6 kilo condominium for sale
Bedroom:- 2
4th floor
size:- 48 sqm
Price:- 4.5 million
contact us 0913579355 for more👇👇 www.condoaddis.com/21042023-2

የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ ያሸናፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት ተጀመረ
.
በ2015 በጀት ለጨረታ የቀረቡ የ4ኛው ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን ያሸነፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት በይፋ ተጀመረ፡፡ የውል ማዋዋል ሂደቱ እስከ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል፡፡
.
የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ አስተዳደር ቡድን መሪ ወ/ሮ ዘይነባ መሐመድ በሰጡት ማብራሪያ ጨረታ ከጥር 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከአንድ ወር በላይ ሲካሄድ የቆየው አራተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት አሸናፊ ተጫራቾች ቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አንድ ማዕከል አገልግሎት ያሸነፉባቸውን የንግድ ቤቶች ውል የማዋል ሂደት በይፋ መጀመሩን ገልፀዋል፡፡
.
የንግድ ቤቶቹ በለሚ ኩራ፣ አዲስ ከተማ፣ ልደታ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች በተለይ በሀያት፣ ሰሚት፣ ሰንጋ ተራ፣ ቱሪስት እና በሌሎችም ሳይቶች ውስጥ እንደተገነቡ የገለፁት ወ/ሮ ዘይነባ በተካሄደው ጨረታ 2,333 ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸውንም አስረድተዋል፡፡
.
በጨረታው አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ለመዋዋል በሚመጡበት ወቅት የታደሰ መታወቂያ፣ ያገቡ ወይም ያላገቡ መሆናቸውን የሚያመለክት የጋብቻ ሁኔታ ማስረጃ፣ የንግድ ቤት መለያ ቁጥር እና አራት ፎቶግራፍ አሟልተው በመገኘት በወጣላቸው መርሃግብር መሠረት ቀርበው የንግድ ቤት ውል መፈፀም እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝዋል፡፡
.
የአራተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት የጨረታ ውል እስከ መጪው ሚያዝያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የጠቆሙት ቡድን መሪዋ በጨረታ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች በወጣው መርሃግብር መሠረት ቀርበው ውል ያልፈፀሙ ከሆነ በመመሪያው መሠረት በተጠባባቂነት ለተያዙ ሌሎች ተወዳዳሪዎች የንግድ ቤቶቹ የሚተላለፉ በመሆኑ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በወቅቱ ቀርበው ውል እንዲፈፅሙ አሳስበዋል፡፡
Read more --> www.condoaddis.com/21042023-3

Condominuim Market in Addis Ababa pinned «የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ ያሸናፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት ተጀመረ . በ2015 በጀት ለጨረታ የቀረቡ የ4ኛው ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን ያሸነፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት በይፋ ተጀመረ፡፡ የውል ማዋዋል ሂደቱ እስከ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል፡፡ . የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ አስተዳደር ቡድን መሪ ወ/ሮ ዘይነባ መሐመድ በሰጡት ማብራሪያ ጨረታ…»
Hana Furi condominium for sale
Bedroom:- 2
Size:- 82 sqm
Floor:- 5th
Price:- Birr 3.7 million
Bank debt:- Birr 350 shi
Call us 0913587955
for more👉https://www.condoadis.com/23042023-1
👍1🔥1
ማስታወቂያ
በ40/60 እና በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግባችሁ ሰትቆጥቡ የነበራችሁ እና በጋራ ህንፃ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር በፈቃደኝነት ለመደራጀት በ54 በድን የተደለደላችሁ በሙሉ።
ከሚያዝያ 16 እስከ 18/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከታች ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በተደለደላችሁበት ክፍለ ከተማ እና ቀን በመገኘት:-
👉 የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም
ፓሰፖርት
👉 ሁለት 3 በ 4 የሆነ ፎቶግራፍ
በመያዝ የህጋዊ ማህበርነት መሰፈርቶችን እንድትፈፁሙ የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበር ኤጀንሲ ጥሪውን አስተላልፏል ።
፣__
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት ድር ገፃችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/23042023-2
እንዲሁም፦
Fb.me/condoadis

❤3👍1
Summit condominium for sale
Bedroom:- 2
Area:- 72 Square feet
Floor:- 4th
Amenities
Fiber Internet
Fully Furnished
Kitchen
Description
well finished house with ceramics,kitchen cabinet very continent for transport 4th floor having a tanker.
Price:- Br 6,150,000
Call us 0913587955
For more:- www.condoaddis.com/23042023-3

👍4👎1🔥1
ኮንዶሚንየም ደርሷቸው እስካሁን ወደ ቤታችው ላልገቡ ነዋሪዎች እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ እንዲገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
ኮንዶሚንየም ደርሷቸው እስካሁን ወደ ቤታችው ያልገቡ ነዋሪዎች እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ ወደ ቤታቸው መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ።
ዋና ዳይሬክተሩ በመግለጫቸው እንዳሉት ከፍሳሽ ፣ ከመንገድ፣ ከውሃና ከኤሌትሪክ እንዲሁም ከሳይት ወርክ አንፃር የተመረጡ ስራዎች ፣ ከሊፍት ገጠማና የውሃ ፓንፕና የሮቶ ተከላ ስራዎችን እየተፈተሸ የተጓደሉትን ለማስተካከል ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ሌት ተቀን እየሰሩ ሲሆን ነዋሪዎችንም የአስተዳደሩ ፍላጎትን በመረዳት በራሳቸው አቅም መሰራት የሚችሉትን ስራዎች ወደየ ሳይቶቹ በመሔድ የማስተካከል ስራዎች መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል ፡፡
ነዋሪው ወደ የመኖሪያ ሳይቱ በጊዜ ባለመግባቱ ምክንያት እየደረሰ ያለውን ችግር በውል በመረዳት እያጋጠሙ ላሉ ችግሮችን ለመፍታት የመፍትሄ አካል በመሆንና መኖሪያ መንደራችውን በማልማት ለኑሮ ምቹና ጽዱ በማድረግ በከተማ ገፅታ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ አሳስበዋል ።
ቀበሌ ቤቶችን ጨምሮ ሌሎችንም የመንግስት ቤቶችን ይዘው የተቀመጡ የኮንዶሚንየም ዕድለኞች ቤቶቹን ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማስተላለፍ እንዲቻል ከሰኔ ሰላሳ አስቀድመው መልቀቅ እንደሚጠበቅባቸው ያመላከቱት ዋና ዳይሬክቴሩ ዕድለኞቹ የአካባቢ ጽዳትና ውበት ስራን ጨምሮ የጸጥታ ስራዎችን በአካባቢው ከሚገኙ የጸጥታ ተቋማት ጋር መከወን እንዲቻል አስቀድመው መግባት ይጠበቅባቸዋልም ብለዋል ።
በቀጣይም ከተማ አስተዳደሩ በቅሩቡ ይፋ የተደረገውን የ70/30 የጋራ መኖሪያ ቤት አማራጭን ጨምሮ በከተማዋ የቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም ይሰራልም ብለዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ 👇👇
www.condoaddis.com/23042023-6

👍9