Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://m.youtube.com/watch?v=0he1s0CtnDI»
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት በ54 ማህበራት ለተደረጃችሁ በሙሉ


ቀደም ሲል በ07/09/2015 ዓ.ም በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ሰባ ከመቶውን (70%) ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት እንድታስገቡ ማሳወቃችን ይታወቃል። ይሁንና የ54ቱ ማህበራት ተወካዮችና አባላት ባቀረቡት የማስገቢያ ጊዜው ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት የማስገቢያው ግዜ ለተጨማሪ 10 የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ለተጨማሪ 👇👇 condoaddis.com/17052023-1
👍4
Gofa Mebrat Hail Condominium for sale

Type:-Studio
Size:- 18 sqm
Floor:- 1st
Price:- 2.5 million

Call us 0913587955 More on👇👇 condoadddis.com/18052023-1
👍2👏1
👋ሰላም ሰላም👋

በባለቤት ያለደላላ ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም
👇👇👇👇👇👇👇

Bole Arabsa Condominium sale 38 sqm
2nd floor Best location👇👇
Condoaddis.com/18052023-2
👍31
የቤት እድለኞችን ውል የማዋዋል ጊዜ እስከ ግንቦት 30/2015 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ

የ14ኛው ዙር የ20/80 እና የ3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች ውል የማዋዋል ሂደት እሰከ ግንቦት 30/2015 ባሉ የስራ ቀናት /ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ/ መራዘሙን በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ቤሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አሳወቀ።

ከጥር 1 ጀምሮ እስከ ግንቦት 7 ተጠቃሚውን ሲያዋውል  መቆየቱን ኮርፖሬሽኑ ባወጣው ማስታወቂያ የገለፀ ሲሆን አሁንም በተለያየ ምክንያት ያልተዋዋሉ የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞችን የመጨረሻ እድል ለመስጠት ሲባል እሰከ ግንቦት 30 ማራዘሙን ገልጿል።

በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ያልተዋዋለ የቤት እደለኛ ቤቱን እንዳልፈለገው ተቆጥሮ ለኮርፖሬሽኑ ተመላሽ እንደሚሆንም በማስታወቂያው ተገልጿል።

ለተጨማሪ መረጃ 👇👇
Condoaddis.com
👍5
Ayat Tsebel Studio For sale

Size :- 27 sqm

Floor :- 1st

Price Birr 2,650,000

Call us 091 358 7955
for more visit 👇👇 condoaddis.com/23052023-1
2👍1
Gottera Condo for Sale

Bedroom :- 1

Size :- 44 sqm

Floor :- 2nd

Price :- 5 million Birr

Call us: - +251913587955 for more visit 👇👇 condoaddis.com/23052023-3
👍1
የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ሱቆች ጨረታ ወጣ
5ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ የንግድ ሱቆች ጨረታ ሰነድ ከ19/09/15 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 28 የስራ ቀናት መሸጥ ይጀምራል
በ40/60 ፕሮግራም በተለያዩ ክ/ከተሞች ያስገነባቸውን 3310 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል ::
ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በኮርፖሬሽኑ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግንቦት 17/2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም. ባሉት 28 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ ፣ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ እስከ 6 ሰዓት ድረስ በአካል በመቅረብና የማይመለስ ብር 400 በመክፈል ከታች በተዘረዘሩት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ስፍራዎች መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሳጥን ሰኔ 19/2015 ከምሽቱ 11 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ሰኔ20/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00ሰዓት ተጫራጮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታዎች
1. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ
2. ሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች ብሎክ 4
3. የካ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ 4 አራዳ ክ/ ከተማ ግቢ ውስጥ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ቢሮ ቁ/G03
5. 40/60 ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት 6 40/60 አያት 49 ማዞርያ ብሎክ 21 ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት
ስልክ
011-8 12-23-82
0118 -62-57-15
_____________________
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
www.condoaddis.com
👍71
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=hZJ7qm0JXwU&t=11s»
Bedroom:- 2
Jemo 1 condo for sale

73 kare size
3rd floor

For more visit👇👇
Condoaddis.com/29052023-1
👍32