Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
የቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚኒየም ማኅበራት ህብረት

ለአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ

ጉዳዩ፡- ቦሌ ቡልቡላ የጋራ ቤቶችን ግብር ክፍያ ላይ የቀረበ አቤቱታን ይመለከታል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጋራ ቤቶች ግብር ክፍያ እስከ ሰኔ 30 2015 ዓ.ም ድረስ

ነዋሪው እንዲከፍል ማሳወቁ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እኛ በቦሌ ቡልቡላ ሳይት የምንገኝ የሁለተኛው ዙር የ40/60 የቤት እድለኞች ምንም እንኳን እጣ ወጥቶልን ከመንግስት ጋር ውል ተዋውለን የቤት ባለቤት መሆናችንን ብናረጋግጥም እስካሁን ድረስ መንግስት አስፈላጊውን መሰረተ ልማት ማለትም መብራት፣ውሐ፣መንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ፣የብረትና የአልሙኒየም ስራ፤ እንዲሁም ሊፍት እና ሌሎች ስራዎች ባልተጠናቀቁበች ህብረተሰቡ የቤት ኪራይ የባንክ ወለድ ክፍያ እንዲሁም የኑሮ ውድነት ጫናውን መቋቋም ስላቃተው ከቤቶች ኤጀንሲ ጋር የከፊል ርክክብ ብናደርግም አብዙኛው ነዋሪ ቤቱን አድሶ ዘግቶ ማስቀመጡ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ በዚህ አመት ሁሉም የኮንዶሚኒየም የቤት ባለቤት እንዲከፍል የተጠየቀውን ግብር ከላይ በጠቀስናቸውን ምክኒያቶች እና ሙሉ ርክክብ እስኪደረግ መክፈል ስለማንችል ቢሮው አቤቱታችንን አይቶ የዚህን አመት ግብር እንዲያነሳልን በነዋሪው ስም እየጠየቅን ለሚደረግልን ቀና ምላሽ ከወዲሁ ለማመስገን እንወዳለን።

ሰኔ 6/ 2015ዓም www.condoaddis.com
👍5
ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ

ባለ አንድ መኝታ
39 ካሬ ስፋት
ሶስተኛ ፎቅ ላይ
ዋጋ ብር 3.8 ሚ

call 0911995655
1👍1
የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል::

ሙሉ የጨረታውን አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ከታች በተያያዘው PDF ፋይል ይመልከቱ
👇👇
 Addis lissan
1
ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ:-

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 30 /2015 ዓ.ም  ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ማንኛውም አከራይ እስከ ተወሰነው ጊዜ ድረስ የቤት ኪራይ መጨመር የማይችል መሆኑን መወሰኑ ይታወሳል::

በዚህም መሰረት የቤት ኪራይ የተጨመረባችሁ የከተማችን ነዋሪዎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ከፊታችን ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ወረዳ የመልካም አስተዳደርና አቤቱታ ስራ ክፍል እንዲሁም የወረዳ ስራ አስፈፃሚ ቢሮዎች በመገኘት ቅሬታዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
👍1
ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ:-

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 30 /2015 ዓ.ም  ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ማንኛውም አከራይ እስከ ተወሰነው ጊዜ ድረስ የቤት ኪራይ መጨመር የማይችል መሆኑን መወሰኑ ይታወሳል::

በዚህም መሰረት የቤት ኪራይ የተጨመረባችሁ የከተማችን ነዋሪዎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ከፊታችን ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ወረዳ የመልካም አስተዳደርና አቤቱታ ስራ ክፍል እንዲሁም የወረዳ ስራ አስፈፃሚ ቢሮዎች በመገኘት ቅሬታዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

Condoaddis.com
ማስታወቂያ ቀደም ሲል በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ኘሮግራም ለተመዝግባችሁ እና ተደራጅታችሁ በማህበር ቤት ለመገንባት በሂደት ላይ ላላችሁ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤት ሽያጭ በካሬ ሜትር ቁርጥ ተመን አወጣ

በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከተማው የሚያመነጨውን ገቢ ሙሉ በሙሉ አሟጦ ለመሠብሰብ የቆረጠ መስሏል።

አስተዳደሩ በቅርቡ ካካሄደው የቤት ግብር ማሻሻያ በተጨማሪ - በጥልቀት በመግባት ከቤት ሽያጭም የተሻለ ገቢ መሠብሰብ የሚያስችል ኮምጠጥ ያለ ውሳኔ አሳልፏል።

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀንዓ ያደታ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓም ለከተማው ፋይናንስ ቢሮ በፃፉት ደብዳቤ ፣ በቤት ግብይት ላይ በወቅታዊ የገበያ ዋጋ መሠረት የካፒታል ጌን ፣ የቴምብር ቀረጥ ፣ አሹራ ክፍያ ለማስከፈል የሚያስችል ጥናት መካሄዱን ገልፀው ፤ ቢሮው አዲሱን ቀመር እንዲያፀድቅላቸው ጠይቀዋል ።

ሰሞኑን ፋይናንስ ቢሮ የቀረበለትን አዲስ ቀመር በመቀበሉ የመሬት ስሪት መስሪያ ቤት ባለሙያዎች አዲሱን ቀመር ተግባራዊ ለማድረግ እየተዘጋጁ መሆኑን የወዝ ኒውስ መረጃዎች ጠቁመዋል።

የውሳኔው ማጠንጠኛ በቤት ግብይት ወቅት ዕውነታው እና የሚቀርበው የሽያጭ ውል እጅግ የተራራቀ በመሆኑ - በውሉ ላይ ተመስርቶ የሚገኘው ካፒታል ጌን 15 % ፣ቫት 15% ፣ የቴምብር ቀረጥ 2 % ፣ አሹራ 4% ፣ እንደየ ገቢው ሁኔታ ከ10- 35 % ትርፍ ግብር በተሰኙ የገቢ አርዕስቶች ላይ የተለያዩ ውጫዊና ውስጣዊ ምክንያቶች አየተደረደሩ ሽያጭ ገቢ እንዲደበቅ ተደርጓል የሚል ነው።

በቤት ግብይት ዙሪያ አሳንሶ መዋዋል ፣ አሳንሶ መገመት ፣የስም ዝውውር ማዘግየት ፣ ቤቱ በርካታ ጊዜ ግብይት ቢፈፀምበትም በመንደር ውል እየተዋዋሉ ስም ዝውውር አገልግሎት ሳይጠይቁ ግብይቱን አለማሳወቅ ተጠቃሽ ችግሮች መሆናቸው ተመልክቷል።

ይህ የተበላሸ አሰራር የከተማውን የመሬት ስሪት ባለሙያዎች ሲያሳስብ የቆየ ችግር ቢሆንም - ዘግይቶም ቢሆን የከንቲባ አዳነች ካቢኔ ችግሩን ለመፍታት ውሳኔ አሳልፏል ።

የከተማው አስተዳደር አሰራሩን በማስተካከል - ዕውነተኛው የሽያጭ ፍሬ ገንዘብ ላይ ያደርሰኛል በማለት እንደየ ቦታው ደረጃ - አንድ ይዞታ በካሬ ሜትር ሊሸጥ የሚችልበትን ዋጋ ወስኗል።

በአዲሱ ቀመር ቤት ሻጭ እና ገዥ የሚያቀርቡት ውል ላይ የጠቀሱት ገንዘብ ከተቀመጠው የካሬ ሜትር ዋጋ ከበለጠ ተቀባይነት የሚያገኝ ሲሆን ካነሰ ደግሞ አስተዳደሩ ባቀረበው የካሬ ሜትር ዋጋ ብቻ ይስተናገዳል።

የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን በቦታው ስፋት በማባዛት የሚገኘው ውጤት ከሽያጭ ውሉ ጋር በማነፃፀር ብልጫ ባለው ዋጋ ስመ - ንብረት ዝውውሩ ተፈፃሚ እንዲሆን ዶ/ር ቀንዓ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።

WZ news / ወዝ ኒውስ
ውድነህ ዘነበ

www.condoaddis.com/29062023-1
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆
ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ
Credit~ Hanitube
Bole Arabsa condominium for sale
31care

(Gypsum board,very Good location)

Price Birr 2,500,000

More~ condoadis.com/30062023-1
2👍1
ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/watch/?v=808821537560076
👍2
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «ስለ አዲሡ የስም ዝውውር ዝቅተኛ ዋጋ ግምት የባለሙያ ማብራሪያ ይመልከቱ 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/watch/?v=808821537560076»
ሐየት ቁጥር ሁለት ኮንዶሚንየም ባለ አንድ  መኝታ ካሬው  63m2  ባለ  ሁለት መኝታ የተሰራ ሙሉ ሴራሚክ  አንደኛ ፎቅ ፍሎሩ ላይ ሁለት ቤቶች ብቻ 4.6  ድጅታል ካርታ አለው ስልክ 0932232102
👍1
አያት ፀበል
👉ባለ አንድ መኝታ 39ካሬ
👉2ኛ ፎቅ
👉ዋጋ 3.2 ሚሊየን ካሽ
👉3.3ባንክ
👉እድሳት    ጥሩ አድርጎ  የተሰራ ሴራሚክ
👉ዲጂታል ካርታ ያለዉ
👉አምስት አመት የሞላው
  0913647515
2👍1😁1