Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
👉 የ5ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ 1ኛ እና 2ኛ የወጡ ተጫራቾች ስም ዝርዝርን ሙሉ መረጃ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ወጣ!!
ጋዜጣውን ለማግኘት ከፈለጉ እንሆ!!
        
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/07082023-1
ማስታወቂያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓም በ20/80/ እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግበው የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን እየተጠባበቁ ለሚገኙ ነዋሪዎች በጋራ መኖሪያ ቤት ማህበር ተደራጅተዉ ቤት እንዲገነቡ በዘረጋው አሰራር መሰረት  ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓም በተካሄደው ምዝገባ የተመዘገባችሁ ቤት ፈላጊዎች ዉስጥ   ነሃሴ 2 ቀን 2015 ዓም የተመዝጋቢዎች እና የማህበራት ተወካዮች . . .ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
www.condoaddis.com/11082023-1

https://m.youtube.com/watch?v=hh0MzeKoFDI&feature=youtu.be
1👍1👎1
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ

#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡

ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች በመኖራቸው መሆኑ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡

ይሁን እንጂ የዕገዳው መነሳት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ከነሐሴ 8/2015 ጀምሮ ዕግዱ የተነሳ መሆኑን አዲስ ማለዳ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተፈርሞ፤ ለኹሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከተላከው ደብዳቤ ተመልክታለች፡፡
ለተጨማሪ👇👇
www.condoaddis.com/14082023-1

https://www.youtube.com/watch?v=SlQ9Tfd2wj0
1👍1
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ #Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡ ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች…»
Appartment for sale

2 Bedroom
Well furnished
👇👇👇
https://www.condoaddis.com/19082023-3
20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ ባለ 3 መኝታ አስፓልት ዳር 101 ካሬ  ሙሉ ሴራሚክ 2ኛ ፎቅ በG4 አሁን ላይ 19,000 ብር የተከራየ ዲጂታል ካርታ የያዘ ዋጋ   ለባንክ 6.2  ለካሽ ገዥዎች 6.1
ስልክ 0974977997
ባለቤት ነኝ ደላላ የለውም
ሸያጭ መሪ  40/60 ኮንዶሚኒየም

ባለ 2 መኝታ    82 ካሬ
ውሀ እና መብራት የገባለት
ወለል   13ተኛ ፎቅ
እድሳት ጽድት ብሎ ተሰርቶ ያለቀ
መሸጫ ዋጋ   4.9 M  ድርድር ይኖረዋል

0974977997
👍4🥰1
ሠሚት ኮንዶሚንየም አስቸኳይ ሽያጭ
ጨርቆስ ሳይት

ባለ 1 መኝታ
47 ካሬ
4ኛ ላይ

ዋጋ ብር 3.5 ሚልየን
#ካሽ ብቻ
+251913587955

ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/22082023-1/
👍1
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ባለ 3 መኝታ

👉20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
👉ሰፊ ባለ 3 መኝታ አስፓልት ዳር
👉101 ካሬ ሜትር
👉ሙሉ ሴራሚክ እና ኪችን ካቢኔት ያለው
👉 በረንዳው ሴራሚክ የሆነ እና የታጠረ ነው
👉2ኛ ፎቅ በ G4
👉ሁሉንም ነገር ያጠናቀቀ ሙሉ መረጃ ያለው 
👉እዳ የለበትም ዲጂታል ካርታ የያዘ (5 አመት የሞላው )
👉በካሽ  ወይም በባንክ ይቻላል  ገዥ ብቻ ይደውልልኝ
👉ዋጋ  ለባንክ 6.2 ሚልየን ለካሽ ገዥዎች መጠነኛ ድርድር ይኖረዋል።
👉  📞📞  0974977997

ደላላ የለውም
2