ማስታወቂያ!!
በ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ ከ18/07/15ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባምቢስ ከግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና እሰተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1ኛ ፎቅ በመገኘት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ያሳውቃል።
www.condoaddis.com

👍3❤1
ከ12 ሺ በላይ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግንባታ በመከናወን ላይ ነው
.
ግንባታው በመከናውን ላይ የሚገኘው በአምስት የ40/60 ኮንዶሚኒየም ሳይቶች ሲሆን በቦሌ አያት 2፣ በቦሌ አያት 4፣ ቱሪስት፣ ኢምፔሪያል እና መሪ ሎቄ ሳይቶች የሚካሄደው የዚህ ግንባታ አፈፃፀም በአማካኝ ከ42.5 እስከ 73.61 በመቶ ደርሷል፡፡
ግንባታው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ 12 ሺ 225 ደንበኞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ግንባታ 10.52 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመርና 4.58 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር ግንባታ እንዲሁም የቆጣሪ ልጠፋ ስራ እየተካሄደ ሲሆን የመካከለኛ መስመር ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
በተጨማሪም በቦሌ አያት 2፣ ኢምፔሪያል፣ መሪ ሎቄ፣ በቦሌ አያት 4 እና ቱሪስት ሳይቶች በዕቅድ እንዲተከሉ ከተያዙት ትራንስፎርመሮች መካከል ቢያንስ 60ቹ ተተክለዋል፡፡ እስካሁን በተከናወነው ግንባታ ከቦሌ አያት ሳይት 27 ብሎኮች እንዲሁም ከመሪ ሎቄ ሳይት ደግሞ 12 ብሎኮች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል፡፡
የቦሌ አያት 2፣ቱሪስትና መሪ ሎቄ ሳይቶች በመከናወን ላይ የሚገኘው ግንባታ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን የቀሪዎቹ መሪ ሎቄ እና ቦሌ አያት 4 ሳይቶች ግንባታ ደግሞ ሚያዝያ 30 እና ግንቦት 30፤2015 ዓ.ም ድረስ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

❤1
Ayat 49 site 1 for sale 40/60
Bedroom:- 2 plus servant room
Area:- 75m2
8th floor
edesat yetejemere ye weha ena ye electric yeweste mesmer yetezerega
Price:- Birr 4.5 million
Call 0913587955
www.condoaddis.com
Bedroom:- 2 plus servant room
Area:- 75m2
8th floor
edesat yetejemere ye weha ena ye electric yeweste mesmer yetezerega
Price:- Birr 4.5 million
Call 0913587955
www.condoaddis.com
👍2
ቆንጆ ቆንጆ ባለ1 መኝታ ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 47.02 ካሬ
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም
√ ወለል: 2ኛ ፎቅ በ G4
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
√ በር መብራት በአዲስ የተቀየረ
√ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
√ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ
√ ለታክሲ በጣም ቅርብ (አደባባይ አካባቢ)
√ ዋጋ: 3,550,000 በካሽ
በባንክ 3.7 ሚልየን ቀብድ ሞቅ አድርጎ መክፈል የሚችል ብቻ ☎️ 0974977997

Bulbula condominim
2 bedroom for sale
69 ካሬ
3ኛ ፎቅ
ለባንክ አይሆንም
ዋጋ 6.25 ሚልየን
0913587955
www.condoaddis.com/30032023-1
2 bedroom for sale
69 ካሬ
3ኛ ፎቅ
ለባንክ አይሆንም
ዋጋ 6.25 ሚልየን
0913587955
www.condoaddis.com/30032023-1
👍3
ኮዬ ፐሮጀክት 17 የሚሸጥ
ባለ 3 መኝታ
115 ካሬ
20%ብቻ የተከፈለ
ሴራሚክ እና የዉስጥ በር ይቀረዋል
ያላገባ
የእጣ
ዋጋ ብር 3.2 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
www condoaddis.com/01842023-1
ባለ 3 መኝታ
115 ካሬ
20%ብቻ የተከፈለ
ሴራሚክ እና የዉስጥ በር ይቀረዋል
ያላገባ
የእጣ
ዋጋ ብር 3.2 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
www condoaddis.com/01842023-1
ለማህበር ቤት የተደራጃችሁ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ20/80 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢ የሆናችሁ እና በጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር ተደራጅታችሁ ቤት ለመገንባት በመመዝገብ በ57 ቡድን ከተደለደላችሁት ውስጥ ቀርባችሁ ሪፖርት ያላደረጋችሁ ተመዝጋቢዎች በሙሉ፡፡
ቀደም ሲል በተቋሙ ማህበራዊ ገፅ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ጥሪ ቢተላለፍም እሰከአሁን ቀርባችሁ ሪፖርት ያላደረጋችሁ በመኖራችሁ ለመጨረሻ ጊዜ በ25/7/2015 - 27/7/2015 ድረስ ለ 3 ተከታታይ የሥራ ቀን ባምቢስ ከግሪክ ት/ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቢ.ቁ.601 ቀርባችሁ ሪፖርት ካላደረጋችሁ በገዛ ፍቃዳችሁ ከቡድን ድልድሉ የተሰረዛችሁ መሆኑን እና በምትካችሁ ተጠባባቂዎችን የምንተካ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
በገጻችን የምናቀርባቸውን የቤቶች ልማት ኤጀንሲ መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
ተጨማሪ ለመረዳት
👇👇👇
www.condoaddis.com/03042023-1

የጋራ መኖሪያ ቤት እደለኞችን ውል የማዋዋል ሂደት አስመልክቶ በአንድ ማእከል እየተካሄደ ባለው አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከከተማው የኮሙኒኬሽን ቢሮ እና ከEBC ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ዘጋቢ ፊልም
https://youtu.be/aUUGF1wW538
https://youtu.be/aUUGF1wW538
YouTube
አዲስ መልክ | የአንድ መስኮት አገልግሎት | መጋቢት 23/2015 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News
አዲስ መልክ | የአንድ መስኮት አገልግሎት | መጋቢት 23/2015 ዓ.ም
የጋራ መኖሪያ ቤት ዕደለኞችን ውል የማዋዋል ሂደት በአንድ ማእከል እየተካሄደ ስላለው አገልግሎት አሰጣጥ ፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሠረተ ልማት ዝርጋታ እና የዘርፉ ቀጣይ ትኩረቶች ተዳሰውበታል ....
#አዲስመልክ #ebc #etv #News
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews…

ገርጂ 40/60 ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 1 መኝታ
61 ካሬ በጣም ሰፊ
8ኛ ፎቅ
ዋጋ ብር 6 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
ለተጨማሪ👇👇 www.condoaddis.com/03042023-3
ባለ 1 መኝታ
61 ካሬ በጣም ሰፊ
8ኛ ፎቅ
ዋጋ ብር 6 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
ለተጨማሪ👇👇 www.condoaddis.com/03042023-3
👍3