Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ኮንዶሚንየም ደርሷቸው እስካሁን ወደ ቤታችው ላልገቡ ነዋሪዎች እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ እንዲገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ።

ኮንዶሚንየም ደርሷቸው እስካሁን ወደ ቤታችው ያልገቡ ነዋሪዎች እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ ወደ ቤታቸው መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ።

ዋና ዳይሬክተሩ በመግለጫቸው እንዳሉት ከፍሳሽ ፣ ከመንገድ፣ ከውሃና ከኤሌትሪክ እንዲሁም ከሳይት ወርክ አንፃር የተመረጡ ስራዎች ፣ ከሊፍት ገጠማና የውሃ ፓንፕና የሮቶ ተከላ ስራዎችን እየተፈተሸ የተጓደሉትን ለማስተካከል ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ሌት ተቀን እየሰሩ ሲሆን ነዋሪዎችንም የአስተዳደሩ ፍላጎትን በመረዳት በራሳቸው አቅም መሰራት የሚችሉትን ስራዎች ወደየ ሳይቶቹ በመሔድ የማስተካከል ስራዎች መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል ፡፡

ነዋሪው ወደ የመኖሪያ ሳይቱ በጊዜ ባለመግባቱ ምክንያት እየደረሰ ያለውን ችግር በውል በመረዳት እያጋጠሙ ላሉ ችግሮችን ለመፍታት የመፍትሄ አካል በመሆንና መኖሪያ መንደራችውን በማልማት ለኑሮ ምቹና ጽዱ በማድረግ በከተማ ገፅታ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ አሳስበዋል ።

ቀበሌ ቤቶችን ጨምሮ ሌሎችንም የመንግስት ቤቶችን ይዘው የተቀመጡ የኮንዶሚንየም ዕድለኞች ቤቶቹን ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማስተላለፍ እንዲቻል ከሰኔ ሰላሳ  አስቀድመው መልቀቅ እንደሚጠበቅባቸው ያመላከቱት ዋና ዳይሬክቴሩ ዕድለኞቹ የአካባቢ ጽዳትና ውበት ስራን ጨምሮ የጸጥታ ስራዎችን በአካባቢው ከሚገኙ የጸጥታ ተቋማት ጋር መከወን እንዲቻል አስቀድመው መግባት ይጠበቅባቸዋልም ብለዋል ።

በቀጣይም ከተማ አስተዳደሩ በቅሩቡ ይፋ የተደረገውን የ70/30 የጋራ መኖሪያ ቤት አማራጭን ጨምሮ በከተማዋ የቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም ይሰራልም ብለዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ 👇👇
www.condoaddis.com/23042023-6
👍9
ቦሌ አራብሳ ኮደሚንየም የሚሸጡ

ባለ 2 መኝታዎች

76 ካሬ/2ኛ/2.5million ያገባ

78 ካሬ/4ኛ/2.5million ያገባ

https://www.condoaddis.com/29042023-1
👍1
https://www.youtube.com/watch?v=zPlrK1bg8xA

የከተማው ህብረት ስራ ማህበር ኤጀንሲ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በማህበር ለመገንባት በ54 ቡድን የተደለደሉትን በማህበር በማደራጀት ወደ ስራ የማስገባት ስራ እየሰራ ነው።
በ2005 ዓ.ም በ40/60 እና በ20/80 የቤቶች ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ሲቆጥቡ የነበሩ እና አሁን ግን በፍላጎታቸው በህብረት ስራ ማህበራት ለመደራጀት ከ70 በመቶ በላይ ለመቆጠብ ዝግጁ የሆኑ ማህበራትን ወደ ስራ ለማስገባት የማደራጀት . . .

ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
https://www.condoaddis/03052023-2
👍1
1 bedroom Condominium for sale ‎

Kara Ajamba Bereket site

One Bed Room

64 kare square

6th Floor

Price 2,400,000

Call us +251913587955

More on 👇👇
www.condoaddis.com/04052023-2
👍21
https://www.youtube.com/watch?v=H2JhAh7wEag
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉የቤቱን ቪዲዬ ይዮ

🔥ደስ የሚል ቤት💥
ጀሞ 3 ኮንዶሚንየም
ለባንክም የሚሆን

106 ካሬ ሜ ስፋት
ባለ 3 መኝታ

💰💵 7.8 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955

🛑 ስለ ቤቱ ተጨማሪ
https://www.condoaddis.com/05052023
👍21
BALDERAS CONDOMINIUM FOR SALE

3RD FLOOR

What??
Details??

For more
👇👇👇
www.condoaddis.com/08052023-1
👍1
Urgent 3 Bed Rooms Condo House for Sale

Location: Hayat Mebrat Hail at Asphalt side,
House size: 86 Care with Modern 3 Bedrooms,
Condtion: Has all legal documents including,
digital carta and other docunents.
Price: Very discounted(www.condoaddis.com/09052023-1),
Both for Bank & in cash.
1👍1