Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ቆንጆ  ባለ1 መኝታ ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 47 ካሬ
√ አድራሻ: የካ  አባዶ  ኮንደሚንየም
√ ወለል: 2ኛ ፎቅ በ G4
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
√ በር መብራት በአዲስ የተቀየረ
√ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
√ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ
√ ለታክሲ በጣም ቅርብ (አደባባይ አካባቢ)
√ ዋጋ: 3.65 በካሽ  ውስን ድርድር ይኖረዋል
በባንክ ቀብድ ሞቅ አድርጎ መክፈል የሚችል  ገዥ ብቻ ይደውል  ☎️ 0974977997
Giorgis Atikilt Tera Condominium for sale

Bedroom:- 2
Size:- 48 sqm
Floor:- 4th

Price:- 4 million call 0913587955

For more 👇👇
www.condoaddis.com/giorgis-atkilt-tera-condominium-for-sale/
👍4
ለ4ኛው ዙር የ40/60 የንግድ ሱቅ ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ ማስታወቂያ

ኮርፖሬሽኑ 4ኛውን ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጡ ይታወቃል ።

በመሆኑም 1ኛ የሆናችሁ አሸናፊዎች ከታች በተቀመጠው የውል ማዋዋያ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለ15 የስራ ቀናት ብቻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቅጥር ግቢ በሚገኘው አንድ ማእከል በአካል ቀርባችሁ እንድትዋዋሉ ኮርፖሬሽኑ ያሳስባል።

ተጨማሪ ያንብቡ👇👇
www.condoaddis.com
👍1
ለጋራ ህንፃ መ/ቤት/ህ/ሥራ/ማህበር በፍቃደኝነት ለተደራጅታችሁ ጥሪ ቀረበ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማትና አስተደዳር ቢሮ የ2005 ዓ.ም በ20/80 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግባችሁ አሁን መንግስት ባመቻቸው የጋራ ህንፃ መ/ቤት/ህ/ሥራ/ማህበር በፍቃደኝነት ተደራጅታችሁ ቤት ለመገንባት የተመዝግባችሁና አሰፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ ስም ዝርዝራችሁ በግሩፕ ተደልድሎ ለህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ የተላከ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁንና ከየግሩፕ አስተባበሪዎች አድራሻቸውን ማግኘት ያልቻልን ተመዝጋቢዎች በሙሉ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ማስታወቂያዎች በአካል ቀርባችሁ መረጃ እንድትሰጡ ብትጠየቁ እና ቀርበው ሪፖርት እንድታደርጉ ብትባሉ  ሪፖርት ያላደረጋችሁ አባላትን እና በተለያየ መልኩ ቅድመ ክፍያውን መክፈል አንችልም ያላችሁ የመተካካት ስራ በቢሮው በኩል እንዲሰራ በሚል ውሣኔ መሰረት ተቋሙ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል:-

1. B+G+9 የህንፃ ከፍታ ላይ 42 የነበረው የቡድን ድልድል ቡድን 1፣2እና 3 የታጠፈ መሆኑንና በነዚህ ቡድን የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች ድልድሉን በማየት ወደ ተመደባችሁበት ቡድን አስተባባሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ፤

2. የ2B+G+13 የነበረው 15 ቡድን ባላችሁበት ሲሆን ተጠባባቂዎችን ሙሉ ለሙሉ በክፍት ቦታዎች ላይ በመደልደል የተሟላ መሆኑን፤

3. ተጠባባቂ የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች 2B+G+13 ላይ ሙሉ ለሙሉ የተመደባችሁ በመሆኑ ስም ዝርዝርራችሁን በማየት ለቡድን አስተባባሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ በB+G+9 በተጠባባቂነት የነበራችሁ ዝርዝራችሁን በቅደም ተከተላችሁ መሠረት ፖስት የምናደረግ በመሆኑ ያልተመደባችሁ በትዕግስት በተጠባባቂነት እንድትቆዩ እናስታውቃለን፤

በመጨረሻም ከቢሮው እና ከህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ውጪ የሚለጠፉ ማስታወቂያዎችን መከተል እንደሌለባችሁ እና ቢሮው በህጋዊ መንገድ ኃላፊነት ወስዶ ከሚለቃቸው መረጃዎች ውጪ በተዛባ መረጃ እንዳትሳሳቱ እናሳስባለን ፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

ሙሉ ስማችሁን ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ
👇👇
www.condoaddis.com/20042023-1
👍21
Kilinto Condominium for Sale

Bedroom: - 2
Size: - 86 sqm
Floor: - 1st

Price:- Birr 5.5 million
Call us 091 358 7955

www.condoaddis.com/21042023-1
6 kilo condominium for sale

Bedroom:- 2

4th floor

size:- 48 sqm

Price:- 4.5 million

contact us 0913579355 for more👇👇 www.condoaddis.com/21042023-2
የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ ያሸናፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት ተጀመረ
.
በ2015 በጀት ለጨረታ የቀረቡ የ4ኛው ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን ያሸነፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት በይፋ ተጀመረ፡፡ የውል ማዋዋል ሂደቱ እስከ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል፡፡
.
የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ አስተዳደር ቡድን መሪ ወ/ሮ ዘይነባ መሐመድ በሰጡት ማብራሪያ ጨረታ ከጥር 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከአንድ ወር በላይ ሲካሄድ የቆየው አራተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት አሸናፊ ተጫራቾች ቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አንድ ማዕከል አገልግሎት ያሸነፉባቸውን የንግድ ቤቶች ውል የማዋል ሂደት በይፋ መጀመሩን ገልፀዋል፡፡
.
የንግድ ቤቶቹ በለሚ ኩራ፣ አዲስ ከተማ፣ ልደታ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች በተለይ በሀያት፣ ሰሚት፣ ሰንጋ ተራ፣ ቱሪስት እና በሌሎችም ሳይቶች ውስጥ እንደተገነቡ የገለፁት ወ/ሮ ዘይነባ በተካሄደው ጨረታ 2,333 ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸውንም አስረድተዋል፡፡
.
በጨረታው አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ለመዋዋል በሚመጡበት ወቅት የታደሰ መታወቂያ፣ ያገቡ ወይም ያላገቡ መሆናቸውን የሚያመለክት የጋብቻ ሁኔታ ማስረጃ፣ የንግድ ቤት መለያ ቁጥር እና አራት ፎቶግራፍ አሟልተው በመገኘት በወጣላቸው መርሃግብር መሠረት ቀርበው የንግድ ቤት ውል መፈፀም እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝዋል፡፡
.
የአራተኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት የጨረታ ውል እስከ መጪው ሚያዝያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የጠቆሙት ቡድን መሪዋ በጨረታ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች በወጣው መርሃግብር መሠረት ቀርበው ውል ያልፈፀሙ ከሆነ በመመሪያው መሠረት በተጠባባቂነት ለተያዙ ሌሎች ተወዳዳሪዎች የንግድ ቤቶቹ የሚተላለፉ በመሆኑ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በወቅቱ ቀርበው ውል እንዲፈፅሙ አሳስበዋል፡፡
Read more --> www.condoaddis.com/21042023-3
1👍1
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ ያሸናፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት ተጀመረ . በ2015 በጀት ለጨረታ የቀረቡ የ4ኛው ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶችን ያሸነፉ ተጫራቾች ውል የማዋዋል ሂደት በይፋ ተጀመረ፡፡ የውል ማዋዋል ሂደቱ እስከ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል፡፡ . የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት ጨረታ አስተዳደር ቡድን መሪ ወ/ሮ ዘይነባ መሐመድ በሰጡት ማብራሪያ ጨረታ…»
 
Hana Furi condominium for sale
Bedroom:- 2
Size:- 82 sqm
Floor:- 5th
Price:- Birr 3.7 million
Bank debt:- Birr 350 shi
Call us 0913587955

for more👉https://www.condoadis.com/23042023-1
👍1🔥1