ገርጂ ህንፃ አቅራቢ ሳይት ባለ ሶስት መኝታ 3ኛ ወይም 4ኛ ፎቅ ገዢ ስላለ መሸጥ የሚፈልግ
▒░░🙏:
# ለ13ኛ_ዙር ኮዶምኒየም ባለ ዕጣ እድለኞች የኮዶምኒየም ውሉ በየወረዳው ስለሚጀመር በየወረዳችሁ በመሄድ ውል እድታደርጉ የ20/80 የቤቶች ልማት ገልጿል።
# ማሳሰቢያ ባለእድለኛ ማወቅ የሚገባችው
.
1. ወደ ወረዳ ቅፅ 9 ለማስሞላት ስትሄዱ መረጃዎችን አሟልታችሁ እንድትሄዱ (የታደሰ መታወቂያ፣ የጋብቻ ሰርተፍኬት፣ ትዳር ያልመሰረታችሁ ያላገባ ሰርተፍኬት 6 ወር ያላለፈው፣ የባንክ ቡክ፣ በ2005ዓ.ም ስንትመዘገቡ የተሰጠውን የምዝገባ ማረጋገጫ መያዝ ፡፡ እነዚህን መረጃዎች ዋናውን እና ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል)
.
2. የወረዳው የሚገኙ በጎ ፍቃደኞች በሚሰጧችሁ መመሪያ መሰረት ወረፋችሁን ይዛችሁ እንድትስተናገዱ (በዚህ ወቅትም ወረፋ እንዲበጠበጥ እና ትርምስ እንዲፈጠር በዚህም ምክንያት ስራው እንዲቆም የሚፈልጉ አካላት ስለሚኖሩ ሁላችንም በሀላፊነት ስሜት እንድንስተናገድ)
.
3. ተገልጋይ በሚበዛበት ወቅት የመጣውን ሁሉ ማስተናገድ ሊያስቸግር ስለሚችል በጎ ፍቃደኞች መቼ መስተናገድ እንደምትችሉ ወረፋ ቀን ስለሚሰጧችሁ በዚህ መሰረት እንድትስተናገዱ
.
4. በምንም ሁኔታ ወረፋ ይበዛብኛል በሚል ሰበብ ለሌት ላይ ሂዳችሁ ሰልፍ እንዳትይዙ፡፡ ሁሉም ሰው በአግባቡ ስለሚስተናገድ በማንኛውም ሰአት መጥታችሁ ወረፋ መያዝ ትችላላችሁ፡፡
.
5. የጤና መጠበቂያ አስፈላጊ ግብአቶችን አሟልታችሁ መምጣት ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ እንድትመጡ፡፡ ካለበለዚያ ግን መስተናገድ እንደማትችሉ እናሳውቃለን፡፡
.
6. በማንኛውም ወረዳ የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ እና ከስነምግባር ውጭ የሆኑ ተግባራት ሲፈፀሙ ካያችሁ በየክፍለ ከተማው ለተመደቡ የኮሚቴ አመራሮች በፍጥነት እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
.
7. ተጨማሪ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን በየአካባቢያችሁ ፣ በመስሪያ ቤት እንዲሁም በሌላ መንገድ ለምታውቋቸው ባለእድለኞች መረጃውን ታደርሱ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
ለ13ኛ ዙር 20/80 ባለእድለኛ አባላት ሁሉ
የባለእድለኞች አስተባባሪ ኮሚቴ በጎፈቃደኛ አስተባባሪዎችን ለማሳተፍ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት በርካታ ባለእድለኞች መረጃዎችን ለኮሚቴ አባላት እየላኩልን ይገኛል:: ለዚህም ኮሚቴው ላቅ ያለ ምስጋና ማቅረብ ይወዳል:: ይሁን እንጂ አሁንም በርካታ የሠው ሀይል ስለሚያስፈልግ ተሳትፎ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን::
በጎ ፍቃደኞችን በየወረደው ለመመደብ እንዲቻል ኮሚቴው በየክፍለ ከተማው ተወካይ መመደብ አስፈልጓል:: በዚሁ መሠረት
1 ቦሌ ክፍለ ከተማ~~~አቶ አማን ሠይድ~~~0911689591
2 የካ ክፍለ ከተማ~~~ወ/ሮ እቴነሽ ወ/አማኑኤል
~0910395213
3 አዲስ ከተማ እና ልደታ ክፍለ ከተማ~ዶ/ር አወቀ ኮርቡ~~~ 0949786628
4 ቂርቆስ ክፍለ ከተማ~~~አቶ ሙሴ ዮሴፍ~~~ 0911191698
5 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ~~~አቶ ሠብስቤ ተክሌ~~~0911330214 እና
ወ/ሮ አሽረቃ የኑስ~~~0912850003
6 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ~~~ወ/ሪት ሒሩት አስፋው~~~0911747141
7 አራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ~~~አቶ ፀጋዬ በየነ~~~0901108202
8 ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ~~~አቶ አለማየሁ ካሳሁን~~~0911762654
የ13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች አስተባባሪ ኮሚቴ
__________
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን
======!===
💢💢💢💢 💢💢💢
@ condoaddis
🙏
ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
Condominium for sale at
Birechiko Meckeyililand
Price Br. 1,800,000
Area:- 64 m2 Bedroom:-3
Floor:- 4th
Condominium for sale at
Birechiko Meckeyililand
Price Br. 1,800,000
Area:- 64 m2 Bedroom:-3
Floor:- 4th
ሰንጋ ተራ 40/60 ኮንዶሚንየም ባለ2 ወይም ባለ 3 ወይም ባለ 4 መኝታ ያለው መሸጥ የሚፈልግ? ገዢ ስላለ በ0913587955 ይደውሉ።
ምርጥ የሚሸጥ ሙሉ ግቡ ቪላ ቤት ኮተቤ
ወንድይራድ ት/ቤት ጀርባ
ዋጋ ብር 4,800,000 ከድርድር ጋር
ስፋት 200 ካሬ ሜ.
ዋና ቤትና ሶስት መኝታ ቤቶች
በተጨማሪም ሰርቪስ ቤቶች ያሉት
ይደውሉ 0913587955
ወንድይራድ ት/ቤት ጀርባ
ዋጋ ብር 4,800,000 ከድርድር ጋር
ስፋት 200 ካሬ ሜ.
ዋና ቤትና ሶስት መኝታ ቤቶች
በተጨማሪም ሰርቪስ ቤቶች ያሉት
ይደውሉ 0913587955