Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ሐየት ቁጥር ሁለት ኮንዶሚንየም ባለ አንድ  መኝታ ካሬው  63m2  ባለ  ሁለት መኝታ የተሰራ ሙሉ ሴራሚክ  አንደኛ ፎቅ ፍሎሩ ላይ ሁለት ቤቶች ብቻ 4.6  ድጅታል ካርታ አለው ስልክ 0932232102
👍1
አያት ፀበል
👉ባለ አንድ መኝታ 39ካሬ
👉2ኛ ፎቅ
👉ዋጋ 3.2 ሚሊየን ካሽ
👉3.3ባንክ
👉እድሳት    ጥሩ አድርጎ  የተሰራ ሴራሚክ
👉ዲጂታል ካርታ ያለዉ
👉አምስት አመት የሞላው
  0913647515
2👍1😁1
ማስታወቂያ

የ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን ፍላጎትና አቅም ያላቸውን በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ የግንባታውን 70 በመቶ በማስቆጠብ መሬት ለማስረከብ እና ወደ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

በመሆኑም የግንባታ 70 በመቶ አከፋፈልና ከውክልና ጋር ተያይዞ እየቀረበ ለሚገኘው አቤቱታ መነሻነት ከባንኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት የሚከተሉትን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡-

1.  በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ሲመዘገቡ ዲያስፖራ የሆኑና በወቅቱ በዉጪ ምንዛሬ ሲቆጥቡ የነበሩ እና በማህበር ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት የተመዘገቡ የግንባታው 70 በመቶ በውጭ ምንዛሬ እንደሚከፍሉ፤ ሆኖም ከጊዜ በኃላ ወደ ሀገራቸዉ ጠቅልለዉ የተመለሱና ሁለት አመት የሞላቸዉ ተመዝጋቢዎች ከዲያስፖራ ኤጀንሲ በሚያቀርቡት ማስራጃ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ በብር የሚከፍሉ ሆናል፤

2.  በ2005 ዓም በ20/80 ሆነ በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተመዘገቡና በኢትዮጵያ ብር ሲቆጥቡ የነበሩ ነገር ግን ከጊዜ በኃላ ወደ ውጭ ሃገር ሄደዉ እየኖሩ የሚገኙ እና አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆናቸዉ ተመዝጋቢዎች ከሄዱበት ጊዜ ጀምሮ የሚታሰብ  ሰባ ከመቶዉን በውጭ ምንዛሬ የሚከፍሉ ይሆናል፤ ሆኖም ለትምህርት፣ ለህክምና እና ለተለያዩ ጉዳይ የሄዱትን አይጨምርም ይህንንም ወደ ባንክ ለመክፍል ሲሄዱ ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

3.  ባንኩ ዉክልናን በተመለከተ መገለጽ የሚገባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ስላልተጠቀሱ የህግ ተጠያቂነትን ስለሚያስከትሉ  በሚል ተመዝጋቢዎችን ሳያስተናግድ ቆይቶል ሆኖም የውክልና ሰነዱን ለማግኘት ለተቸገሩና ዉክልና ወረቀቱ ግዴታ መታደስ ስላለበት

👉 ዲያስፖራ ሆኖ በዉጪ ለሚኖሩ ተወካዮች በያዙት ዉክልና በግዜያዊነት እንዲስተናገዱ ተደርጎ  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ውክልናውን ሰነድ እንዲያሟሉ ለዚህም ይረዳ ዘንድ የግዴታ ውል እንዲፈርሙ፤

👉  አገር ውስጥ የሚገኙ ሆነዉ ዉክልና የሰጡ ተመዝጋቢዎች ግን በአካል ተገኝተው እንዲስተናገዱ  ወይም ውክልናቸዉን እንዲያድሱ በሚል ተወስኖል፤

4.  የውጭ ምንዛሬ እጥረት ላጋጠማቸው ዲያስፖራዎች ብቻ እስከ ቅዳሜ 8/11/15 ድረስ ቀሪዉን ገንዘብ በዉጪ ምንዛሪ እንዲከፍሉ የተራዘመ በመሆኑ እያሳወቅን ለበለጠ መረጃ  የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ https://www.condoaddis.com/11072023-1
2👍2
ማስታወቂያ

ቢሮው  ፍላጎትና አቅም ያላቸውን የ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን  በጋራ ህንጻ ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

በመሆኑም ከዚህ ቀደም ቢሮው ባስነገረው ማስታወቂያ መሰረት 70 ከመቶውን የቆጠባችሁ የማህበሩ አባላት ወደ ማህበሩ አካውንት እንድታዛወሩ ገልፆ ነበር።

ይሁንና በተለያዩ ምክንያቶች 70 በመቶውን ወደ ማህበሩ አካውንት ያላዘወራችሁ ቆጣቢዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ቅዳሜ 15/11/15 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታዛውሩ እናሳስባለን።

ከቀነ ገደቡ ውጪ ወደ ማህበሩ አካውንት የሚያዛውር ቢሮው ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ያሳውቃል።


የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

www.condoaddis.com
👍42
ቦሌ አራብሳ ቁጥር 3 አዲሱ ሳይት የሚሸጥ

ባለ 2 መኝታ ሆኖ የተዘጋጀ
ወለል 3ተኛ
66 ካሬ
የልማት ተነሺ

ዋጋ 2.8 ሚልይን
0913587955

www.condoaddis.com/22072023-1
👍21