሞላው )
👉በካሽ  ወይም በባንክ ይቻላል  ገዥ ብቻ ይደውልልኝ
👉ዋጋ  ለባንክ 6.2 ሚልየን ለካሽ ገዥዎች መጠነኛ ድርድር ይኖረዋል።
👉  📞📞  0974977997

ደላላ የለውም
2
ቦሌ አራብሳ 20/80 ቆንጆ ቤት
ወለል 2ኛ ላይ በደንብ የተሰራ ቤት ሙሉ ሴራሚክስ
በጣም ጥሩ location አደባባይ ላይ 86 ካሬ
For more information inbox or call at 0974977997
👍2
Toyota for sale
Good condition
Price :- 950,000

Call us 0913587955
👍2😁2👏1
ውል ማዋዋል የምንጀምረው ረቡዕ ነው።

የ5ኛዉ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ግልጽ ጨረታ አሸናፊዎችን ውል ማዋዋል የሚጀመረው ከረቡዕ 24/12/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል።

አሸናፊዎች ይህ ተረድተው ለመዋዋል የሚጠበቅባቸውን ሰነድ አሟልተው እንዲቀርቡ ማሳስቢያ ተላልፏል።

ለዉል ሲኬድ ምን ማሟላት ይገባል ?

1ኛ. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ሁለት ኮፒ
2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN /
3ኛ. የጋብቻ ሁኔታን የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውን እና ሁለት ኮፒ
4ኛ. አራት/4/ ጉርድ ፎቶ
5ኛ. የዉጭ ሀገር ዜግነት ያለዉ ከሆነ ካለበት ሀገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚሰጥ መታወቂያ እና ሙሉ የቤቱን ዋጋ 100% መክፈል ይጠበቅበታል፡፡

https://www.condoaddis.com
👍2🤔1
ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ
ገላን ኮንዶምንየም(በ አዲስ አበባ)
ግራውንድ ላይ 22 ካሬ እና 24 ካሬ ጎን ለጎን ያሉ ቤቶች ናቸው ለመኖር ያም ለሱቅም ይሆናሉ።
ውሀ የገባለት,በጥሩ ሁኔታ የታደሠ 
ዋጋ የእያንዳንዱ 1,700,000 ውስን ድርድር ይኖረዋል።
0967232223
👍5