This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆
ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ
Credit~ Hanitube

Bole Arabsa condominium for sale
31care
(Gypsum board,very Good location)
Price Birr 2,500,000
More~ condoadis.com/30062023-1
31care
(Gypsum board,very Good location)
Price Birr 2,500,000
More~ condoadis.com/30062023-1
❤2👍1
ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/watch/?v=808821537560076
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/watch/?v=808821537560076»
አያት ፀበል
👉ባለ አንድ መኝታ 39ካሬ
👉2ኛ ፎቅ
👉ዋጋ 3.2 ሚሊየን ካሽ
👉3.3ባንክ
👉እድሳት ጥሩ አድርጎ የተሰራ ሴራሚክ
👉ዲጂታል ካርታ ያለዉ
👉አምስት አመት የሞላው
0913647515
👉ባለ አንድ መኝታ 39ካሬ
👉2ኛ ፎቅ
👉ዋጋ 3.2 ሚሊየን ካሽ
👉3.3ባንክ
👉እድሳት ጥሩ አድርጎ የተሰራ ሴራሚክ
👉ዲጂታል ካርታ ያለዉ
👉አምስት አመት የሞላው
0913647515
❤2👍1😁1
ማስታወቂያ
የ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን ፍላጎትና አቅም ያላቸውን በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ የግንባታውን 70 በመቶ በማስቆጠብ መሬት ለማስረከብ እና ወደ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
በመሆኑም የግንባታ 70 በመቶ አከፋፈልና ከውክልና ጋር ተያይዞ እየቀረበ ለሚገኘው አቤቱታ መነሻነት ከባንኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት የሚከተሉትን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡-
1. በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ሲመዘገቡ ዲያስፖራ የሆኑና በወቅቱ በዉጪ ምንዛሬ ሲቆጥቡ የነበሩ እና በማህበር ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት የተመዘገቡ የግንባታው 70 በመቶ በውጭ ምንዛሬ እንደሚከፍሉ፤ ሆኖም ከጊዜ በኃላ ወደ ሀገራቸዉ ጠቅልለዉ የተመለሱና ሁለት አመት የሞላቸዉ ተመዝጋቢዎች ከዲያስፖራ ኤጀንሲ በሚያቀርቡት ማስራጃ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ በብር የሚከፍሉ ሆናል፤
2. በ2005 ዓም በ20/80 ሆነ በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተመዘገቡና በኢትዮጵያ ብር ሲቆጥቡ የነበሩ ነገር ግን ከጊዜ በኃላ ወደ ውጭ ሃገር ሄደዉ እየኖሩ የሚገኙ እና አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆናቸዉ ተመዝጋቢዎች ከሄዱበት ጊዜ ጀምሮ የሚታሰብ ሰባ ከመቶዉን በውጭ ምንዛሬ የሚከፍሉ ይሆናል፤ ሆኖም ለትምህርት፣ ለህክምና እና ለተለያዩ ጉዳይ የሄዱትን አይጨምርም ይህንንም ወደ ባንክ ለመክፍል ሲሄዱ ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
3. ባንኩ ዉክልናን በተመለከተ መገለጽ የሚገባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ስላልተጠቀሱ የህግ ተጠያቂነትን ስለሚያስከትሉ በሚል ተመዝጋቢዎችን ሳያስተናግድ ቆይቶል ሆኖም የውክልና ሰነዱን ለማግኘት ለተቸገሩና ዉክልና ወረቀቱ ግዴታ መታደስ ስላለበት
👉 ዲያስፖራ ሆኖ በዉጪ ለሚኖሩ ተወካዮች በያዙት ዉክልና በግዜያዊነት እንዲስተናገዱ ተደርጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ውክልናውን ሰነድ እንዲያሟሉ ለዚህም ይረዳ ዘንድ የግዴታ ውል እንዲፈርሙ፤
👉 አገር ውስጥ የሚገኙ ሆነዉ ዉክልና የሰጡ ተመዝጋቢዎች ግን በአካል ተገኝተው እንዲስተናገዱ ወይም ውክልናቸዉን እንዲያድሱ በሚል ተወስኖል፤
4. የውጭ ምንዛሬ እጥረት ላጋጠማቸው ዲያስፖራዎች ብቻ እስከ ቅዳሜ 8/11/15 ድረስ ቀሪዉን ገንዘብ በዉጪ ምንዛሪ እንዲከፍሉ የተራዘመ በመሆኑ እያሳወቅን ለበለጠ መረጃ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ https://www.condoaddis.com/11072023-1

❤2👍2
ማስታወቂያ
ቢሮው ፍላጎትና አቅም ያላቸውን የ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን በጋራ ህንጻ ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
በመሆኑም ከዚህ ቀደም ቢሮው ባስነገረው ማስታወቂያ መሰረት 70 ከመቶውን የቆጠባችሁ የማህበሩ አባላት ወደ ማህበሩ አካውንት እንድታዛወሩ ገልፆ ነበር።
ይሁንና በተለያዩ ምክንያቶች 70 በመቶውን ወደ ማህበሩ አካውንት ያላዘወራችሁ ቆጣቢዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ቅዳሜ 15/11/15 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታዛውሩ እናሳስባለን።
ከቀነ ገደቡ ውጪ ወደ ማህበሩ አካውንት የሚያዛውር ቢሮው ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ያሳውቃል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
www.condoaddis.com

👍4❤2