🖱አያት ክብር ደመና ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 2 መኝታ
4ኛ ፎቅ
,74ካሬ ስፋት
ዋጋ ብር 2.6 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com/04082023-2
ባለ 2 መኝታ
4ኛ ፎቅ
,74ካሬ ስፋት
ዋጋ ብር 2.6 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com/04082023-2
❤1👍1
በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን ታገደ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፤ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአጭር ቀን የታገደ መሆኑን አሳውቋል።
እገዳው ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 5/2ዐ15 ዓ/ም ድረስ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ስራዎች ስላሉ ነው ተብሏል።
በተጠቀሰው ጊዜ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት እንዳይሰጥ በዶ/ር ቀነዓ ያደታ (የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ) ተፈርሞ ለሁሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ፅ/ቤት የተላከው የእግድ ደብዳቤ ያሳያል።
www.condoaddis.com

👍1
👉 የ5ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ 1ኛ እና 2ኛ የወጡ ተጫራቾች ስም ዝርዝርን ሙሉ መረጃ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ወጣ!!
ጋዜጣውን ለማግኘት ከፈለጉ እንሆ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/07082023-1
ጋዜጣውን ለማግኘት ከፈለጉ እንሆ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/07082023-1
ቦሌ ቡልቡላ 40/60
ባለ 3 መኝታ
105 ካሬ
6ተኛ ፎቅ ላይ
ሙሉ ፊኒሺንግ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
www.condoaddis.com/10082023-1
https://m.youtube.com/shorts/e7zUGUQ8hU4?feature=share
ባለ 3 መኝታ
105 ካሬ
6ተኛ ፎቅ ላይ
ሙሉ ፊኒሺንግ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
www.condoaddis.com/10082023-1
https://m.youtube.com/shorts/e7zUGUQ8hU4?feature=share
YouTube
Bole Bulbula 40/60 Condominium for sale
ቦሌ ቡልቡላ 40/60ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 6ተኛ ፎቅ ላይሙሉ ፊኒሺንግ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ለበለጠ መረጃ 👇👇www.condoaddis.com/10082023-1Bole Bulbula 40/60 for saleJoin this channel to get acc...
❤1
ማስታወቂያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓም በ20/80/ እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግበው የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን እየተጠባበቁ ለሚገኙ ነዋሪዎች በጋራ መኖሪያ ቤት ማህበር ተደራጅተዉ ቤት እንዲገነቡ በዘረጋው አሰራር መሰረት ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓም በተካሄደው ምዝገባ የተመዘገባችሁ ቤት ፈላጊዎች ዉስጥ ነሃሴ 2 ቀን 2015 ዓም የተመዝጋቢዎች እና የማህበራት ተወካዮች . . .ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
www.condoaddis.com/11082023-1
https://m.youtube.com/watch?v=hh0MzeKoFDI&feature=youtu.be
👇👇
www.condoaddis.com/11082023-1
https://m.youtube.com/watch?v=hh0MzeKoFDI&feature=youtu.be
YouTube
Condominium for sale in
ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓም በ20/80/ እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግበው የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን እየተጠባበቁ ለሚገኙ ነዋሪዎች በጋራ መኖሪያ ቤት ማህበር ተደራጅተዉ ቤት እንዲገነቡ በዘረጋው አሰራር መሰረት ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓም በተካሄደው ምዝገባ የተመዘገባችሁ ቤት ፈላጊዎች
ዉስጥ ነሃሴ…

❤1👍1👎1
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ
#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡
ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች በመኖራቸው መሆኑ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ የዕገዳው መነሳት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ከነሐሴ 8/2015 ጀምሮ ዕግዱ የተነሳ መሆኑን አዲስ ማለዳ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተፈርሞ፤ ለኹሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከተላከው ደብዳቤ ተመልክታለች፡፡
ለተጨማሪ👇👇
www.condoaddis.com/14082023-1
https://www.youtube.com/watch?v=SlQ9Tfd2wj0

የመሬት ዕግድ ተነሳ!!
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28 ቀን 2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡
ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች በመኖራቸው…

Condominuim Market in Addis Ababa pinned «በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ #Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡ ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች…»
Apartment for Sale
Total 154 sq m
Betel to Alem Bank road
3 bed room, main room, kitchen, bathroom
1 mini room for store
Price and contact on
👇👇👇
www.condoaddis.com/14082023-2
https://m.youtube.com/watch?v=SGTiipVTteM

Price 14 million
930881111
More on www.condoaddis.com/14082023-2
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com…

👍3❤1👏1
20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ ባለ 3 መኝታ አስፓልት ዳር 101 ካሬ ሙሉ ሴራሚክ 2ኛ ፎቅ በG4 አሁን ላይ 19,000 ብር የተከራየ ዲጂታል ካርታ የያዘ ዋጋ ለባንክ 6.2 ለካሽ ገዥዎች 6.1
ስልክ 0974977997
ባለቤት ነኝ ደላላ የለውም
ስልክ 0974977997
ባለቤት ነኝ ደላላ የለውም
ሸያጭ መሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም
ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ
ውሀ እና መብራት የገባለት
ወለል 13ተኛ ፎቅ
እድሳት ጽድት ብሎ ተሰርቶ ያለቀ
መሸጫ ዋጋ 4.9 M ድርድር ይኖረዋል
0974977997
ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ
ውሀ እና መብራት የገባለት
ወለል 13ተኛ ፎቅ
እድሳት ጽድት ብሎ ተሰርቶ ያለቀ
መሸጫ ዋጋ 4.9 M ድርድር ይኖረዋል
0974977997
👍4🥰1